Page 93 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 93
ከገጽ 92 የዞረ
knocking on a door. It opens. የሰላም፤አንዳንዶቻችን የለውጥ፤ እንደሃገር እና
ሲለን ነው። ነገር ግን በመጨረሻው ሃሳብ በግሌ I’ve been knocking from the inside.”- እንደማህበረሰብ ደግሞ የአንድነት በር እያንኳኳን
አልስማማም፤ “ አንኳኩተው ከሚያስከፍቱ፤
The door that we are knocking opens ነው። የምናንኳኳው ግን ከውስጥ ሆነን ቢሆንስ?
ከውጭ የቆሙ ተሻሉ” የሚለው ስንኝ፤ ከላይ
from inside.” ቁልፉ በእጃችን ሆኖ ቢሆንስ? እኔ ግን እላለው፤
ያሰፈርኩትን የኤፍሬምን ትንቢት የሚያስፈጽም ምናልባት ሳናውቀው ከሚገባን በላይ እያንኳኳን
ሃ ሳ ብ ስለሚመስለኝ ነው፤ ልቀበለው ይህ እጅግ ጥልቅ ሃሳብ ነው። ብዙውን ግዜ፤ ከበሩ ላይ ቆመናል፤ እስካሁን ያልተከፈተልን
ያልወደድኩት። የተሻለ ነገር አይመጣም ብለን እንደግለሰብም ሆ ነ እንደ ማህበረሰብ ቁልፉ በውስጣችን ስለሆነ ነው። ለችግሮቻችን
ማንኳኳት ስናቆም አይደለም እንዴ፤ ከእኛ አልፎ የምንጨነቀው እና የምንጠበበው መፍትሄው ላይ ሁሉ መፍትሄውን በቅድሚያ ከውስጣችን
አረፍ ብለን ተቀምጠን ነው። እንግዲህ ሶስቱን
ትውልዱ ላይ የምንቆልፍበት? እኛ ቀድመን ከበሩ እንፈልግ።
የተገኘነው ካልወጣን፤ ከእኛ በኋላ ለሚመጡት ግጥሞች ልብ በሏዋቸው፤ ሶስቱም ከበሩ ወዲያ
የተሻለ ነገር እንዳለ ያመላክታሉ፤ ነገር ግን የበሩን ሌላው የሩሚን ጥቅስ በመጥቀስ ልሰናበታችሁ
እንዴት እንዲወጡ እድል እንፍጥርላቸው?
ቁልፍ ፍለጋ እድሜያችንን እናባክናለን። “ስለምን በየበሩ እየዞርክ ታንኳኳለህ? ሁሉንም
የሩሚ በር ማሳረጊያዬ ደግሞ የባህር ማዶው
የሚያሳዝነው አብዛኛውን ጊዜ የምናንኳኳው በር ትተህ የልብህን በር አንኳኳ” ያላል። ያኔ
ገጣሚው የጃላላዲን ሩሚ ሃሳብ ነው፤ ይህ የሁሉም
ከውስጥ ሆነን ነው፤ የምንከፍተውም ሌሎች በሮች መከፈታቸው አይቀርምና። ማንም
መፍትሄ ስለመሰለኝ ነው ሃሳቤን ለመቋጨት
የምንቆልፈውም እኛው እራሳችን ሆነን ሳለን፤ ሌላ ሰው የሌላ ሰውን ነፍስ ቆልፎ ሊያኖር አይችልም።
የተጠቀምኩበት
ነ ጻ አ ው ጪ ስንጠብቅ ይረፍድብናል። ደስታችን፤ ስኬታችን፤ ህልምና እራያችን ላይ
“I have lived on the lip በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት ሁላችንም የሆነ በር የተቆለፈበት ከመሰለን፤ ቁልፉ ከየትም ሳይሆን
of insanity, wanting to know reasons, እያንኳኳን ነው። አንዳንዶቻችን የሃብት፤ ከእኛው ከራሳችን ጋር ነውና፤ ከፍተን እንውጣ!!!
አንዳንዶቻችን የፍቅር፤ አንዳንዶቻችን
Source: My Geography World
Poverty Poverty
in most of the world in America
93
DINQ MEGAZINE February 2021 STAY SAFE 93