Page 75 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 75

ሽ                                    እንስሳ የሚኖረው አለታማ በሆኑ
               ኮኮ  ፅድ  በሞላባችው  ደኖች
               ውስጥ በብዛት ይገኛል። እንስሳው
                                            አካባቢዎች  ነው።  ከፍተኛ
               ረጅምና ፀጉራም በሆነው ጭራው

       በቀላሉ  ይታወቃል።  ፀጉሩ  በክረምት  ወቅት        የማየት  ችሎታ  ያለው  መሆኑ
                                            ጠላቶቹን  ከርቀት  ለመለየት
       ቀይና  ቡናማ  ዓይነት  ሲሆን፣  በበጋ  ወቅት       ያስችለዋል።  አለታማ  በሆነው
       አመድማ ነጭ ይሆናል። ፍራፍሬና ተክሎች             መኖሪያው  ያሉት  ጉድጓዶችና

       የሚመገብ  ቢሆንም፣ ጫጩቶችንና  የአዕዋፍ           ስንጥቆች ደግሞ ከጠላቶቹ መሸሸጊያ ናቸው።             የመኖር  ዕድሜያቸውን ከስድስት  እስከ አሥር
       እንቁላል  ሊበላ  ይችላል።  ክብደቱ  እስከ
                                            ሽኮኮዎች በርከት ብለው አንድ ላይ መኖራቸው            ዓመት  እንደሆነ፣  ስሚዝሶኒያን  ናሽናል
       ሁለት ኪሎ ግራም አካባቢ ይመዝናል።
                                            በጠላቶቻቸው  እንዳይደፈሩ  የሚረዳቸው               ሙዚየም ኦፍ ሂስትሪ አስፍሯል፡፡
       የሽኮኮ  ጆሮዎች  ክብና  ትንንሽ  ሲሆኑ፣          ከመሆኑም  በላይ  በክረምት  ወራት  እርስ  በርስ

       እግሮቹ ደግሞ አጫጭር ናቸው። ይህ ትንሽ            ለመሟሟቅ ይረዳቸዋል፡፡
                                                                                     ከሪፖርተር የተገኘ














































                                                                                                                    75
           DINQ MEGAZINE       February 2021                                          STAY SAFE                                                                                  75
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80