Page 78 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 78

ክገጽ  71  የዞረ

        1991  ዓ.ም.  የታተመው “ አንድነት”  ጋዜጣ  ግንባር  ቀደም  ተዋናይ  በመሆን  አገልግለዋል::  የሚያነሳሳ  ንግግር  አድርገዋል  የሚል  ክስ
        ዘግቧል::                                የህክምና  ዳይሬክተር  በነበሩበት  ጊዜ  የልዕልት  ቀርቦባቸው  ሰኔ  10  ቀን  1986  ዓ.ም.  የእስራት
                                              ጸሐይ  ሆስፒታል  እንዲሰፋና  እንዲጠናከር  ቅጣት  ተፈረደባቸው።  በጥቅምት  ወር  1989
        “እስከዛሬ  የህክምና  ትምህርት ተምረህ  አገርህንና
                                              አድርገዋል።                             ዓ.ም.  ታትሞ  የወጣው “      ኢትዮጵ”  ጋዜጣ
        ወገንህን  እንድታገለግል  በማለት  እኛ  በበኩላችን
                                                                                  ከአቀረበው  ዘገባ  ለመረዳት  እንደሚቻለው
        የተቻለንን  ያህል  ደክመናል::  አሁን  ደግሞ  ፕሮፌሰር  አስራት  በ1970ዎቹ  መጀመሪያ  ላይ
                                                                                  ፕሮፌሰር አስራት ከታሰሩበት ከሰኔ 10 ቀን 1986
        የድካማችንን  ፍሬ  የምን  ቀበለው  ካንተ  ነውና  የአገር ድንበር ለማስከበር በሰሜንና በምሥራቅ
                                                                                  እስከ 1989 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ 150
        በርትተህ  በተማርከው  ትምህርት  አገርህንና  የዘመተውን  ሠራዊት  በህክምና  ለመርዳት
                                                                                  ጊዜ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተደርገዋል።
        ወገንህን  እንድታገለግል  እግዚአብሄር  ይርዳህ”  አብረው  ዘምተዋል::  እንደ  አንድ  ተዋጊ

        ፕሮፌሰር  አስራት  ከዚህ  በኋላ  በልዕልት  ፀሐይ  ወታደርም  በምሽግና  በድንኳን  ውስጥ  ፕሮፌሰር አሰራት ለአምስት ዓመታት ያህል በእስር
        ሆስፒታል   (በአሁኑ  ጦር  ኃይሎች)  ለአምስት  ተቀምጠው በሞትና በህይወት መካከል የሚገኙ  ቤት እንደቆዩ በጠና በመታመማቸው የመላ አማራ
        ዓመታት  አገልግሎት  ከሰጡ  በኋላ  እንደገና  ወደ  ቁስለኞችን በማከም ህይወታቸውን ታድገዋል::  ህዝብ  ድርጅት፣  የአለም  ሰብአዊ  መብት

        እንግሊዝ አገር ሄደው ሮያል ኮሌጅ ኦፍ ሰርጀንስ  የመንግሥት ለውጥ ከተደረገበት ከ1983 ዓ.ም.  ተከራካሪዎችና  ህዝቡም  ባቀረቡት  ተደጋጋሚ

        በቀዶ ህክምና ልዩ ትምህርት ተምረው ተመለሱ::  አንስቶ           ፕሮፌሰር  አስራት  ብዙ  ፖለቲካዊ  ጥያቄና  ባሳደሩት  ጫና  ታስረው  ከሚታከሙበት
        ፕሮፌሰር  አስራት  በጠቅላላው  ለሠላሣ  አምስት  ችግሮችን  ለመጋፈጥ  ተገደዋል::  በሰኔ  ወር  ሆስፒታል  ተፈተው  ለከፍተኛ  ህክምና  ወደ
        ዓመታት  በልዕልት  ፀሐይ  እና  በጥቁር  አንበሳ  በተካሄደው የሽግግር ወቅት ቻርተር ኮንፈረንስ  አሜሪካን አገር ሄዱ:: ወደ አሜሪካን በሚጓዙ ጊዜ

        ሆስፒታሎች  በህክምና  በአዲስ  አበባ  ዩኒቨርስቲ  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በመወከል በስብሰባው  የጤንነታቸው  ችግር  ተባብሶ  ስለነበር
        ደግሞ  በመምህርነት  ያለ  እረፍት  አገልግለዋል::  ላይ  በመገኘት  አገሪቱን  ይበጣጥሳል  በሚል  በአውሮፕላን ላይ እርዳታ የሚሰጧቸው የህክምና

        ከሙያ  ባልደረቦቻቸው  አስተያየት  ለመረዳት  በቻርተሩ  የፀደቁ  ድንጋጌዎችን  በይፋ  ሙያተኞች አብረዋቸው ተጉዘዋል::
        እንደሚቻለው  ፕሮፌሰር  አስራት  በቀዶ  ህክምና  ተቃውመዋል:: ከዚያው ዘመን መጨረሻ አንስቶ
                                                                                  ፕሮፌሰር  አስራት  በ1991  ዓ.ም.  አሜሪካን  አገር
        ተግባራቸው  ተወዳዳሪ  የላቸውም  ከሚባሉ  በአማራ  ተወላጆች  ላይ  ከሥራና  ከመኖሪያ
                                                                                  በህክምና  ላይ  እንዳሉ  አርፈው  አስከሬናቸው
        ኢትዮጵያውያን አንዱ ነበሩ::                    አካባቢያቸው  መፈናቀል፣  የንብረት  ዝርፊያ፣
                                                                                  ወደኢትዮጵያ  መጥቶ  ቅድስት  ሥላሴ  ጐን
                                              ስደት  እና  የጅምላ  ፍጅት  ተባብሶ  በመቀጠሉ
        ልጅ  ሚካኤል  እምሩ  ግንቦት  1992  ዓ.ም                                            በሚገኘው  በባለወልድ  ቤተክርስቲያን  ቅጥር  ግቢ
                                              ወይዘሮ  አልማዝ  በሚባሉ  ሴት  አማካኝነት
        ለታተመው “    ምንልክ”  መጽሔት  በሰጡት                                              ውስጥ  እንዲያርፍ  ተደርጓል::  ፕሮፌሰር  አስራት
                                              የዓላማ  ደጋፊዎቻቸውን  በማሰባሰብ  የመላው
        ቃለመጠይቅ  ፕሮፌሰር  አስራት  በባህሪያቸው                                              ወልደየስ  የሁለት  ወንዶች  ልጆች  አባት  ነበሩ::
                                              አማራ  ህዝብ  ድርጅትን   (መዐህድን)  መሠረቱ::
        ሚዛናዊ፣  በትምህርታቸው  ጎበዝና  በአጠቃላይ                                             ከሁነት  ዓመት  በፊት  በስማቸው  ፋውንዴሽን
                                              የድርጅቱም ፕሬዚዳንት ሆኑ::
        ስብዕናቸው የተሟሉ ሆነው እንዲያድጉ በመቅረጽ                                              ተቋቁሞላቸዋል።
        ረገድ ሐኪም ወርቅነህ እሸቴና የእናታቸው አባት  “በዚች  አገር  ውስጥ  በድህነት  ጠርዝ  ላይ
                                                                                  ከፖለቲካ  አስተሳሰብ  ነፃ  እንደሆነ  የተነገረለት
        ቀኛዝማች  ጽጌ  ወረደቃል  ትልቅ  ድርሻ  እየኖረ፣  በየአመቱ  በርሃብ  አለንጋ  እየተገረፈ፣
                                                                                  የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ፋውንዴሽን ዓላማው
        እ ንደነበራቸው   መስክረዋል።  በመማር  የለውጥ አየር በነፈሰ ቁጥር ሊፈናቀል፣ ሊዘረፍና
                                                                                  እንደ  ትምህርት፣  ጤና፣  ንፁህ  የመጠጥ  ውሃ  እና
        ማ ስ ተ ማ ሩ ም   ዘ ር ፍ   ብ  ዙ    ጥ ና ቶ ች ን  ሊጨፈጨፍ  አይገባም፤  በአማራ  ላይ  ወንጀል
                                                                                  ሌሎች  የኅብረተሰቡ  ጥያቄዎችና  ችግሮች  ላይ
        ከማበርከታቸውም  በላይ  በቀድሞው  የቀዳማዊ  የፈፀሙትም  ለፍርድ  ሊቀርቡ  ይገባል”  በሚል
                                                                                  መሥራት ነው።
        ኃይለሥላሴ  ዩኒቨርሲቲ  የመጀመሪያው  አቤቱታ ለሽግግር መንግሥቱ ማቅረብ ቀጠሉ::
        ኢትዮጵያዊ  የህክምና  ፋካልቲ  ዲን  በመሆን                                             ከአዲስ ዘመን
                                              በ1986  ዓ.ም.  ደብረብርሃን  ላይ  የመዐህድ  የትናየት ፈሩ
        ሠርተዋል።  የህክምናውን  ዘርፍ  በተመለከተም
                                              አባላትና  ደጋፊዎች  በተሰበሰቡበት  ለጦርነት
        መንግሥት  በሚያወ  ጣቸው  ፖሊሲዎች  ሁሉ


        78                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83