Page 43 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 43
በአካል ተራርቆ ....
ከ ገጽ 32 የቀጠለ
ስለበሽታውና በመጀመሪያ የት አገር እንደታየ፤ በሰበር ዜና
መልክ በሞት ሽረት መካከል ላለው በጣሊያን አገር ሥር ይተዳደሩ
በነበሩት አልጌሄሮ ሳርዲና ከተማ ሕዝብ “የጥቁር ሞት” በሚል
የመጠሪያ ስም ተላላፊ በሽታ ገብቷል ብሎ በሲሲሊያ ክፍለ-ግዛት
ስለጤና አጠባበቅ ትምህርት ያጠና አንድ ባለሙያ ስለበሽታው
አስከፊነት ለመንግሥት በማሳወቁ ነበር፡፡
ሆኖም በወቅቱ የነበረው የከተማው አስተዳደር ሃሳቡን
ተጠራጥሮ ትኩረት ባለመስጠቱ በበሽታው የሚሞተው ህዝብ ቁጥር
እጨመረ መሄዱ ሲደርስበት ባሁኑ ወቅት የተላለፈውን የማህበራዊ
ኑሮ ደንብ ሲያውጅ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ክፉኛ ድንጋጤና ስጋት
ላይ ወድቆ በፍርሃት (coronaphobia) አድሮበት ከሁሉም
የማበረስባዊ እንቅስቃሴ እራሱን አግልሎ ይኖር ነበር፤፤ ይሁን እንጂ
በሽታው ከአሁን ቀደም በአልጌሮ ባህር ዳር በምትገኝ የመዝናኛ ከተማ
ታይቶ እንደነበር ጠቅሶ በተከታታይም በፓሪስና በለንደን ከተሞችም
እንዲሁ ተከስቶ ጥቂት ሰዎች እንደሞቱ ነው የጠቆመው፤፤
በወቅቱ ለታየው በዓየር ተላላፊ በሽታ መከላከያ የወጣው
የማህበራዊ ኑሮ ህጉ ምን ያህል ጥብቅ እንደሆነ ለጽሁፉ ድጋፍ
አገር ተጓዥ ሰዎች በሽታው አንደሌለባቸው ወይም ክትባት
የሚሆን ሁለት ምሳሌዎችን አስቀምጧል፡፡
ለመውሰዳቸው የማረጋገጫ ማስረጃ/ፓስፖርት እንዲኖራቸው
ተደረገ ይላል፤፤
1. የሰው እንቅስቃሴን ለመግታት ከተማው ለተወሰነ ጊዜ ዝግ
7. በበሽታው ተበርዘው የሞቱ የቤት እንሰሶችም እንዲቀበሩ ቢደረግ
እንዲሆን በታወጀበት ጊዜ፤አንዲት ዶሮ ከቤት አፈትልካ ወደ
ተላላፊ በሸታዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስወገድ በተቻለ ነበር
ውጭ በወጣችበት ጊዜ አንዲት ሴት ዶሮዋን ለመያዝና ወደ ቤት
ስትል አንዲት በሊድ ዩንቨርሲቲ የባልህና የማህበራዊ ጉዳይ
ለማሰገባት ዶሮ ስታባርር በመታየቷ በፖሊስ ተይዛ ፍርድ ቤት
የታሪክ መምህርና ጽሐፊ ሃሳቧን ገልጻለች፤
ተከሳ ቀርባ ጥፋቷ ዝቅተኛ ነው ተብሎ በይቅርታ ታለፈች፤፤
2. በህመሙ የተያዙት ሰዎችም እስከሚፈወሱ ድረስ ለ40 ቀናት
በ18ኛው ክፍለ-ዘመን የነበሩ የታሪክ ጸሐፊያን የአገሩ
ኳራንቲን ተደርገው ከሰው ግንኙነት እንዳይፈጥሩ፤
አስተዳደር መዛግብትን ጠቅሰው ስለበሽታው አመጣጥና አደገኛነት
3. ሌላውም ሕዝብ ቢሆን አፍና አፍጫውን በጨርቅ ሽፍኖ
ባወጡት ጽሁፍ እንደጠቀሱት ይህን ያህል ጥንቃቄም ተወስዶለት
እንዲወጣ ያልሸፈነም እንዲቀጣ
በሽታው ለመሰራጨት በቅቶ በጣሊያን በምትገኝ የአልጋሂሮ ከተማ
4. የሰው ስብስብ እንዳይበዛ ከአንድ ቤት አንድ ሰው ብቻ ወደ
በበሽታው ከተጠቁት ነዋሪዎች መካከል ወደ 6,000 የሚገመት ህዝብ
ገበያ መሄድ እንደሚችል፤
ህይወታቸው ሲያልፍ 150 ህሙማን ህይወታቸው ተርፈዋል ማለትም
5. ስብስባ ማድረግና የመዝናኛ ቤቶች እንዲዘጉ ተደረገ፤፤
በግምት 60% የሚሆን የከተማው ህዝብን ህይወት ቀጥፎ ነበር
6. አብዛኛው የንግድ ዝውርውር በመርከብና በጀልባ ስለነበር
ይላል፡፡መንግስትም ኃላፊነቱን ለማውረድ መረጃውን አጋኖ በማናፈሱ
ሸቀጣሸቀጥ፤ የመገልገያ እቃዎችና ጨርቃጨርቅ ወደቤት
ህዝቡ እንደ አሁኑ ጊዜ ጭንቀት ላይ ወድቆ ስለነበር አንድ ታዛቢ ምሁር
ሲመጡ ታጥበው ስራ ላይ እንዲውሉ፤ ከፖስታ ቤት የሚመጡ
ይቀጥላል►
የድብዳቤ ኢንቪሎፖች እንኳ በጥንቃቄ እንዲታጠቡ፤ 6/ከአገር
43
DINQ MEGAZINE March 2021 STAY SAFE 43