Page 46 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 46
እጅግ የተከበሩ ...... ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ሁለት ልጆቿ ከኢቢሲ የአውደ ሰብ ፕሮግራም ላይ እንግዳ
ከገጽ 84 የዞረ
በአንድ ቀን የዓለም ሎሬትነት ክብርን ያገኙላት ሆነው በቀረቡበት ወቅት ከተሸለሟቸው
ከ60 በላይ የምርምር ሥራዎቻቸውን
ብቸኛ ሀገር ናት፡፡ በአውሮፓዊኑ ሚሊኒየም በርካታ ሽልማቶች ውስጥ ለየትኛው ልዩ ፍቅር
በዓለም አቀፍ የምርምር ጆርናሎች ያሳተሙት መባቻ በሀገረ አሜሪካ ከነጩ ቤተመንግስት አለዎት ሲባሉ ‹‹በሃገር ውስጥ ያገኘኋቸው
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ ጎን ኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል እጅግ የተከበሩ ሽልማቶች ልዩ ትርጉም ቢኖራቸውም ከ10
የማነ ብርሃን በሀገራቸው ከ80 ሺህ በላይ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ዓመት በፊት በታሪኩ የመጀመሪያው የክብር
ተክሌ እና እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት
ወገኖቻቸውን የዓይን ሞራ ግርዶሽ ዶክትሬት የሰጠው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ሽልማቱን ሽልማት ልዩ ስሜትን ይፈጥርብኛል››
እንዲሠራላቸው በማድረግ ብርሃናቸውን
ተቀበሉ፡፡ ብለዋል፡፡
መልሰዋል፡፡
በዓለም ላይ በርካታ ሽልማቶችን
ሐኪም፣ ዲፕሎማት፣ አስተማሪ፣
‹‹ስምን መልዓክ ያወጣዋል›› እንዲሉ የተቀበሉት እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት
ተመራማሪ፣ አስታራቂ እና ‹‹ኢትዮጵያዊ››
እውቀት እና ጥበብ አብዝቶ የተቸራቸው እኒህ ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ከሩሲያው
የሆኑት እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር
ሰው ትራኮማ ከአማራ ክልል እንዲጠፋ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እጅ ሳይቀር ጥበበ የማነ ብርሃን 40 ዓመታትን በትዳር
የሀገሪቱን ከፍተኛ የማዕረግ ሽልማት
ከቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ አሳልፈው፣ ሁለት ልጆችን አፍርተው እና
አግኝተዋል፡፡
ጊዳዳ ጋር የላየንስ ክለብ ፕሬዚዳንትን በምድራዊ ቆይታቸው ማድረግ ከሚገባቸው
አሳምነው ከካርተር ሴንተር ጋር ችግሩን ታሪክ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ በላይ ለወገኖቻቸው አበርክተው ህይወታቸው
ብርሃን በርካታ ሽልማቶችን ያገኙ ቢሆኑም አልፏል፡፡
አድርገዋል፡፡
46 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013