Page 52 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 52

ስለ ዓድዋ ….                                  ጥቁር  በነጮች  ላይ  ሲያምፅ  እና
        ከገጽ  20 የዞረ                          ሲያሸንፍ  የመጀመሪያው  መሆኑ  ነው፡፡  አበሾች
                                             አደገኛ  ህዝቦች  መሆናቸውን  ከኦሪት  ዘፍጥረት
             ጌጃ    ማለት  የሀዲይኛ  ቃል  ሲሆን፤      ጀምሮ ተፅፎላቸዋል፡፡ የእኛ አለም ገና ቶር እና
       ትርጓሜውም        ጠብቆ      ሲነበብ      ፦    ኦዲዮን በሚባሉ አማልክት ሲያመልክ በነበረበት
       ትልቅ፣የከበረ፣ወፍራም ማለት ነው።                 ጊዜ  አበሾች  የክርስትናን  ሃይማኖት  የተቀበሉ
             አላልተን ያነበብነው እንደሆን ደግሞ ፦        ናቸው፡፡  …አሁን  የሁሉንም  ፍላጎት  አድዋ
       ደቦ፣በጋራ  መስራት፣  መተጋገዝ  እንደማለት          ዘጋው፡፡…"                     ቤርክሌይ
       ነው።

             ፊት  አውራሪ  ጌጃ  በተንቤን  ግንባር             "…በጥጋባቸው  አድዋ  ላይ  ተዋግተው
       በአውሮፕላን ቦምብ ጥቃት ነበር የተሰዉት፡፡           ድል  ሆኑ፡፡  እኔ  ግን  በድንቁርናቸው  ብዛት
                                             የነዚያን ሁሉ ክርስቲያን ደም በከንቱ መፍሰሱን
             ስለእኚህ  ጀግና  በበቂ  ሁኔታ  ባለመፃፉ     እያየሁ ድል አደረኳቸው ብዬ ደስ አይለኝም…"
       እና    የኢትዮጵያ  ታሪክ  ማስታወሻዎች  ውስጥ                         እምዬ ዳግማዊ ምኒልክ
       ተመዝግቦ  ባለመዘከራቸው  ምክንያት  ይህን                          (ጳውሎስ ኞኞ እንደጻፈው)
       ፅሁፍ ለማዘጋጀት እንኳ በቂ ምንጭ ለማግኘት
       ተቸግረናል     ጀግኖቻችን      ለሀገር    ፣ዛሬ              የጥቁር ህዝብ ኩራት!
       ለምንኩራራበት  ነፃነት  እራሳቸውን  ገብረዋል                     (አድማስ ሬድዮ)
       እነርሱን መርሳት እንዴት ይቻለናል?
                                                   እቴጌ  ጣይቱ  ብጡል  «እኔ  ሴት          ክብር  በንጉሠ  ነገሥቱ  ሐውልቱን  በመገለጥ
              ስለአድዋ ጦርነት ምን ተባለ?             ነኝ፣ጦርነት  አልወድም፣ሆኖም  ግን  ኢትዮጵያን
                   (አድማስ ሬድዮ)                የጣሊያን  ጥገኛ  የሚያደርግ  ውል  ከመቀበል         መርቀውታል።
                                             ጦርነትን እመርጣለሁ»
             "…ውጊያው              እስቲጀመር                                                  አፄ ምኒልክ፣ በሐውልቱ ላይ የሚታዩት
       እንጠብቃለን፡፡  …እህቴ  ሆይ  ይህ  ደብዳቤ               የጦርነቱ  መነሻ  ምክንያት  የዓድዋ         ካባ  ለብሰውና  በእጃቸው  ደግሞ  ጣምራ  ጦር
       ሲደርስሽ  በሕይወት  እንደሌለው  ቁጠሪው፡፡          ጦርነት መነሻ ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል           ይዘው ነው። ይጋልቡበት በነበረው በፈረሳቸው በ
       በሕይወት የምትቀሪው አንቺ እህቴ ለታዘዝኩት           አንቀጽ  17  ሲሆን  ይህ  አንቀጽ  የኢትዮጵያን      ‹አባ ዳኘው› ላይ ተቀምጠው ሲሆን፤ የሐውልቱም
       ስራ  በክብር  መሞቴንና  በክብር  መሞት  ደግሞ       ህልውና የሚፈታተን ሆኖ በመገኘቱ እንዲሰረዝ           ቁመት  ከፍ  ያለ  ነው።  ‹አባ  ዳኘው›  በመባል
       ለሰው  ልጅ  አስፈላጊ  መሆኑን  መስክሪ፡፡  …"      የተደረገው  ሙከራም  በጣሊያን  እምቢተኝነት          የሚታወቀው ይኸው ፈረስ የሚታየው ፊቱን ወደ
       ካፒቴን ካኖቫቲ                             በመክሸፉ  እንደ  ነበር  የታሪክ  መዛግብት          ሰሜን አቅጣጫ መልሶ፣ በኋላ እግሮቹ ቆሞ እና
                                             ያስረዳሉ።                                የፊት እግሮቹን ወደላይ አንስቶ ነው ። ፊቱን ወደ
             "…  በእንደዚህ  አይነት  ጭንቅ  ጊዜ                                             ሰሜን  አቅጣጫ  የመመለሱ  ጉዳይ  ጦርነት
       መልካም  ምኞቴን  ልገልጽልህ  እወዳለሁ፡፡  …              የዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ሐውልት              የተካሄደባት  ቦታ  አድዋ  መሆኑን  ለማስታወስ
       ጥቂት  ሰዓት  ከሚያስኬድ  ርቀት  ላይ  ራሶች                       (አድማስ ሬድዮ)             እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
       ተሰልፈዋል፡፡  ባንድነት  ወደ  እኛ  ይጓዛሉ፡፡
       ባታሊዮናችንም እንድናፈገፍግ ብቻ ይነግረናል፡፡               በአራዳው ጊዮርጊስ አደባባይ የሚገኘው               ኢጣሊያኖች  በመጀመሪያው  የአድዋ
       የዚህም  ውጤት  መጨረሻው  ምን  እንደሚሆን          ዳግማዊ  አፄ  ምኒልክ  ፈረስ  ላይ  ተቆናጠው        ጦርነት  ላይ  በሽንፈት  አንገታቸውን  ደፍተውና
       ይገባሃል፡፡  ጦሩ  እየገፋ  እስቲመጣ  ብቻ          የሚታየው ይህ ሐውልት፤ የተሰራው በልጃቸው            በውጊያ  ተሸንፈው  ተባረዋል።  ሆኖም  በ1928
       እንጠብቃለን፡፡     …   ለታዘዝነው     ትዕዛዝ     ንግስት ዘውዲቱ ጊዜ ሲሆን ንግስቲቱ ሐውልቱን          ዓ.ም  ለሁለተኛ  ጊዜ  ሀገራችን  በወረሩበት  ጊዜ
       ህይወታችነን  እንሰዋለን፡፡  የእኛ  ነገር  ተስፋ      ያሠሩት  የአባታቸው  የአፄ  ምኒልክ  ማስታወሻ        የመጀመሪያው  የሽንፈታቸው  ታሪክ  እልህና
       የሚያስቆርጥ  ነው፡፡  አሁን  ሁሉን  ነገር  ትቼ      እንዲሆን  በማሰብ  ነው።  ሐውልቱ  ሁለት           ቁጭት ውስጣቸው ስለነበረ ሀምሌ 4 ቀን 1928
       የማስበው  ለተከበረው  ሽማግሌ  አባቴ  እና          ነገሮችን  ያመላክታል፤  እነርሱም  ፀረ  ቅኝ  ግዛት    ዓ.ም  የዳግማዊ  አፄ  ምኒሊክ  ሀዉልት  በምሽት
       ለተከበረችው  እናቴ  ነው፡፡  አንድ  የምለምንህ       ትግል  እና  የስልጣኔ  ራእይ  ናቸው።  ሐውልቱ       ከቆመበት  ስፍራ  ነቅለው  በምስጢር  ቀበሩት።
       ነገር አለኝ፡፡ ቤተሰቦቼን ምንም ነገር ቢያገኛቸው       የተሰራው  ከነሐስ  ሲሆን  የተቀረጸው  ደግሞ         ከዚያም  በጀግኖች  አርበኞች  የኢትዮጵያ  ህዝብ
       እንድትረዳልኝ     አደራ     እልሃለው፡፡    …"           በጀርመናዊው አርክቴክት በሀገረ ጀርመን ነበር።   ተጋድሎ  ጣሊያን  በማሸነፍ  ኢትዮጵያ  ከፋሺስት
                          መቶ አለቃ ሚሴና                                               ነፃ በሆነችበት ጊዜ  ሀውልቱ ከተቀበረበት ወጥቶ
                                                   ሐውልቱ  ከጀርመን  አገር  ተሠርቶ          በሚያዝያ 27 ቀን 1934 ዓ.ም ዳግመኛ ሀውልቱ
             "ሃያ  ሺህ  ያህል  ወታደሮች  ያሉበት       ከመጣ  በኋላ  የሚቆምበት  ቦታ  በዝግጅት  ላይ       በቦታወ ቆመ።
       የኤሮፓ  ጦር  በአፍሪካ  ሰዎች  ለመጀመሪያ  ጊዜ      እያለ  ንግሥት  ዘውዲቱ  በድንገት  መጋቢት  22
       ተሸነፈ፡፡  በእኔ  እምነት  መሰረት  በዘመናችን       ቀን  1922  ዓ.ም  በማረፋቸው  ምክንያት  ያሰሩት          በሐውልት በስተግርጌ የተጻፈ ፅሁፍ:-

       ታሪክ  ውስጥ  እንደ  አድዋ  ያለ  ጦርነት  የለም፡፡   የአባቸውን ሐውልት በጊዜው ቆሞ ለማስመረቅ            "ከትልቅ ወይም ከትንሽ መወለድ ሙያ አይደለም
       በእልቂቱ  በኩል  25,000  ሰዎች  በአንዲት        ባይደርሱም  የተጀመረውን  ሥራ  የንግሥቲቱን           ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው።"

       ጀምበር የሞቱበት እና የቆሰሉበት ነው፡፡ ፖለቲካ        አልጋ    የወረሱት     ቀዳማዊ     ኃይለሥላሴ                 የጥቁር ህዝብ ድል
       እና  ታሪክ  አበቃ፡፡  በአፍሪካ  ውስጥ  ታላቅ       እንዲጠናቀቅ  በማድረግ፤  በንግሥናቸው  በዓል                      አድዋ 125ኛ
                                                                                                 ኢትዮጵያ
       የተወላጆች  ኃይል  መነሳቱ  ታወቀ፡፡  የአፍሪካ       ዋዜማ  ጥቅምት  22  ቀን  1923  ዓ.ም.  በታላቅ      ክብር ለኢትዮጵያውያን አርበኞቻችን !!!
       ተወላጆች ታሪክ ተለወጠ፡፡





       52                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57