Page 56 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 56
ታሪክ
" በታማኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያልተደራጀ አዲስ አበባን መልሶ የመያዝ የተፃፈው 'The plot to kill Graziani' የተሰኘ
በቅርቡ በደረሰው የግፍ አገዳደል እኛ እቅድ የተነደፈው በአብርሃ ደቦጭ ሲሆን መፅሐፍ እንዲህ ይገልፀዋል።
ጥቁሮች አሜሪካውያን የግርማዊነትዎ የኀዘን ከገጠር የአርበኞቹ ኃይል
ተካፋይ መሆናችንን እየገለፅን ለግርማዊነትዎ አዲስአበባን በተለያየ አቅጣጫ እንዲያጠቃ "...... የመጀመሪያዎቹ ሁለት የእጅ ቦምቦች
ጤንነትና ለኢትዮጵያ ድል እንጸልያለን" ከተማው ውስጥ ደግሞ ህዝባዊ አመፅ እንደተወረወሩ ግራዚያኒን አላገኙትም ወደ
ፒ.ኤም.ኤች.ሳባሪ ኤም.ዲ. እንዲቀሰቀስ ነበር ዋና አላማው። ህንፃው ፊቱን አዙሮ ሊያመልጥ ሲል
( የአፍሪካ ተወላጆች የአንድነት መረዳጃ ከበባውን እንዲያካሂዱ የተወረወረው ሶስተኛው ቦምብ ግን ክፋኛ
ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር) የተመረጡት አርበኞችም በሠሜን በኩል ጎዳው። በዚህም ጊዜ አፋፍሠው መኪና
አበራና አስፋወሠን ካሳ፣ በደቡብ ደጃዝማች ውስጥ አስገቡት ወኪሉም እያሽከረከረ
በሚያዚያ 24 ቀን 1928 ዓ.ም ባልቻ ሳፎ፣ በሠሜን ምዕራብ ባላምባራስ በጊዜው principessa piemonte ይባል
ንጉሡ ተሠደዱ ጣልያኖችም ከሦስት ቀናት (ኋላ ራስ) አበበ አረጋይ፣ በምሥራቅ ደግሞ ወደነበረው (የአሁኑ የራስ ደስታ ዳምጠው)
በኋላ አዲስአበባን ያዙ። ደጃች ፍቅረ ማርያም ይናዱ ነበሩ። ሆኖም ሆስፒታል ይዞት ከነፈ።
ግን በወቅቱ አብርሃ ለኢጣልያኖች
ከዚህ በኋላ ህዝቡ በይበልጥም በአስተርጓሚነት ይሠራ ስለነበር በአርበኞች ግራዚያኒ ከቆሠለ በኋላ በተከታታይ
ዘንድ ተአማኒነትን ማግኘት
አልቻለም። ስለሆነም በተመሳሳይ
ጊዜ ጥቃት ማድረስ ባለመቻላቸው
የከሸፈ ዓላማ ሆነ።
አብርሃ ደቦጭ ታማኝነት
ማግኘትና ለሃገሩም አንድ ውለታ
መዋል ይፈልግ ስለነበር የየካቲት
፲፪ቱ የቦምብ ጥቃት ላይ
አርበኞች የጣሊያንን አገዛዝ አሜን ብለው ለመሳተፍ አላመነታም። በዚህ ጥቃትም ሌሎች የእጅ ቦምቦች ተወረወሩ። ጩኸት
መቀበል አልቻሉም። በዚህም የተነሳ አብረውት የተሳተፋ ሠዎች ስብሃት ጥሩነህ፤ በረከተ የፋሽስቱ ወኪሎችም ግቢው ውስጥ
አብዛኛው አገዛዝ በከተማ የተወሠነ እንዲሆን ሞገስ አስገዶም፤ አብር ደቦጭ፤ስምዖን ወደነበረው ህዝብ መተኮስ ጀመሩ። ከግቢው
ተገዶ ነበር። ህዝቡ በተናጠልም በጋራም ደፍርስ፤ በጅሮንድ ለጥይበሉ ገብሬ እና ውጪ የነበሩት ጥበቃዎች ደግሞ ከግቢው
ጥቃትን እያደረሰ ለአገዛዙ መከራ ሆነበት። በሻህውረድ ሃብተወልድ ናቸው። ከጥቃቱ ነፍሡን ለማትረፍ እየተሯሯጠ የሚወጣውን
በ1928 ማለቂያ ላይ የተደረገው በቅጡ በኋላ የነበረውን ሁኔታ በIan Campbell
ወደ ገጽ 58 ዞሯል
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013