Page 58 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 58
ዝክረ የካቲት 12... << ኃይለኛና ተገቢ ያልሆነ
ከገጽ 56 የዞረ ...
ጭፍጨፋ ነበር። ሽማግሌዎች፣ እውሮች፣
ኢትዮጵያዊ በጥይት ይቀበሉት ጀመር።... " እግር የሌላቸው ለማኞች፣ ድሆች እናቶች
ከነልጆቻቸው ነበሩበት። ባለጥቁር ሸሚዞች
ከዚህ ጭፍጨፋ በኋላ ሲወላውል በግቢው እየተሯሯጡ በሕይወት ያለ
የነበረውን፣ መሃል ሠፍሮ የነበረውን፣ ኢትዮጵያዊ ይፈልጉ ነበር።ከሬሳዎቹ
"ጣልያኖች ቢያስተዳድሩን ምን ችግር መሀልም የሚተነፍስ እንዳለ እያሉ
አለው?" ..... ይል የነበረውን ኢትዮጵያዊ እየመረመሩ ይገድሉ ነበር። . . . << ምን
በሙሉ ለአንድ ዓላማ አብሮ እንዲቆምና ዓይነት አጨካከን ነው? ደም እንደ ውሃ
ዱርቤቴ እንዲል ሆነ። አባቶች ተዋድቀው ሲፈስ በየመንገዱ ላይ ያየሁት የዚያን ጊዜ
ሀገርን ነፃ አወጡ። ነው። የወንዶች፣ የሴቶች፣ የልጆች ሬሣ
ክብር ለሰማዕታት! በያለበት ተኝቷል።
“የካቲት 12 ቀን የሰማዕታት ቀን ወዲያውም ከባድ የቃጠሎ ጭስ
የካቲት ሚካኤል መቼ ተከበረ ተነስቶ ከተማዋን አጨለማት። የሕዝቡ ቤት
ዶማ ይዞ ዋለ ሰው እየቆፈረ!!” ከተፈተሸ በኋላ ሰዎቹ በውስጡ እንዳሉ ቤቱ
በእሳት ይቃጠላል። ቃጠሎው ቶሎ
<< ኢትዮጵያውያን ሁሉ በሰላምና እንዲያያዝም በቤንዚንና በዘይት ይጠቀሙ
በፍቅር ከቤተ መንግሥቱ ግቢ ነበር። ሰዉ እሳቱን እየሸሸ ከቤቱ ሲወጣ
ተሰበሰቡ።ጥቂት ቆይቶ ግራዚያኒና በመትረየስ ይገድሉታል። ሌሊቱንም
መኳንንቱ ከተቀመጡበት ጠረጴዛ አጠገብ ሲገድሉና ሲያቃጥሉ አደሩ። . . .
ቦምቦች ተወረወሩ። ቦምቡ እንደተጣለ ሰምቻለሁ። ... የማልረሳው ነገር ግድያው
ግራዚያኒ ጠረጴዛው ስር ተደበቀ። ሌሎች << መኪናዎች እየዞሩ ሬሣ ያነሳሉ። እንዲቆም በተደረገበት ጊዜ "ታላቁ ግራዚያኒ
ኢጣሊያኖች ግን ከመሬት ተኙ። ቦምቡን ባለጥቁር ሸሚዞች ወደ ኢጣሊያ ባንክ ለሕዝብ በማዘን ግድያው ይቁም ብለዋል"
የጣለው በኢጣሊያኖቹ ዘንድ እየገቡ ሌሊት የሰረቁትን ብርና ወርቅ ተብሎ የተነገረው ነው። ግሩም አዘኔታ፥ ...>>.
በአስተርጓሚነት የሚሰራ የኤርትራ ክፍለ ያስቀምጣሉ። ዘረፋው በቤት ውስጥ ብቻ . . .
ሀገር ተወላጅ ነው። አልነበረም። ከሚገድሏቸው ሴቶች አንገትና (ይህ በወቅቱ አዲስ አበባ የነበረው
ጆሮ ላይ የሚገኘውን ወርቅ ሁሉ ይወስዱ ሀንጋሪያዊ ሐኪም ዶክተር ላዲስላስ ሳቫ
<<ለጥቂት ጊዜ ፀጥ አለ። ነበር። << ሕክምና በምሰራበት ቦታ ብዙ የዓይን ምስክርነት ነው።)
ኢጣሊያኖቹ ሌላ የሚወረወር ቦምብ ኢጣሊያኖች ይመጡ ነበር።
እንደሌለ ካወቁ በኋላ ከተኙበት ተነሱ። የካቲት 12 ቀን በተጀመረው እልቂት
ወዲያው ካርቴሲ ወደ ኢትዮጵያውያን እያንዳንዱ ኢጣሊያም ምን ያህል በሶስት ቀን ውስጥ 30,000 ሰዎች በአዲስ
መኳንንት ሽጉጡን አነጣጥሮ ሰው እንደገደለ በኩራት ይናገራል። አበባ ከተማ ብቻ ከተገደሉ በኋላ ሌላው
የመጀመሪያዋን አንድ ጥይት ተኮሰ። አንዳንዶቹ 80 ገደልኩ ሲሉ አንዳንዶቹ እየታፈሰ ወደ በረሃ እሥር ቤቶች ተላከ።
ካራቢኜሪዎችም ምሳሌውን ተከተሉ። ደግሞ መቶ እንደገደሉ በኩራት ይናገራሉ። የኢትዮጵያና የጣሊያን ጦርነት
በጥቂት ጊዜ ውስጥም በዚያ ግቢ 300 ሬሳዎች አንድ ኢጣሊያዊ ብቻ እያዘነ "እኔስ
ተከመሩ። የገደልኩት ሁለት ብቻ ነው" ብሎ ሲናገር ( ጳውሎስ ኞኞ)
58 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013