Page 62 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 62
ያቺ ሴት ... ብዬ ይመስልሃል? ለልጄ ብዬ ነው። ጠዋት ቁርስ እራስ ወዳድ ነኝ አየህ ... ይሄንንም የሚያይ አምላክ
ከገጽ 18 የዞረ መብላት አለበት። ዳቦና ሻይ። አየህልኝ አይደል? “ አለ ግን? የድሮ አምላክ አሁን ያለ አይመስለኝም።
ሳግ ተናንቋት የድምጿ ቃና ተለወጠ። ታውቃለህ? ስድስት አመት በዚህ ስራ ውስጥ
ማንም ይሁን ብቻ ተጨንቄያለሁ ነው የምልህ። ኖርኩኝ። ይሄ ያለ ስሙ አለ የምትሉት አምላክ
የስራ መጥፋት ከእድሜዬ መሄድ ጋር የተያያዘ ነው ዝም ብሎ አዳመጣት። እንባው አይኑ ሳይጠብቀኝ አይቀርም--- በሽታ የለብኝም። ታዲያ
አየህ። አሁን አሁን አየት አድርገውኝ የሚሄዱ ላይ ግጥም አለ። “ አየህልኝ አይደል? ምን ላርግ። የውስጤ ሃዘን ከኤችአይቪ አይብስም ትላለህ? ማን
ወንዶች በዝተዋል። አንዳንዶች ቢመጡም የእኔ ሸርሙጣም ብሆን እናት ነኝ። ሁለት መንገዶች ነው ስምህ ግን? አስጨነኩህ አይደል?;
ቢጤዎች ምናምን ናቸው። የሰው ልጅ አያሳዝንህም ተዘርግተዋል። አንደኛው ወደ ሲኦል፣ ሌላኛው ወደ
ግን... ምፀቱ ከባድ ነው። ጉያችን ስር የሸጎጠልን ገነት ነው ብትባል የትኛውን ትመርጣለህ? ወደ ገነት “አሸብር” አላት፤ ሃዘኗ ውስጡ እየገባ።
ተዓምር ነው መቼም። ይሄም ስራ ሆኖ ገበያ ጠፋ ነው አይደል? አዎ! አየህ ምርጫችን ተመሳሳይ ነው። “ይሁን! ሁሉም ነገር ይደረግ ግድ የለም።
ይባላል። ይሄም ስራ ነው አየህ” ህይወት ግን አንደኛችንን ወደ ሲኦል፣ ሌላኛችንን እንዲህም ሆኜ ልኑር። እስቲ የቤት ሰራተኝነት እንኳን
ወደ ገነት ትልከናለች። አዎ! አየህልኝ አይደል?”
“አይዞሽ ! ለምን ሌላ ነገር አትሞክሪም?” ፈልግልኝ አሸብር ? ልጄንና እኔን ከቀለቡ ይበቃል።
ገንዘብም አልፈልግም! የሚበሉትን በልቼ ልኑር ነው
“አዪ ሌላ ነገር። ይሄው ልጄ እርቦት “የአርባ ቀን እድሌ ይሄ ህይወት ነው።
የምልህ...አዎ! ከዚህስ በላይ አልችልም። ከዚህስ በላይ
የማደርገው ቢጠፋኝ እዚህ ጠጅ ቤት መጥቼ ያለኝን ልጅነቴስ ብትል...” እንባዋን ስትጠራርግ፣
ይበቃኛል”
እጠጣበት ጀመር። ምን ላድርገው? ልዋጠው? ልጅህ ጭንቅላቷን ወደ ደረቱ አስጠጋት።
እርቦት ማየት ስሜቱ ገባህ አይደል? ልጅ ተርቦ ማየት አሁንም አቅፎ ወደ ደረቱ አስጠጋት።
“ለምን ታለቅሽያለሽ? ተይ...እንረዳዳለን
ግማሽ ሞት እንደሆነ ይገባሃል አይደል?”
በቃ” “ይሄን እስቲ ያዢ” ብሎ ከኪሱ ውስጥ
እንባዋ መጣ። ዓይኖቿን እየጠራረገች ሁለት መቶ ብር አወጥቶ ሰጣት።
“ወድጄ መሰለህ የማለቅሰው? ወድጄ
ቀጠለች። “ እሱስ ይሁን ከማንም ሰካራም ጋር
አይደለም። ችግሬ ነው የሚያስለቅሰኝ። “አይ! አይ! እንድትረዳኝ አይደለም! ችግሬ
ገንዘቤን አምጣ እያልኩ ስታገል የምውለውስ ነገር
እንድታዝንልኝ ይመስልሃል የማለቅሰው? ወይ
በናትህ...እናትህ እንዲህ ናት እያሉ ሲያሸማቅቁትስ ... ነው ያስለፈለፈኝ!”
እንድትረዳኝ? አይደለም! አየህልኝ አይደል? ብሶቴ
ይሄ ከርሃብ አይበልጥም ወይ! ከጥማት አይልቅም
ሰፊ ሃገር ነው። የአገሬ ሰው ብቻ በድሎኛል። “ግድ የለም ያዢው”
ወይ! ይሄም ልጅ አድጎ ሰው ይሆናል”
የወደድኩት ባይከዳኝ እኔ እማወራ ነበርኩ።
ብርሌውን ይዛ በአፏ በኩል ያን ብጫጭ ታውቃለህ አይደል? በጣም በጣም ነድጃለሁ! ምንተፍረቷን ተቀበለችው።
ጠጅ አንደቀደቀችው። መተንፈስ እፈልጋለሁ። መፍሰስ እፈልጋለሁ። የኑሮ
ስቃይ በአፍ በአፌ እየገባ አስመለስኩት። አዎ! “አሁን ለልጄ ልድረስለት አይደል!? ይሄኔ
“አንድ የተረገመ ዕለት ነው” ዞር ብላ ችግሬን አስመለስኩት። ብሶቴን አስመለስኩት። እርቦታል”
አየችው፤ ትሰማኛለህ አይነት “ገንዘብ ሳልቀበል አድሬ ሲርበኝ ታዲያ ያስመለስኩትን እበላለሁ። አየህልኝ
ጠዋት ላይ ገንዘብ ብጠይቅ አልሰጥም አለኝ። አይደል? ህይወት እንዲህ ነው። ልጄ ብርድ ላይ ሆና ተነስታ ስትወጣ ጀርባዋን አያት።
ሰውየው ሲታይ ጥሩ የለበሰ ነው። ውድ ጫማ ይሄን ጊዜ እየጠበቀኝ ነው። እማዬ ምግብ ይዛ እንዲህም አይነት ህይወት አለ ሲል አሰበ። አሁን
ተጫምቷል። ይከለክለኛል ብዬ አላሰብኩም። ትመጣለች ብሎ ይጠብቀኛል፤ እኔ ግን....ባዶ የእናት የሰጣት የቀን ገቢውን ነው። አሁን የሰጣት ለልጁ
እንደውም ጨምሮ ይሰጠኛል ብዬ አስቤያለሁ። እሱ ፍቅር ምን ያደርጋል? ውጪዎች እንውሰደው
ግን ከለከለኝ። ልጄ ጓዳ ተኝቶ ንግግራችንን ይሰማል። ብለው መጡ። በምን አንጀቴ ለሌላ ሰው አሳልፌ ወተት መግዢያው ነበር። እንባውን እየጠራረገ ተነሳ።
ከወገቤ በታች እርቃኔን ነኝ። ሰውየው ሊወጣ ሲል ልስጠው። አልችል አልኩኝ!? ገባህ አይደል? የእናት ለሚስቱ ምን እንደሚላት እያሰበ ተነሳ። አየሩ ነፋሻማ
ተከትዬው ወጣሁ... አደባባይ መሳቅያ ሆንኩኝ። ፍቅር ይገባሃል አይደል? ባዶ ፍቅር ታዲያ ምን ነው። ግማሽ ጨረቃ አድማስ ላይ ማጭድ መስላ
አላፊ አግዳሚው አየኝ። ክናዱን ይዤ ስጠኝ ገንዘቤን ይሰራል። ባዶ ፍቅር ችግር ነው። ጠኔ ነው። ምን አጎንብሳለች። በዝግታ የመሳለሚያን ቁልቁለት
ብዬ አለቀስኩ። ጭንቅ ሲለው ሶስት አስር ብሮች ላድርገው ታዲያ? ለፈረንጅ ሰጥቼው እንደ ራበው መውረድ ጀመረ። ከዚህ በኋላ ውስጡ የቀረው ጥልቅ
ወረወረልኝ። ታዲያ እንደዚያ የተዋረድኩት ለማን ፈረስ እህህ--ስል ልኑር ነው የምትለው? አልችልም። ዝምታ ብቻ ነው፡፡
62 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013