Page 66 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 66
በቲዎድሮስ ኃይሌ
የትኛ ወላጅ፣ አፍሪካም ይሁን እንጂ። እርግጥ ሁሉም አይነት ቅጣት
አሜሪካ፣ አውስትራሊያም ይሁን ኤዥያ ተገቢ ነው ማለት አይደለም - ሃሳቡ ግን
ልጁን ይቀጣል። ልጁን ይውደድም ይጥላ ልጅን ከማስተካከልና ጥሩ ልጅ ለማድረግ
ልጁን ይቀጣል። በርግጥ የቅጣቱ ዓይነት ከማለም የመጣ መሆኑ ነው።
ይለያያል። ፍራንክ በመጣሉ ፣ ጥሩ አድርገው
አገር ቤት እያለሁ፣ አንድ
ሲቆነጥጡት፣ [ሲመዘልጉት ብ ል
በ ግ አ ለ ን ጋ እ የ ገ ረ ፉ ጎረቤታችን ነበሩ፣ እማማ የመንዝወርቅ
በ
ይሻላል] .. ኽረረ .. አሁን ራሱ ተሰማኝ ....
የሚቀጡም አሉ - ኬክና አ ይስክሬም ይባላሉ። እማማ የመንዝወርቅ አምስት
፣ ተመልክቻለሁ። ልጁ ምርር ብሎ ነበር
በመከልከል ልጆቻቸውን የሚቀጡም ል ጆ ች ሲ ኖ ሯ ቸ ው ፣ አ ም ስ ቱ ም
ያለቀሰው፣ ሳግ እየተናነቀው ሲያለቅስ
አሉ። ሁሉም ግን ቅጣት ነው። እናት በ ሃ ይ ለ ኝ ነ ታ ቸ ው ይ ፈ ሯ ቸ ዋ ል ፣
አንጀት ይበላል፣ ታዲያ እሳቸው በኮስታራ
ልጇን ትቀጣለች። እናት ትገርፋለች፣ እናት ተንቀጥቅጠው ነው ያደጉት ማለት
ፊታቸው እንደዚያ ይቆንጥጡት እንጂ፣
ትቆነጥጣለች፣ እናት ትቆጣለች፣ እናት ይቻላል። እንኳን የገዛ ልጆቻቸው ቀርቶ ፣
ወዲያው ጓዳ ገብተው በሱ ለቅሶ ፣
ልጇ የሚወደውን ነገር ትከለክላለች - እኛ የጎረቤት ልጆች እንኳን የአማማ
እሳቸው እምባቸው መጥቶ ፊታቸውን
ቅጣት ነው። ምርር ብሏት "አንተን የመንዝወርቅ ስም ሲነሳ መደበቂያ ነው
ሲያባብሱም ተመልክቻለሁ። እሱን
የወለድኩ ቀን ማህጸኔ በተዘጋ ኖሮ" የሚጠፋን። ልጆቻቸው ሲገረፉና
እየቆነጠጡት ግን ሳቸውም ህመሙ
ልትልም ትችላለች። ሲያለቅሱ እየሰማን ነው ያደግነው፣ እኛም
ይሰማቸው ነበር። እሱን እየገረፉት፣
ካጠፋን አይቀርልንም። አይ አገር ቤት ......
አንድ ነገር ግን አለ - የእናት እሳቸውም ግን በልባቸው ግርፋቱ
የጎረቤት ልጅ ሁሉ በሌላ ጎረቤት
ቅጣት ለየት ይላል - ለየት የሚለው ደግሞ ይሰማቸው ነበር። ለካ ሁልጊዜም እኛን
የሚገረፍበት አገር። እማማ የመንዝወርቅ
ልጇን በመቅጣቷ፣ በውስጧ የምታዝን እና በገረፉን ቁጥር እምባቸው ይመጣ ነበር?
እንዲህ የሚፈርሩትና ልጆች ሁሉ
የምታለቅስ፣ ልጇን እየገረፈች እሷ ግን እንግዲህ ሁሉም የቅጣት አይነት ተገቢ
የሚንቀጠቀጡላቸው ቢሆኑም እንኳን፣
የሚያማት ፣ ልጇን በቁንጥጫ እያስለቀሰች ነው ባልልም፣ እማማ የመንዝወርቅ ግን
ቅጣታቸው የእናት ቅጣት መሆኑን እኔ
እሷም በውስጧ የምታነባ መሆኑ ነው። በተፈጥሯቸው ጨካኝ እንዳልሆኑ
እመሰክራለሁ።
የእናት ቅጣት የጥላቻ አይደለም፣ የተሻለ እመሰክራለሁ። የሚገርፉትና የሚቆጡት፣
ሰው ለማድረግ እንጂ። የእናት ቅጣት አንድ ጊዜ እቤታቸው ሳለሁ፣ ለልጁ ሲሉ ነው፣ በልጃቸው ግርፋት
ከጭካኔ የመጣ አይደለም - ከፍቅር የመጣ አንዱ ልጃቸው እቃ እንዲገዛ የተሰጠውን
ወደ ገጽ 74 ዞሯል
66 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013