Page 68 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 68
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን አረፉ
(ምንጭ፡ አብመድ) የቀደመውን ፍላጎታቸውን የቀየረ እና የህይዎት መስመራቸውን
የለወጠ አዲስ ክስተት ተፈጠረ፡፡
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ማን ናቸው?
እናታቸው በፀና ታመው በቀድሞው ልዕልተ ፀሃይ በአሁኑ
እርሳቸው ብቻ ሳይሆኑ የአኗኗር ዘይቤያቸው እንኳን ሳይቀር
ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ለህክምና እርዳታ ገቡ፡፡ የእናታቸው
ፍፁም ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ይነገራል፡፡ የተወለዱት ሀረር፤ ከልጅነት
የህክምና ጉዳይም ሁለት አማራጮች ተቀመጡለት ወደውጭ ሀገር
ጀምሮ እድገታቸው ደግሞ አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ የወታደር ልጅ
ሄዶ መታከም ወይ በሀገር ውስጥ ቀዶ ጥገና ማድረግ፡፡ ፕሮፌሰር
የነበሩት የያኔው ታዳጊ እና የቅርብ ዘመኑ የዓለማችን እጅግ ክቡር ሰው
ታየ መኩሪያ እና ባልደረቦቻቸው ሙሉ ኀላፊነቱን ወስደው የተሳካ
የበዛውን የልጅነት ጊዜያቸው በወታደር
ቀዶ ጥገና አካሄዱ፡፡
ካምፕ ውስጥ ማሳለፋቸው ጥልቀት ላለው
ኢትዮጵያዊ እሳቤያቸው እና ድርጊታቸው በሆስፒታሉ ውስጥ የፕሮፌሰር
መሰረት ሳይጥልላቸው አልቀረም፡፡ አስራት ወልደየስ እና የፕሮፌሰር
ታየ መኩሪያን ሙያዊ ክህሎት፣
በልጅነታቸው እና በትምህርት
ታታሪነት እና ክብር ካዩ በኋላ
ቤት ቆይታቸው የተቸገሩትን በመርዳት
ሐኪም የመሆን ፅኑ ፍላጎት
እስከመጨረሻው ደረጃ ‹‹ሮበር ቦይ
አደረባቸው፡፡ በመጨረሻም ራሺያ
ስካውት›› ድረስ ማገልገልን ተላምደዋል፡፡
የወዳጅነት ማኅበር በሰጠው ነፃ
በወቅቱ ለነበረው ሰፊ የተማሪዎች ምጣኔ
የትምህርት ዕድል ወደ ሞስኮ
ሃብታዊ ችግር መፍትሄ ለመፈለግ ማሰብን
አቀኑ፡፡ እርሳቸው ተማሪ
የተለማመዱት እጅግ የተከበሩ የዓለም
በነበሩበት ወቅት 480 ዓመታትን
ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ‹‹የ10
ባስቆጠረው እና ጥንታዊው
ወንድማማቾች ሕብረት›› የሚል ማኅበር
የሎቮቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ
አቋቋሙ፡፡ በወቅቱ የነበሩ ወጣቶች
ለህክምና ትምህርት ስድስት
የተለያዩ ኦርኬስትራዎችን ማየት
ዓመታትን አሳለፉ፡፡
ያስደስታቸው እንደነበር የተረዱት
የማኅበሩ አባላት ከክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ፣ ከጦር ሠራዊት ኦርኬስትራ በ1968 ዓ.ም በቆዳ ህክምና የሁለተኛ ዲግሪያቸውን እና
እና ከፖሊስ ኦርኬስትራ አንዳንድ ጊዜ በትብብር ብዙ ጊዜም በአነስተኛ በ1970 ዓ.ም ደግሞ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በማዕረግ አጠናቀቁ፡፡
ወጭ በማስመጣት እና ገቢ በማሰባሰብ ችግረኛ ህፃናት ተማሪዎችን ከ1972 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ በሎቮቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ
በዘላቂነት የሚያግዙበትን መንገድ አመቻቹ፡፡ ሪፈራል ሆስፒታል በአማካሪ ስፔሻሊስት እና ተባባሪ ፕሮፌሰርነት
ከአገለገሉ በኋላ ወደሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊነት የተወዳደሩት
የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ እና የተዋጣላቸው ዲፕሎማት እንደነበሩ
የመላው አፍሪካ የስጋ ደዌና መልሶ ማቋቋም ማዕከል
የሚነገርላቸው ልጅ እንዳልካቸው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለንግስት
አለርት ሆስፒታል ዋና የቆዳ ሐኪም እና የህክምና ትምህርት ክፍሉ
ኤልሳቤጥ ሲያቀርቡ የተቀረፀውን ቪዲዮ ከአባታቸው ጋር መኮንኖች ክለብ
የበላይ በመሆን አገልግለዋል፡፡
አይተው በልጅነታቸው ዲፕሎማት የመሆን ፍላጎት አደረባቸው፡፡ ነገር ግን
ወደ ገጽ 46 ዞሯል
68 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013