Page 71 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 71
የወሩ እንግዳ
ለኢትዮጵያውያንና ለአፍሪካውያን ፈር ቀዳጅ ድል ያስመዘገበችው ፋጡማ ሮባ
9ምንጭ፡ ቢቢሲ)
ፋጡማ ሮባ የመጀመሪያውን አትሌት ፋጡማ ከ ቢ ቢ ሲ ጋ ር ሁሉሌ ካራ በሚባል ስፍራ ተወለድኩ።
የሴቶች ማራቶን ፈር ቀዳጅ ድሏን ባደረገችው ቆይታ ስለ ህይወቷ እንዲህ ገጠር ውስጥ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ነው
እ.ኤ.አ. በ1996 በሞሮኮ ማራክሽ ነበር ብላለች። [የተጠቀሱት ዓመታት በሙሉ የወጣሁት። ኑሮዬና ትምህርቴም እንደ
የተቀዳጀችው። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ናቸው] ማንኛውም የገጠር ልጅ ነበር።
በመቀጠልም ከሁለት በገጠር እንዳደጉት ልጆች
ወር በኋላ በሮም ማራቶን አሸናፊ ከብቶችን ስጠብቅና ቤተሰብን
ሆነች። ከሮም አሸናፊነት በኋላም ስረዳ ስለቆየሁ ቶሎ ትምህርት
በ1996 በአትላንታ አሜሪካ ቤት አልገባሁም። ትምህርት
በ ሚ ደ ረ ገ ው የ ኦ ሊ ም ፒ ክ ቤቱም ከቤተሰቤ ርቆ ስለሚገኝ
ውድድር በ2:26:05 በሆነ ሰዓት በደንብ ካደግሁ በኋላ በደርሶ
አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። መልስ 14 ኪሎ ሜትር በእግር
ተጉዤ እማር ነበር።
በ ወ ቅ ቱ ፋ ጡ ማ ን
በመከተል ሁ ለ ት ደቂቃ ያደግኩበት ገጠር ቴሌቪዥንም
ዘግይተው የሩሲያዋ ቫለንቲና ሆነ ሬዲዮ አልነበረም። ስለዚህ
ይጎሮቫና ጃፓናዊቷ ዩኩ አርሞሪ ስለአትሌቲከስ የማውቀው ነገር
2ኛና 3ኛ በመሆን ተከታትለው አልነበረም። ይሁን እንጂ
ገብተዋል። ከ1997 እስከ 1999 በትምህርት ቤ ት ው ስ ጥ
የተካሄዱ የቦስተን ማራቶን እኣወዳደሩ ነጥብ ይይዙልን
ው ድ ድ ሮ ች በ ተ ከ ታ ታ ይ ነበር። አስተማሪያችን መሃረብ
ያሸነፈችውን ፋጡማ የ'ቦስተኗ ይዞልን "ማን ቀድሞ ይነካል"
ንግሥት' የሚል ቅጽል ስም እያለ ያወዳድረን ነበር።
አግኝታበታለች።
እኔ ከሴቶች ጋር ተወዳድሬ
ለአትሌት አበበ ቢቂላ አሸንፋለሁ። ወንዶችንም ቢመጡ
ት ል ቅ ፍ ቅ ር እ ን ደ ላ ት አሸንፍ ነበር። ከዚያ በኋላ
የምትናገረው አትሌት ፋጡማ ከትምህርት ቤቴ ተመርጬ
ሮባ "አቤን በደንብ እወደዋለሁ፤ በወቅቱ አውራጃ ወደሚባለው፣
አደንቀዋለሁ። አቤን እኔ ብቻ ከዚያ ደግሞ ክፍለ አገር
ሳ ል ሆ ን መ ላ ው ዓ ለ ም ለሚባለው ተወክዬ መወዳደር
ያደንቀዋል" ትላለች። ጀመርኩኝ። በዚሁ ነው እንግዲህ
ስ ለ አት ሌቲ ክስ ምንም ወደ አዲስ አበባ መጥቼ የተለያዩ የስፖርት
ለዓመታት ከአገርና ከአትሌቲክሱ የማውቀው ነገር የለኝም፡፡ በ1970 ዓ.ም ቡድኖች መኖራቸውን ያወቅኩት።
መድረክ ርቃ የቆችው የኦሊምፒኳ ኮከብ በአርሲ ዞን ሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ፣
ወደ ገጽ 78 ዞሯል
71
DINQ MEGAZINE March 2021 STAY SAFE 71