Page 74 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 74

የእናት ቅጣት …                             ግን  ግባችን  ምንድነው?  ያንን  ስናደርግ        ቦታው ላይ ለመቀመጥ? ሌሎችን አዋርደን
       ከገጽ  67 የዞረ ....
                                               ፍላጎታችን  ምንድነው?  አንዱን  ስሙን           እኛ  ለመከበር?  እናት  ስትቀጣ፣  በሆዷ
      እሳቸውም  ይታመሙ  ነበር።  ልጆቻቸው
                                               አጥፍተን፣  አንዷን  አዋርደን፣  ከምድረ          እያዘነች  ነው።  ልጇ  ሲያለቅስ፣  እሷም
      ሲያለቅሱ  እሳቸውም  ጓ ዳ   ገብተው
                                               ገጽ ለማጥፋት ነው ወይስ ለማረም እና             በሆዷ  እያለቀሰች  ነው።  ምክንያቱም
      የሚያለቅሱ  እናት  ነበሩ።  ነፍሳችውን
                                               ለማስተካከል? ርግጥ ነው፣ የትም ከተማ            ቅጣቷ  ለልጇ  ከማሰብ  የመጣ  እንጂ
      ይማር !!
                                               እንሁን፣ መካከላችን በስድብ       "የዶክትሬ      የጭካኔ  አይደለምና።  እኛም  ትችታችን፣
              አጠገባችን ያሉ ሰዎች ፣ አጠገባችን           ዲግሪ" ያላቸው ይኖራሉ።                     ቁጣችን፣ ተቃውሟችን፣ ክርክራችን ፣ ጥሩ

      ያሉ ድርጅቶች ፣ አጠገባችን ያሉ ማህበራት፣                                                  ለውጥን በመመኘት ያ ሰው ፣ ያቺ ሴት ፣ ያ
                                                      ያለ እቅድና ግብ ያገኙትን ሁሉ
      አጠገባችን  ያሉ  እድሮች፣  አጠገባችን  ያሉ                                                ድርጅት፣  የተሻለ  እንዲሆኑ  ከማሰብና
                                               መሳደብ፣     “  መድረክና  ማይክራፎን”
      መንፈሳዊ ድርጅቶች፣ አጠገባችን ያሉ የንግድ
                                               ካገኙ ከስድብ በቀር ሌላ ነገር ከአፋቸው           ከመመኘት  ይሁን።  ሰውን  በዓለም  ፊት
      ተቋማት፣  ከበደና  አየለ፣  ማርታና  በለጡ፣
                                               የማይወጣ ሰዎች አሉ። በስድብ የተገነባ            ለማዋረድና  ገፍትሮ  ገደል  ለመክተት
      ገረመውና ደበሌ፣ አባ እገሌ እና ሃጂ እገሌ ..
                                               ማህበረሰብ  እንደሌለ  ሁሉ፣  በጩኸት            ሳይሆን፣  የተጣመመ  ከሆነ  ለማቃናት፣
      ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ። ስህተታቸው ደግሞ
                                               የፈረሰ  ግድግዳ  ከባቢሎን  ግምብ  በቀር         ያጋደለች ከሆነች ደግፎ ለማንሳት ይሁን።
      ትልቅም  ትንሽም  ሊሆን  ይችላል።  ግን
                                               አልታየም። ስለዚህ ግባቸው ምንድነው?
      Eንዴት  ነው  የምናርማቸው?  በርግጥ                                                             ከላይ ያሉትን ስንተች ፣ በሆዳችን
                                               መፍትሄ  ይዞ  ለሚመጣ  ፣  እየወቀሰ
      በስብዓዊነት ነው? እንዲሻሻሉ፣ እንዲያድጉ፣
                                               ለሚያዝን፣  እየተቆጣ  ቅር  ለሚለው፣            ትችቱ  እኛንም  እየተሰማን  እና  እያዘንን
      እንዲበለጽጉ  ከማሰብና  ከመመኘት  ነው  ?
                                               እየተቸ ግን መፍትሄ ለሚጠቁም እንጂ ፣            መ ሆ ን   አ ለ በ ት ።   አ ሜ ሪ ካ ኖ ች ን
      በትችት ስንሸነቁጣቸው በውስጣችን እያዘንን
                                               ለደረቅ  ተሳዳቢዎች  ቦታ  መስጠታችን            ከምቀናባቸው  ነገር  አንዱ፣  የወደቀን  ሰው
      ነው?  ወይስ  በጭካኔ  ድራሻቸው  እንዲጠፋ
                                               በስደት  አገር  ወደፊት  እንዳንሄድ             ተችተውም ይሁን በነገር ጎሳስመው፣ እጁን
      በመፈለግ  ነው?  ለመሆኑ  በኮሚኒቲያችን
                                               አድርጎናል።                             ይዘው  ያነሱታል  እንጂ  እዚያው
      ውስጥ  አንዴ  የወደቀ  ሰው  እንደገና  ተነስቶ
                                                                                   በ እ ግ ራ ቸ ው   ረ ግ ጠ ው   ከ መ ሬ ት

      ያውቃል  እንዴ?  እናት  ምንም  ልጇን
                                                      በርግጥ  ውስጣችን  ያለው             አይደባልቁትም።  አሜሪካ  ውስጥ  ወደቆ
      ብትቀጣው፣  መጨረሻ  ላይ  ያለቀሰበትን
                                               ምንድነው? ማስተካከል ወይስ ማግለል?             ያልተነሳ  ማን  አለ?  ያሜሪካኖች  ትችት
      ፊቱን የምታጥበው ራሷ ነች።
                                               መኮትኮት  ወይስ  ነቅሎ  መጣል?               የእናት  ቅጣት  አይነት  ነው፣  አስለቅሰው

                                               አቅጣጫ  ማሳየት  ወይስ  ወደ  ገደል            መልሰው ፊት ያጥባሉ። እኛስ? በአደባባይ

             እኛስ  እንዴት  ነን?  በየቦታው
                                               መንዳት? ሽማግሌ ስንዘረጥጥ፣ የኮሚኒቲ            አዋርደነው፣  በአደባባይ  ስሟን  በጭቃ
      እንተቻቻለን፣  እንወጋገዛለን፣  እንኳን  ማዶ
                                               መሪ  ስናዋርድ፣  የእድር  መሪ  ስንሳደብ፣        ለውሰናት፣  ተመልሰው  መካከላችን
      ለማዶ  ሆነን  ቀርቶ፣  በአንድ  መንፈሳዊም
                                               መንፈሳዊ  መሪዎችን  ክብር  ስናሳጣ             እንዲቆሙ፣  የተሳሳቱትን  አርመው
      ይሁን  ፖሊቲካዊ፣  ማህበራዊም  ይሁን
                                               አላማችን  ምንድነው?  እንዲስተካከሉ             እንዲቀጥሉ  የፈቀድንላቸው  እነማን
      መረዳጃ  ድርጅት  ውስጥ  እርስ  በርስም
                                               ካለን ፍላጎት ወይስ እነሱን ገፍትረን እኛ          ናቸው? !!
      ጭምር  ዱላ  ቀረሽ  ጠብ  ውስጥ  እንገባለን።




       74                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79