Page 75 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 75

ከሪፖርተር  ጋዜጣ የተገኘ


              ጉማሬ  ባብዛኛው  ውኃ  ውስጥ            እስከ  ሦስት  ቶን  የሚመዝን  ሲሆን፣  በአንድ
       በመኖር  ይታወቃል፡፡  ሰውነቱን  ሙሉ            ምሽትም  እስከ  40  ኪሎ  ግራም  ድረስ
       ለሙሉ ውኃ ውስጥ ዘፍቆ ለ15 ደቂቃ ያህል          ይመገባል፡፡  የሚመደበውም  ከቅጠላ  ቅጠል

       መቆየትም  ይችላል፡፡  በእነዚህ  ጊዜያት
                                           በሊታዎች ነው፡፡
       አፍንጫውን  ዘግቶ  የመቆየት  አቅምም
                                                                                  በሚል ቅፅል ስም የሚጠሩት ጉማሬ፣ በአፍሪካ
       አለው፡፡ በውኃ ውስጥ ሲሄድም አፍንጫውን                  ቀን  ላይ  ሙቀትን ለመከላከል  በውኃ        በተለይም  ከሰሃራ  በታች  በሚገኙ  አገሮች

       ዘግቶ ነው፡፡                            ውስጥ የሚያሳልፍ ሲሆን፣ ምግቡን ለማግኘት             የሚኖር  ሲሆን፣  ሁለት  ሊጠፉ  የደረሱ
                                           ከውኃ የሚወጣው ምሽት ላይ ነው፡፡
              በቆዳቸው  ላይ  ፀጉር  ከሌላቸው                                               ዝርያዎችም አሉት፡፡

       እንስሳ  የሚመደበው  ጉማሬ፣  ሙቀት                    በምድር  ላይ  ከሚኖሩ  እንሰሳት
                                                                                          አንድ  ጉማሬ  መውለድ  የምትችለው
       በሚሆንበት  ጊዜ  ከፀሐይ  የሚከላከለው           ከዝሆንና  ከአውራሪስ  በመቀጠል  በትልቅነቱ           በዓመት  አንዴ  ከውኃ  ውጪ  ነው፡፡  የመኖር

       ዘይት መሰል ቅባት በቆዳው ላይ አለው፡፡           ይታወቃል፡፡  ጥንታዊ  ግሪኮች  ‹‹የወንዝ  ፈረስ››     ዕድሜያቸውም ከ40 እስከ 50 ይደርሳል፡፡
















































                                                                                                                   75
          DINQ MEGAZINE       March 2021                                              STAY SAFE                                                                                  75
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80