Page 78 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 78
ፋጡማ ሮባ.... ወስጄ እንዴት ማራቶን እንደምሮጥ በኦሊምፒክ ማራቶን ውድደድር
ክገጽ 71 የዞረ
ተማርኩ። ወደ ሞሮኮ ሄጄም ማራካሽ ላይ በማሸነፍ የመጀመሪያዋ ሴት
ክ ፍ ለ አ ገ ር ን ወ ክ ዬ ላይ ማራቶን ተወዳደርኩ። አፍሪካዊት መሆኔ በጣም አስደሰተኝ።
በተወዳደርኩበት ጊዜ የፌደራል ማረሚያ የሚረሳም አይደለም። ከአትላንታ በኋላ
ቤቶች ቡድን አይቶኝ ሃጂ ቡልቡላ ከሞሮኮ ሞሮኮሽ እስከ ቦስተን በ1997፣ 98፣ 99 በቦስተን ማራቶን
የሚባለል ሰው ላከብኝ። እርሱም ቡድኑ ውድድሮች በተከታትዬ ለሦስት ጊዜ
እ ን ደ ሚ ፈ ል ገ ኝ ፣ ት ም ህ ር ቴ ን ም በ1996 የማራካሽ ማራቶን ላይ አሸንፌያለሁ።
እንድማር፣ ደሞዝም እንደሚከፍሉኝ ብዙም ስልጠናና ልምምድ ሳላደርግ
ነገረኝ። ነበር የተሳተፍኩት። በውድድሩም 'ቢ ሩጫ ማቆምና ቤተሰብ
ካታጎሪ' የሚባለውን አምጥቼ
እኔም ቤተሰቤን ሳማክር ብዙም ተመለስኩ። በ2004 ነበር ሩጫ ያቆምኩት።
ደስተኛ ስላልነበሩ ሊከለክሉኝ አሰቡ። በዚያ ጊዜ ለመውለድ ብዬ ነበር ሩጫ
ይሁን እንጂ ሃጂን ካዩ በኋላ ፈቀዱልኝ፤ ከሁለት ወር በኋላ በሮም ያቆምኩት፤ ከዚያ በኋላ ግ ን
ከዚያም ወደ አዲስ አበባ መጣሁ። ማራቶን ተወዳድሬ፣ 'ኤ ካታጎሪ' አልተመለስኩበትም።
የሚባለውን ውጤት አምጥቼ
ተስፋ መቁረጥና ወደ ስኬት ጉዞ በኦሊምፒክ ውድድር ለመሳተፍ አሁን የሁለት ልጆች እናት ነኝ።
በ1994 እኤአ ቤልጂየም አገር
ነበርኩኝ። እዚያም በአገር አጭር
ውድድሮች ላይ በመሮጥ ተሳተፍኩኝ።
ቤልጂየም በቆሁበት ወቅት
አንድ ማራቶን የምትሮጥ ሴትን በፓሪስ
ማራቶን ለምን ካንቺ ጋር አልሮጥም ብዬ
ጠየቅኳት።
እርሷም ነይ አብረን እንሂድ
አለችኝ። ከዚያም በፈረንጆቹ አቆጣጠር
በ1994 በተካሄደው የፓሪስ ማራቶን
ሳልዘጋጅ ተወዳደርኩ። የሚያስችለኝን ነጥብ አገኘሁ። የመጀመሪያው ልጄ 15 ዓመት ሁለተኛዋ
ደግሞ 13 ዓመቷ ናቸው። ሩጫ ካቆምኩ
ውድድሩ ሲጀመር ከሌሎች በዚሁ ልምምድ አድርጌ በኋላ ምንም እየሰራሁ አልነበረም።
አትሌቶች ጋር መሮጥ አቃተኝ። ጥለውኝ በ1996 በተካሄደው የአትላንታ ልጆቼን እያሳደኩ ነበር። ይሁን እንጂ
ሄዱ፤ ይሁን እንጂ ወደ 35ኛው ኪሎ ኦ ሊ ም ፒ ክ ለመሳተፍ ሄድኩኝ። እነርሱ ካደጉልኝ በኋላ አንደንድ
ሜትር ላይ ደረስኩባቸው። ኦሊምፒክ ትልቅ ውድድር ነው። ሥራዎችን ለመስራት እያሰብኩ ነው።
የ አ ት ላ ን ታ ኦ ሊ ም ፒ ክ ለ እ ኔ
ከእነርሱ ጋር ግን መቀጠል ከተሳተፍኩባቸው ሁሉ ትልቁ ውድድር
አልቻልኩም ጥለውኝ ሄዱ። በጣም ነበር። የአሁኑን አትሌትክስ ብዙም
ደክሞኝ ስለነበር ውሃ ጠጣሁ። አልከታተልም። ይሁን እንጂ በተለያዩ
ውሃውም ሆ ዴ ን ወጥሮ ያዘኝ። ለውድድሩ በበቂ ተዘጋጅቼ ውድድሮች ላይ ስመለከት ጠንካራ
ውድድሩንም ብጨርስም ሁለተኛ ነበር። ግን ፍርሃት በውስጤ ስለነበረ አትሌቶች አሉ። እኛ ስንገባበት
አሸንፋለሁ የሚል ግምት አልነበረኝም። የነበረውንም ሰዓት እያሻሻሉ ነው።
አልሮጥም ብዬ ነበር።
ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ከተስማሙ እና
ወደ አገር ቤት ስመለስ ግን ካሸነፍኩ በኋላ ግን ትልቅ ደስታ ነው በደንብ ከሰሩ ከዚህ የበለጠ ነጥብ
ዶ/ር ወልደ መስቀል ኮስትሬ ማራቶን የተሰማኝ። አሰልጣኞቼም በውድድሩ
እንድሮጥ ጠየቁኝ። ከዚያ በኋላ ስልጠና ታሸንፋለች ብለው አልጠበቁም ነበረ። ማምጣት እንደሚችሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
78 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013