Page 80 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 80
በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ ደን አቋርጠው ከዛፎቹ ርዝማኔ የተነሣ ፀሐይን ይህንን ፈተና ሲያልፍ የሚያገኘውን ክብር፣ ክብሩ
አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ለማየት ወደማይቻልበት ሆድ ውስጥ ገቡ፡፡ ለእርሱ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቡና ለጎሳው ሁሉ
ናቸው፡፡ የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም ሌሊቱን የማሳለፊያው ቦታ ተመረጠ፡፡ ወጣቱም እንደሚተርፍ ሲያስበው እንደገና የብርታት
መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ ፈተና ዓይኑን በጨርቅ ታሠረ፡፡ ታዛቢዎችም ዓይኑ መንፈስ ይወረዋል፡፡ 650ሺ ሄክታር በሚደርሰው
አላቸው፡፡ ወጣቱን አባቱ ይዞት ሊመሻሽ ሲል ወደ በሚገባ የታሠረ መሆኑን አረጋገጡ፡፡ ከዚያም የቼሮቄ ደን ውስጥ ከ20 ሺ በላይ የእንስሳትና
ጫካ ይሄዳል፡፡ ዓይኑን በጨርቅ ይታሠራል፡፡ አንድ ቦታ እንዲቀመጥ ተደረገ፡፡ በመጨረሻም የዕጽዋት ዝርያዎች ይኖራሉ፡፡ ረዣዥም ተራሮች፣
ምንም ነገር ለማየት አይችልም፡፡ ያንን ጨርቅም ሁሉም ሰዎች ተራ በተራ እየተሰናበቱት ጫካ አቋርጠው የሚጓዙ ወንዞች፣ ገበታ የመሰሉ
ከዓይኑ ላይ ለማንሣት አይፈቀድለትም፡፡ አንድ አካባቢውን ለቅቀው ሄዱ፡፡ ኮቴያቸው እየራቀው ሸለቆዎች፣ አስቸጋሪ ገደላ ገደሎችና ለጥ ያሉ
ቦታ ላይ ይቀመጣል፡፡ ከተቀመጠበት ቦታም እየራቀው ሲሄድ ይታወቀዋል፡፡ ሜዳዎች በውስጡ አሉ፡፡ እነዚህን ሁሉ ወጣቱ
መንቀሳቀስ አይፈቀድለትም፡፡ ጨለማው አልፎ ያስባቸዋል፡፡
አካባቢው ጸጥ ረጭ አለ፡፡ መጀመሪያ
ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ በዚያ ጫካ ውስጥ
አካባቢ የዛፎቹ ንጽውትውታ ይሰማ ነበር፡፡ ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቀውና
ለብቻው አንድ ቦታ ተቀምጦ ማሳለፍና
ነፋሱና ቅጠሎቹ ኅብረት ፈጥረው እያዝናኑት የሚያስፈራው አንድ ነገር ነው፡፡ ብቻውን መሆኑ፡፡
‹ወንድነቱን› መፈተን አለበት፡፡ አካባቢው ጸጥ ያለ
ነበር፡፡ እየቆየ ግን ሁሉም ነገር ረጋ፡፡ እዚህም ቼሮቄዎች ‹አሲ› ብለው በሚጠሯቸው ባህላዊ
ነው፡፡ ከአራዊት ጩኸትና ኮሽታ በቀር ሌላ
እዚያም ‹ኮሽ› የሚል ነገር ይሰማል፡፡ ቱርር ብለው ቤቶቻቸው ውስጥ በአንድ ቤት አብረው
የለበትም፡፡ ሰውም በአካባቢው አይደርስም፡፡
የሚያልፉ ነገሮች አሉ፡፡ በቼሮቄ ተረቶች ውስጥ የሚያድሩት ብዙ ቤተሰቦች ናቸው፡፡ ብቻውን
ምግብና ውኃ የሚያቀብለውም የለም፡፡ የልብ
ስለ ቼሮቄ ደን የሰማቸውን ተረቶችና ታሪኮች የሚኖርም ሆነ ብቻውን የሚያድር የለም፡፡ አደን
ምቱን እያዳመጠ ሌሊቱን በጸጥታ ያሳልፈዋል፡፡
አስታወሰ፡፡ አዳኞች ወደዚህ ጫካ መጥተው ሲሄዱ በጋራ ነው፤ ወንዝ ሲወርዱም በጋራ ነው፡፡
ይህን ሌሊት ያለ ችግር ለማሳለፍ የቻለ ወጣት
ያፈጸሟቸው ጀብዱዎች፣ ያጋጠሟቸውንም አሁን ግን ለብቻው በቼሮቄ ደን ውስጥ ያውም
ለዐቅመ አዳም ደረሰ ማለት ነው፡፡ እንዴት
ፈተናዎች፣ ያለፉባቸውንም ውጣ ውረዶች በሌሊት ቁጭ ብሏል፡፡
እንዳሳለፈውና ምን እንዳጋጠመው ከእርሱ በታች
ይተርኩ ነበር፡፡ በዚያ ዘመን ደኑን በእግር አቋርጦ
ላሉት ልጆች ለመናገር አይፈቀድለትም፡፡ ዕንቅልፉ ይመጣና ይሄዳል፡፡ ብርታቱ
መውጣት ራሱ እንደ ጀግንነት ይቆጠር ነበር፡፡
እያንዳንዱ ወንድ የራሱን ማንነት በባህሉ መሠረት ይመጣና በፍርሃት ይተካል፤ እንደገና ደግሞ
መጀመሪያ በበትር እየገለጡ ለመሄድ የሚስቻለው
መፈተሽ አለበትና፡፡ በጀግንነት ስሜት ይወረራል፡፡ አንዳች አውሬ
ደን እየቆየ ግን ዓይን እስከመውጋት ይደርሳል፡፡
ቢመጣበት ምን ለማድረግ ይችላል? ሳያየው
በዚህ ሥርዓት መሠረት አንድ የቼሮቄ ጥቅጥቅ ይልና ቀኑን ጨለማ ያደርገዋል፡፡ በዚህ
በድምጹና በአካሄዱ ብቻ ማንነቱን መለየት
ወጣት በምሥራቅ ቴነሲና በሰሜን ካሮላይና ደን ውስጥ አልፎ አልፎ በጎሳዎች መካከል ውጊያ
አለበት፡፡ ዓይኑ እንደተሸፈነ መከላከልና
ወደሚገኘው የቼሮቄ ደን ተወሰደ፡፡ ፀሐይ እንደተደረገ ይወራል፡፡
መቋቋምም አለበት፡፡ ያውም ብቻውን፡፡
እየጠለቀች መሆኑን እያየ ነው የተጓዘው፡፡ አባቱ
ሌሊቱ እየጨመረ ሲሄድ ፍርሃት የሚረዳው የለም፤ ምን እንደሆነ እንኳን ታሪኩን
የዓይን ማሠሪያውን ጨርቅ ይዟል፡፡ ሌሎች ሸኚ
ይመጣበት ጀመር፡፡ ለምን እዚህ እንደመጣ፣ ሊ ነ ግ ር ለ ት የ ሚ ች ል የ ለ ም ፡ ፡ ቢ ቆ ስ ል
የጎሳ አባላት ደግሞ ይከተሉታል፡፡ ጥቅጥቅ ያለውን
ወደ ገጽ 86 ዞሯል
80 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013