Page 81 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 81
ምንጭ፡ (አብመድ)
ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ያበረከቱት አስተዋጽዖ ከፍተኛ እንደሆነ ታሪክ
የማይነጥፍ ታሪካቸውን በደም ቀለማቸው ይዘክራል፡፡
የ ጻ ፉ በ ት ነ ው ፡ ፡ ‘ እ ጄ ን
በዓድዋ ጦርነት ኢትዮጵያ
ሳልንተራስ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ክብር አሳልፌ
በበላይነት እንድታጠናቅቅ የነበራቸው ብልሃት
አ ል ሰ ጥ ም ’ በ ሚ ል ቆ ራ ጥ ወ ኔ ም
የተሞላው የመሪነት ሥልት እና ወኔ
ተዋድቀውበታል፡፡ አጥንታቸውን ከስክሰው
ከታሪካቸው ሁሉ የላቀውን ሥፍራ ይይዛል፡፡ በዚያ አቋማቸውም የውጫሌው
ደማቸውን አፍሰው የኢትዮጵያን ወሰን
ስምምነት ሙ ሉ በሙሉ እንዲሰረዝ
አ ስ ከ ብ ረ ው የ ዓ ለ ም ን ታ ሪ ክ ም የእቴጌ ጣይቱ ሀገርን ከወራሪ
እስከማድረግ ደርሰዋል፡፡
ቀ ይ ረ ው በ ታ ል ፡ ፡ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የማዳን ጥበብና የአልደፈር ባይነት
ማንነታቸውን እንዲያስተጋቡ ከማድረግ አልፎ ኢትዮጵያዊ ስሜት ድንቅ ነው፡፡ ገና በውጫሌ እቴጌ ጣይቱ፣ እነ ራስ መኮንን፣
በቅኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ ወድቀው ለነበሩና ስምምነት የአንቀጽ 17 ጣልያንኛ ትርጉም ራስ መንገሻ ዮሐንስን፣ ራስ አሉላን፣ ራስ አባተን
ለመላው ጭቁን የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ጣል ያን ኢ ት ዮ ጵ ያን በ ሞግ ዚ ት ነ ት እና ፊታውራሪ ገበየሁን ከመሳሰሉ የጦር
የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀ ነው— የዓድዋ ድል። የማስተዳደር ፍላጎት እንዳላት በታወቀ ጊዜ አዛዦች ጋር ተሠልፈው የዓድዋ ጦርነትን
ቁጣቸውን ቀድመው ያሰሙት ብርሃን ዘ- መርተዋል፡፡ በተሳተፉበት አውደ ውጊያም 3
የዓድዋ ጦርነት ኢትዮጵያውያን
ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ ሺህ ወታደሮችን አሰልፈው በመምራትም ትልቅ
ጾታ፣ ብሔር እና ሃይማኖት ሳይለያቸው
ተጋድሎ ፈጽመዋል፡፡
በአንድነት ለነጻነታቸው የተዋደቁበት አውደ በትርጓሜው ሳቢያ በተነሣው
ውጊያ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የጦር መሪ፣ አለመግባባትና የዲፕሎማሲ ውዝግብ እቴጌ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ ወደ ዓድዋ
የሎጅስቲክስ እ ና የሕክምና ዘርፉን ጣይቱ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንደነበራቸው ተራራ የዘመቱት ተዋጊ ሠራዊት ብቻ ይዘው
አልነበረም፤ አዋጊ እ ና ወ ኔ ቀስቃሽ
ሲያስተባብሩ የነበሩትን ጀግና ኢትዮጵያዊት የታሪክ አዋቂዎች ከትበዋል፡፡
አዝማሪዎችን ጭምር አሰልፈው እንጂ፡፡ በአዲስ
ልንዘክር ወደድን።
የትርጉም ስሕተቱ እንደነበር
አበባ ዩኒቨርሲቲ የያሬድ ሙዚቃ ትምሕርት
በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ሥፍራ ባወቁ ጊዜ በቤተ መንግሥቱ አዳራሽ ግብር
ቤት መምህሩ ሰርጸ ፍሬ ስብሐት ‹ደቦ› በተሰኘ
ካላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶች መካከል እቴጌ እየተመገቡ ለነበሩ መኳንንትና መሳፍንት
መጽሐፍ ላይ እንደከተቡት እቴጌ ጣይቱ በገና
ጣይቱ በግምባር ቀደምትነት የሚጠሩ “እንግዲህ በቃ! በአንድነት ሆነን ከጣልያን
ወዳድ ናቸው፡፡ በጦርነቱ ጊዜም ለሠራዊቱ የወኔ
ናቸው፡፡ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ ዳግማዊ አጤ ጋር ጦርነት እንገጥማለን፤ እንፋለማለን እንጂ
ትጥቅ እንዲያቀብሉ በርካታ አዝማርያን እና
ምኒልክን ካገቡ በኋላ በዘመናዊት ኢትዮጵያ የጣልያን አሽከር አንሆንም” በማለት በቁጣ በገና ደርዳሪዎችን አስከትለዋል፡፡ አዝማሪዎቹም
የፖለቲካ፣ የአስተዳደር እና ሥልጣኔ አውዶች ጮኸው ተናግረዋል፡፡
ወደ ገጽ 28 ዞሯል
81
DINQ MEGAZINE March 2021 STAY SAFE 81