Page 86 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 86
ብቻህን….
ከገጽ 80 የዞረ… ሸለብ ሊያደርገው ሲሞክር የወፎቹን ታውቃታለህ? › አለው አባቱ ጎንበስ ብሎ አንዲት
የሚያያክመው፤ አውሬው ይዞት ቢሄድ ድምጽ ሰማ፡፡ እየነጋ መሆኑን ሲያስብ ብርታቱ ሸካራ ቅጠል እየቆረጠ፡፡
የሚያስጥለው የለም፡፡ ይህንን ሁሉ ሲያስብ ተሰብስቦ መጣ፡፡ የመከራው ሌሊት እያለፈ ነው፡፡
‹አላውቃትም› አለ ልጁ፡፡
ፍርሃቱ ያይላል፡፡ ለዐቅመ አዳም የሚደርስበትና ሠፈሩ በከበሮ
የሚናወጥበት ሰዓት እየደረሰ ነው፡፡ ጥቂት ከቆየ ‹ይህቺ ቅጠል እባብና እርሱን
በሐሳብ ወዲያና ወዲህ እየተማታ
ፀሐይዋ ብቅ ትላለች፡፡ ዓይኑ የተሸፈነበትን ጨርቅ የመሰሉትን የምታባርር ናት፡፡ ሽታዋን ከሩቁ
ሌሊቱ ይገሠግሣል፡፡ አራዊቱ ይጮኻሉ፡፡ ማሞቅ ስትጀምር ያን ጊዜ ጨርቁን ይፈታዋል፡፡ ካሸተቱ በአካባቢዋ አይቀርቡም› አለው፡፡ ያንን
እንዲያውም አንዳንዶቹ በአጠገቡ ናቸው፡፡
ይህንን የብቸኝነት ጫካ እየዘለለ ለቅቆ ጎሳው ወንዝስ ታውቀዋለህ?› አለው በሩቁ ፀሐይዋ
ከሹክሹክታ፣ እስከ ግሣት፣ ከሲርታ እስከ ፉጨት
በጉጉት ወደሚጠብቅበት ሥፍራ ይገሠግሣል፡፡ የምትንቦጫረቅበትን ወንዝ እያሳየ፡፡ ‹እርሱንማ
ድምጻቸው ይመጣል ይሄዳል፡፡ ዙሪያውን
እየከበቡ የሚተራመሱ አራዊትም አሉ፡፡ በእግሩ እንደጠበቃት ፀሐይዋ መውጣቷን አውቀዋለሁ፤ የኦኮናሉፍቴ ወንዝ አይደል እንዴ›
አለና መለሰለት፡፡ ‹ታድያ የቱ አውሬ ነው ይህንን
ሥር ሲያልፉ፤ ሰውነቱን ታክከውት ሲሄዱ ዐወጀች፡፡ ዓይኑ የታሠረበት ጨርቅ መሞቅ
ይሰማዋል፡፡ ባህሉ ግን ካለበት ቦታ እንዲነቃነቅ ጀመረ፡፡ አሁን ጨርቁን መፍታት ይችላል፡፡ ብርዱ ገደላማ ወንዝ ተሻግሮ የሚመጣብህ› አለ አባቱ
እየሳቀ፡፡ ልጁም ሳቀ፡፡ ‹ይህንን ሌሊት ሌሊት
አይፈቅድለትም፡፡ በጽናትና በትዕግሥት፣ ያለ ያቆረፈደውን እጁን አፍታትቶ ጨርቁን በፍጥነት የሚመጣ ወፍስ ታውቀዋለህ› አለና አንድ ሽው
ፍርሃትና ያለ ጭንቀት ባለበት እንደተቀመጠ መፍታት ጀመረ፡፡ ቋጠሮዎቹን ቀስ በቀስ አላቅቆ
የፀሐይዋን ምጽአት መጠበቅ አለበት፡፡ ዓይኑን ነጻ ሲያወጣ፡፡ ለጥቂት ሰከንዶች አካባቢው ብሎ ያለፈ ወፍ አሳየው፡፡ ልጁ ወፉን ለማየት
የሚችልበት ርቀት ላይ አልነበረም፡፡ ወፉም
ተደናበረበት፡፡ ጸጥ ብሎ ቆየና ዓይኖቹን አሻቸው፡፡
አራዊቱም፣ ነፍሳቱም፣ የጫካው በሽውታ ነው ያለፈው፡፡ ‹አላየሁትም› አለው
ቀስ በቀስም አካባቢው በብርሃን እየተገለጠለት
ግርማም አያስጨንቀውም፡፡ የሚያስጨንቀው
መጣ፡፡ ፊት ለፊት ወዳለው ጫካ ዓይኑን ልጁ፡፡
በዚያ ከልጅ እስከ ቅመ አያት በአንድነት
ሲወረውር ጉብታው ላይ አባቱን አየው፡፡ ውርጩ ‹ይህ ወፍ ሌሊት ሌሊት ያጉረመርማል፡፡
በሚኖርበት ማኅበረሰብ ውስጥ አድጎ በዚህ ጫካ
በላዩ ላይ ዘንቦበታል፡፡ ጦሩን ተክሎ ቀስቱን እርሱ ወደሚያጉረመርምበት ቦታ አራዊት
ውስጥ ብቻውን መሆኑ ነው፡፡ ከአራዊቱ ይልቅ
አንግቶ ተቀምጧል፡፡ አይቀርቡም፡፡ እነዚህ ሁሉ ሳያውቁህና
ብቸኝነቱ ያስፈራዋል፡፡ ለአራዊቱ አራዊት፣
ለነፍሳቱም ነፍሳት፣ ለዛፎቹም ዛፍ አላቸው፡፡ ተወርውሮ ሄደና አቀፈው፡፡ ‹መቼ ሳታውቃቸው አንተን ሲጠብቁህ ነው ያደሩት፡፡
መጣህ?› አለው የልብሱ ቅዝቃዜ እየተሰማው፡፡ አየህ ልጄ አብረውህ ሲጠብቁህ ያደሩ ብዙ
እርሱ ግን ብቻውን ነው፡፡ እንደዚህ ሌሊት ሰው
ናቸው፡፡ ወንዙ፣ ዛፉ፣ ተራራው፣ እነዚህ ሁሉ
ተመኝቶ አያውቅም፡፡ ግን ብቻውን ነው፡፡ ‹እዚሁ ነበርኩ› አለው አባቱ፡፡
አብረውህ ነበሩ፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ እኔ
እንደዚህ ሌሊት ሰው ናፍቆት አያውቅም፡፡ ግን ‹ከመቼ ጀምሮ› አለው ልጁ፡፡
ብቻውን ነው፡፡ አባትህ አብሬህ ነበርኩ፡፡ አንተ ግን ብቻዬን ነበርኩ
‹ከመጀመሪያ ጀምሬ› አልክ፡፡ ብቸኝነትህን ያመጣው ብቻህን መሆንህ
ሌሊቱ እየገሠገሠ ነው፡፡ ድካሙም አይደለም፡፡ አብሮህ ያለውን አለማወቅህ እንጂ፡፡
‹ሌሊቱን እዚህ ነው እንዴ ያደርከው›
እየጨመረ ነው፡፡ በዚያ የብርታቱ ሰዓት ከዚህ ሌሊት እንድትማር የምንፈልገው አንዱ
‹አዎ›
ያልመጡት አራዊት በዚህ የድካሙ ሰዓት ቢመጡ ትምህርት ሰው ምንጊዜም ብቻውን እንዳልሆነ
ምን ሊውጠው ነው? የኦኮናሉፍቴ ወንዝ ከዐለቱ ‹እኔኮ ብቻየን የሆንኩ መስሎኝ ነበር› እንድታውቅ ነው፡፡ አካባቢህን ካላወቅህ በሰዎች
ጋር እየተጋጨ ሲወርድ የሚፈጥረው ድምጽ ‹ብቻህን አልነበርክም፡፡ እኔ በንቃት መካከል ሆነህ እንኳን ብቻህን ትሆናለህ፡፡
ይሰማዋል፡፡ ወንዙ ከዐለቱ ጋር የሚጋጭበት ጋ እየተከታተልኩህም፣ እየጠበቅኩህም ነበር፡፡ አንተ አካባቢህን ካወቅከው ግን መቼም ብቻህን
ሲደርስ መልኩ ቡናማ ይሆናል፡፡ ወዲያው ደግሞ ስታሸልብ እኔ ግን አላሸልብም ነበር፡፡ እዚሁ አትሆንም፡፡› አባትና ልጅ በደስታ እየተጨዋወቱ
ነበርኩ፡፡ እያየሁህ ነበር፡፡ ምናልባት ግን
አካባቢው ቀስተ ደመና ይፈጥራል፡፡ አሁን ግን ከጫካው ወጥተው በጉጉት ወደሚጠብቃቸው
ስለማታየኝ የሌለሁና ብቻህን የሆንክ መስሎህ
ሌሊት ነው፡፡ ምን እየሆነ እንደሆን አያውቅም፡፡ ይሆናል፡፡ ግን አልነበርክም፡፡ ይህችን ቅጠል ሕዝብ ተቀላቀሉ፡፡
86 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013