Page 87 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 87

የወሩ ጉዳይ....
                                                                  ክገጽ  16  የዞር

                                                                  የተሰኘው  አዲስ  የሙዚቃ  አልበም  በሙዚቃ  ድግስ  እና  በእራት
                                                                  ምሽት እንደሚመረቅ ትነገረ፡፡

                                                                       የካቲት  25  ቀን  2013  ዓ.ም  በወዳጅነት  ፓርክ  በሚዘጋጀው
                                                                  የአልበም  ምርቃትና  የእራት  ዝግጅቱ  300  ጠረጴዛዎች  የሚዘጋጁ
                                                                  ሲሆን  እያንዳንዳቸው  አንድ  ሚሊዮን  ብር  ዋጋ  ይኖራቸዋል።
                                                                  ከእነዚህ ጠረጴዛዎች ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ በጥላሁን

                                                                  ገሠሠ ስም ለ"ገበታ ለሀገር" የሚገባ ይሆናል ተብሏል።

                                                                        "ቆሜ  ልመርቅሽ"  የተሰኘው  የአልበሙ  መጠሪያ  የቪዲዮ
                                                                  ክሊፕ  ለጋዜጠኞች  እይታ  ቀርቧል።  የእነዚህን  ዘፈኖች  ግጥሞች
                                                                  ያየራድ አላመራው ሰባት፣ እንዲሁም ቀሪዎቹን አርቲስት አለምጸሀይ
                                                                  ወዳጆ የገጠሟቸው ሲሆን ዜማዎቹን በሙሉ ሞገስ ተካ ደርሷቸዋል።

                                                                       በተጨማሪም  በአልበሙ  ላይ  ባለው  ምስል  ቲሸርቶ፣  የአፍ
                                                                  መሸፈኛ  ማስኮች፣  እጅ  ላይ  የሚታሰሩ  ጌጦች  እንዲሁም
                                                                  የድምጻዊውን  ህይወት  የሚያሳዩ  ዲጂታል  እና  የወረቀት  ጥምር
                                                                  ስራዎችን የያዘ መጽሀፍም ተዘጋጅቷል ተብሏል።

                                                                       ዩክሬን  ከኢትዮጵያ  በተጨማሪም  በሌሎች  አፍሪካ  አገራትም
                                                                  የእንቁላል ምርት በገፍ እንድምትልክ አስታዉቃለች፡፡ በቅርቡም ወደ
                                                                  ኢትዮጵያ፤ ጋና፤ ሞሮኮ፤ አልጄሪያ፤ አንጎላና ደቡብ አፍሪካ እንቁላል
                                                                  እንደምታስገባ ተሰምቷል፡፡



                                                                                                                   87
          DINQ MEGAZINE       March 2021                                              STAY SAFE                                                                                  87
   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92