Page 92 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 92
ፍልስፍና
ተረፈ ወርቁ (ታዛ መጽሔት)
አንድ ነጭ ፖሊስ አፍሪካ አሜሪካዊውን ጥቁር ሕዝቦች ንቅናቄና ጥምረት መገለጫ ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን በተለይም ከዓለም
ጎልማሳ ጆርጅ ፍሎይድን በጠራራ ጸሐይ የጥቁሮች አንድነት የፖለቲካዊ፣ የኢኮኖሚያዊና ጫፍ እስከ ጫፍ ዜናው ከተሰማው የዓድዋ ድል
አስፋልት ላይ አጋድሞ በጉልበቱና በክርኑ ተጭኖ የማኅበራዊ ዕድገት መሠረት ነው በሚል እምነት በኋላ ኢትዮጵያኒዝም በዓለም ዙሪያ እየተስፋፋ
ለሞት እንዲያበቃ ያደረገበት፣ በዓለም ዙሪያ ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያኒዚም መንፈሳዊ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ተጠናክሮ
የተሰራጨው ኢ-ሰብአዊና አሰቃቂ የሆነ ቪዲዮ ነፃነት፣ በራስ መተማመን፣ ለራስ ክብር መስጠት፣ ዘልቆአል። በመንፈሳዊ ዓለም የተሰማሩ በአሜሪካና
በአሜሪካና በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ የሆነ ቁጣን ራስን መቻል፣ የዉጭ ጭቆናን መቋቋም፣ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ቄሶችም ፍልስፍናው
መቀስቀሱ ይታወሳል። በአሜሪካ በተለያዩ ግዛቶች ዓለማዊ ሕይወት በመንፈሳዊ፤ ሕይወት ማነጽን፣ እንዲስፋፋ ብዙ ጥረት አድርገዋል። የነፃነት
የሚገኙ አፍሪካ አሜሪካውያን “ Black Life የተጨቆኑ ሰዎች በጋራ እንዲተባበሩ፣ የሰብአዊ አፍቃሪዎችም፤ “አፍሪካ ለአፍሪካውያን ትገባለች!”
Matters” በሚል በቀድሞ ዘመን የትግል መረዳዳትና እርስበርስ መተሳሰብን ያጨቀ ሰፊ የሚለውን የፓን-አፍሪካን መሪ መፈክር
መርሕአቸው ኃይል የተቀላለቀበት የበቀል ርምጃ አስተምሮት ነው። ያስተጋቡት የኢትዮጵያኒዝም የነጻነት መንፈስ
እየወሰዱ እንዳሉ በመገናኛ ብዙኃን በስፋት የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ኒ ዝ ም ፍ ል ስ ፍ ና በፈጠረባቸው ወኔና ቅንአት ነው።ይህ
እየዘገቡ ነው። ኢትዮጵያኒዚም የፈጠረው የነጻነት መንፈስና
የአፍሪካዊያን/ የጥቁር ሕዝቦችን ታሪክ፣ ባህል፣ መነቃቃትም አፍሪካን ከቅኝ ግዛት ቀንበር አላቆ
የዛሬ 60 ዓመት አካባቢ የጥቁር ሕዝቦች መንፈሳዊና ሳይንሳዊ ግኝቶችን ለማጣመር ያለመ ልጆችዋ በነጻነትና በእድገት ጎዳና እንዲገስግሱ
ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ በመሆኑ በፀረ ቅኝ አገዛዝ፣ በፀረ ባርነትና በፀረ የሚያልመውን የፓን-አፍሪካኒዝምን ፍልስፍና
በሕግ ቢታወጅም በአሜሪካ የሚኖሩ ጥቁሮች ዘረኝነት ላይ የተደረጉ ተጋድሎዎችም የዚሁ ወለደ። የታሪክ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣
አሁንም በአገራቸው የዜግነት መብታቸው አስተሳሰብ ፍሬ ተደርገው ይታያሉ። የጋናው ፕሬዚዳንት ኩዋሜ ንኩሩማህ ከአፍሪካ
ሙሉበሙሉ አልተጠበቀላቸውም ማለት መሪዎች መካከል ግንባር ቀደም ፓን አፍሪካኒስት
ይቻላል፤ መድልዖው አሁንም አላቆመም። በዚህ የነበሩ ሲሆን፣ ማርከስ ጋርቬይ፣ ጥቁር
የሚቆጩ ጥቁሮች አሁንም ትግላቸውን የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና በአፍሪካ አሜሪካዊው ማልኮም ኤክስ፣ እንዲሁም ደግሞ
አላቆሙም። ሆኖም በቅርብ ጊዜ ዕውቅናን እያገኘ አሜሪካውያን መብት ትግል ታሪክ ዊሊያም ኤድዋርድ ቡርግሃርድ ዱ ቦይስ ከአፍሪካ
የመጣው “የጥቁርም ሕክሥተት መሠረት አድርጌ- ውጭ የሚኖሩ የንቅናቄው አመንጪዎች ተደርገው
ለአፍሪካ፣ ለአፍሪካ አሜሪካውያንና ለመላው ኢትዮጵያኒዝም ከአፍሪካውያን፣ ይወሰዳሉ።
ጥቁር ሕዝቦች የነጻነትና የመብት ጥያቄን ከአፍሪካ አሜሪካውያንና ከመላው የጥቁር
በማስተባባር ረገድ ትልቅና አኩሪ የሆነ ታሪካዊ ሕዝቦች የነጻትና የመብት ትግል እንስቃሴ ታሪክ የፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ
ስፍራ ያለውን የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍናን እና ጋር ጥብቅ የሆነ ቁርኝት እንዳለው የታሪክ አቀንቃኞቹ አንዲት አፍሪካን የመፍጠር ዓላማ
እንስቃሴን በአጭሩ ለመዳሰስ እሞክራለሁ።ይወት መዛግብት ያሳያሉ። የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ነበራቸው። በመላው ዓለም በነጮችና በጥቁሮች
ይገባዋል” (Black Lives Matter – BLM) የተፈጠረው፤ በሃይማኖትና በፖለቲካ የጭቆና መካከል ያለውን ልዩነት ለማስተካከል፣ ፍትሐዊ
እንቅስቃሴ ታሪካዊውን የ60ዎቹን ነውጥ አልባ ቀንበር ውስጥ ወድቀው፤ እንዴት ነፃነታቸውን ያልሆነው የሀብት ክፍፍል እንዲቀርና አፍሪካ
የሰብአዊ መብቶች ትግል ወደሌላ አቅጣጫ ለመቀዳጀት እንደሚችሉ ሲያስቡና ሲያሰላስሉ በከፍተኛ ደረጃ ተወዳዳሪነቷ አድጎ በቂ ተፅዕኖ
እየወሰደው እንዳለ የሰሞኑ ክሥተት እያሳየን ነው። በነበሩ፤ ከአፍሪካ በባርነት የተጋዙ ጥቁር/አፍሪካ- ለማድረግ የምትችልበት ዕድል እንዲፈጠር ያለመ
አሜሪካውያን ነው። ዓላማ ነበራቸው።
በዛሬው አጭር መጣጥፌ- ይህንን
ሰሞኑን በአሜሪካ በጆርጅ ፍሎይድ ላይ የፍልስፍናው ንድፈ-ሐሳብ፤ የኢትዮጵያኒዚምና የፓን-አፍሪካን ቅደመ
የተፈጸመውን የዘረኝነት ጥቃት መንፈሳዊነትን ከሰው ልጆች ነፃነት ጋር ያጣመረ፣ ተከተልና ትሥሥርን ለአሁኑና ለመጪው
ያቀናጀና ያስተሳሰረ ነው። ኢትዮጵያኒዝም 34ትውልዶች ለማስተላለፍ ሲባልም ዛሬ በአዲስ
ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ምንድን ነው? የተጀመረው በ16ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ገደማ አበባ፣ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ቅጥር ግቢ
አካባቢ ቢሆንም፤ ከ1776 የአሜሪካ የነፃነት
ኢትዮጵያኒዝም- እንደ ጽንሰ ሐሳብ ትግልን ተከትሎ እያየለና እየተስፋፋ የመጣ ነው። ውስጥ የታላቁ ፓን አፍሪካኒስት ዶክትር ኩዋሜ
ሲተነተን በመላ ዓለም የሚኖሩ አፍሪካዊያን/ ንክሩማህ ሐውልት ቆሞላቸዋል። በንኩርማ
ወደ ገጽ 93 ዞሯል
92 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013