Page 90 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 90

“የጥበቡ ሰው እንዴት ጠፋ”


            በጥበቡ በለጠ   እንዳቀረበው


             ቀኑ ቅዳሜ ምሽት ነው፡፡ ወሩ የካቲት         ተመረመረ፡፡ ውጤቱ ምን ይሆን? አቤን ምን
      አንድ 1972 ዓ.ም ቦታው ደግሞ ጐጃም በረንዳ          ገደለው?
      አካባቢ፡፡ ኢትዮጵያዊ ታላቅ የጥበብ ሰው አቤ                                                        ‘‘የልጆቹ  እናት  የልብስ  ሻንጣውን
      ጉበኛ  ቀበሌ  34  አካባቢ  ከአስፋልቱ  ዳር                 ከምርመራው  በኋላ  አቤ  ጉበኛ          ከ3ኛ  ፖሊስ  ጣቢያ  በተረከቡበት  ወቅት
      ተዘርግቶ  ወድቋል፡፡  ጐጃም  በረንዳ  አካባቢ         መቀበር     አለበት፡፡    የጐጃም     ወዳጆቹ      በግድያ  ተጠርጥረው  የታሰሩ  ለጊዜው
      የሚኖሩ  አቤን  የሚያውቁ  ሰዎች  ተጠርተው           ተባብረው  አስከሬኑን  ወደ  ትውልድ  ቦታው          ማንነታቸው  ያልታወቀ  ሦስት  ግለሰቦች
      መጡ፡፡  አቤ  ‘‘አንሱኝ፣  አንሱኝ፣  ተጠቃሁ…’’      ወሰዱት፡፡  ከዚያም  ማክሰኞ  የካቲት  አራት         እንደነበሩ  ቢገለፅላቸውም  ብዙም  ሳይቆዩ
      እያለ  ያቃስታል፡፡  የመጡት  ሴቶች  ናቸው፡፡         ቀን 1972 ዓ.ም በባህርዳር አውራጃ በአቸፈር         ተጠርጣሪዎች በመንግስት ትዕዛዝ ተፈትተዋል፡፡
      ሊያነሱት  ሞከሩ፡፡  ጐተቱት፡፡  ሊሳካላቸው           ወረዳ  ይስማላ  ጊዮርጊስ  ገዳም  ተቀበረ፡፡
      አልቻለም፡፡ ሌሎችም ተሰበሰቡ፡፡ ኃይል ሲገኝ           በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ውስጥ እጅግ ደማቅ                    ከዚህ  በኋላ  ውሾን  ያነሳ  ውሾ
      አነሱት፡፡  ከዚያም  የወሰዱት  ሆስፒታል             ከሚባሉት ጥበበኞች መካከል አንዱ የሆነው             ይሁን’’ ሆነና ቄሱም መጽሐፉም ዝም አሉ፡፡…
      አልነበረም፡፡  አቤ  ቀደም  ብሎ  ‘‘አርባ  ምንጭ      አቤ  ጉበኛ  በምን  ምክንያት  ሞተ  የሚለው         እንዴት ሞተ? የሚለውን  ጥያቄ  ግን  የትኛም
      ሆቴል’’  የሚባል  ሆቴል  ውስጥ  መኝታ  ክፍል        ጥያቄ  ሳይመለስ  ለዘመናት  ቆይቷል፡፡             ክፍል  አላነሳም፡፡  ብቻ  አልፎ  አልፎ  ሰዎች
      ተከራይቷል፡፡  እናም  ወደ  መኝታ  ክፍሉ            ዳግማዊ  ምኒልክ  ሆስፒታል  የገባውና              አፋቸውን         አቀራርበው         በሚኒሞ
      ወስደው አስተኙት፡፡                           የተመረመረው         አስከሬኑም       ውጤቱ      ማንሾካሾካቸው         አልቀረም፡፡      ታዲያ
                                             እንዳይነገር  ታፍኖ  ለረጅም  አመታት              ዙሪያቸውን  በሚገባ  ከቃኙ  በኋላ  ነው
             ሲነጋ  ማለትም  እሁድ  ጠዋት  ፖሊስ        ተቀመጠ፡፡  በዘመኑ  የነበሩት  የፖሊስ             በዝቅተኛ  ድምፅ  ‘‘አቤን  መንግስት  ነው
      መጥቶ  ወደ  ጳውሎስ  ሆስፒታል  ወሰዱት፡፡           መርማሪዎች ፖሊሳዊ ግዴታቸውን ሳይወጡ               የገደለው’’ የሚሉት፡፡
      ሆስፒታል ከገባ ከግማሽ ሰዓት በኋላ ዶክተሮቹ           ቀሩ፡፡  በዚህም  ታሪክ  ይወቅሳቸዋል፡፡  የአቤ
      አቤ  ጉበኛ  መሞቱን  አረጋገጡ፡፡  ‘ተጠቃሁ’         ጉበኛ  ብዕር  ለኢትዮጵያ  ህዝብ  እና  ለሀገረ              የአቤ  ጉበኛ  ገዳይ  በይፋ  አልታወቅ
      እያለ  ሲያቃስት  የነበረው  አቤ  ጉበኛ  ማን         ኢትዮጵያ  እድገትና  ስልጣኔ  የሚታትር             አለ፡፡  እንደውም  የደርግ  ሊቀመንበር  እና
      መታው? ምን ሆኖ ሞተ?                         ነበር፡፡  ይሁን  እንጂ  እሱ  ሲሞት  ደግሞ         የሐገሪቱ  ፕሬዝዳንት  የነበሩት  ኮሎኔል
                                             ሁሉም  ዝም  አለ!  ሃቀኛ  ደራሲ  አድናቂዎች        መንግስቱ  ኃይለማርያም  አደናጋሪ  ንግግር
             ሞቱ  ከተነገረ  በኋላ  ቀብሩ  ታሰበ፡፡      እንጂ ወዳጆች አይኖሩትም የሚለው የበአሉ             አደረጉ፡፡  የአቤን  ገዳይ  እንዳይታወቅ  ሆን
      ማን ይቅበረው? ከ20 መፃህፍት በላይ ያሳተመ           ግርማ  አባባል  እውነት  ነው፡፡  እናም  የአቤ       ብለው  መሸሸግ  ፈለጉ፡፡  እናም  ቅዳሜ  ህዳር
      ጐምቱ ደራሲ ቀባሪ አጣ፡፡ ማን ደፍሮ ሬሳውን           ጉበኛ ሞት ተደፋፈነ፡፡ ደሙን የሚጠይቅለት            27 ቀን 1973 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ህዝብ ንግግር
      ወስዶ  ይቅበረው?  ማዘጋጃ  ቤት  ሊቀብረው           ጠፋ!                                   ያደርጉ  ነበር፡፡  ንግግሩ  ደግሞ  የተደረገው
      ዝግጅት  ላይ  ነበር፡፡  ነገር  ግን  ሲራክ                                                የኢትዮጵያ  ህፃናት  ቀን  ሲከበር  ነው፡፡
      ቀለመወርቅ  የተባሉ  ሰው  ‘አቤን  ቀበርሁና                  ‘‘ኮከብ’’ የተባለ መጽሔት 1ኛ አመት      በንግግራቸው  መሐል  ስለ  ሟቹ  ደራሲ  አቤ
      አልቀበርኩኝ ምን እንዳልኮን ነው ብዬ ቆርጬ            ቁጥር  1  1985  ዓ.ም  ላይ  ያወጣውን  ፅሁፍ     ጉበኛም ጣል አደረጉ፡፡ እንዲህም አሉ፡-
      ገባሁበት’  ብለው  ገቡበት፡፡  በኋላም  አስከሬኑ       ስለ አቤ ጉበኛ የህይወት ታሪክ የሚያወሳው
      መመርመር  አለበት  ብለው  በፖሊስ  ወደ             መጽሐፍ ይዘክራል፡፡ እንዲህም ይላል፡፡                     ‘‘አብዮቱ     ህፃናትን     ከረሐብ፣
      ዳግማዊ     ምኒልክ     ሆስፒታል      ተወሰደ፡፡                                          ከበሽታ፣  ከትምህርት  ጥማት  ብቻ  ማስጣል


                                                                                                    ወደ ገጽ  91 ዞሯል
       90                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95