Page 91 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 91

ምን ሠርተው ታወቁ?                              ዜግነት፡- ኢትዮጵያዊ አድራሻ፡- አ.አ          የተፃፈ  ልቦለድ  ነው፡፡  በዚህ  ልቦለድ  ውስጥ
       ከገጽ  90 የዞረ                                                                 የአፄው  ስርዓት  ውስጥ  የሚታዩ  ጭቆናዎችና
                                                     የውጭ ሰውነት ምርመራ ውጤት፡-           በደሎችን  እያነሳ  ያሳያል፡፡  እነዚህ  ግፎች
      ሳይሆን  ከእንዲህ  አይነቱ  ርህራሄ  ከሌለው
                                              መጠኑ  3×4  ሴንቲ  ሜትር  ሆኖ  የተቆረጠ        በተከማቹበት  አገርና  ማኀበረሰብ  ውስጥ
      ተፅእኖና     የተሳሳተ     አመለካከት     ማዳን
                                              ቁስል ግራ እግሩ ላይ ታይቷል፡፡ በቀኝ በኩል         አልወለድም  የሚልን  አስገራሚ  ገፀ-ባህሪ
      ይኖርበታል፡፡…  በዚህ  ረገድ  ዛሬ  ከመካከላችን
                                              በሚገኘው  የመሐል  ጭንቅላቱ  ቆዳ  ላይ           ፈጥሯል፡፡  ገፀ-ባህሪው  እናቱ  ማኀፀን  ውስጥ
      የማይገኝው በጊዜው ተጨባጭ ሁኔታና ባለው
                                              የተፋቀ  ቁስለት  አለበት፡፡  በቀኝ  በኩል         ያለ  ፅንስ  ነው፡፡  መወለድ  የለብኝም  ብሎ
      ፀረ-ፊውዳላዊ  አቋም  ‘አልወለድም’  የተሰኘ
                                              በሚገኘው የመሐል አንጐል ውስጠኛ ሽፋን             የወቅቱን  ፖለቲካዊ  ትኩሳት  ዝክዝክ  አድርጐ
      ድርሰቱን     ለኢትዮጵያ      ህዝብ    አበርክቶ
                                              ክፍሉ  ስር  7x5x8  ሴንቲ  ሜትር  መጠን        የሚያሳይ  ሥነ-ጽሑፍ  ነው፡፡  ‘‘አልወለድም’’
      የነበረውን  የሟቹን  የአቤ  ጉበኛን  አባባል
                                              ያለውና  ደም  የቋጠረ  እብጠት  አለበት፡፡         በኢትዮጵያ  የተቃውሞ  ሥነ-ጽሑፍ  ጐራ
      ያስታውሰናል"
                                              አንጐሉ  ውስጠኛ  ሽፋን  ክፍል  ብዙ  ደም         ውስጥ  ግንባር  ቀደም  ሆና  የምታበራ  የጥበብ
                                              አለበት፡፡ አንጐሉ አብጧል፡፡                   ስራ ነች፡፡
             እያሉ     መንግስቱ      ኃይለማርያም
      ተናግረዋል፡፡  በቅኔ  ሊናገሩ  የፈለጉት  እኔ
                                                     በአጠቃላይ ለሞት ያበቃው፡- ስለት                እናም  ይህች  አልወለድም  እና
      አልገደልኩትም  ነው፡፡  ግን  አያሌ  ማስረጃዎች
                                              በሌለው (በድልዱም) መሳሪያ ጭንቅላቱ ላይ           ሌሎቹም  የድርሰት  ስራዎቹ  አቤን  በግዞት
      የእርሳቸው  መንግስት  አቤን  እንደገደለው
                                              በመመታቱ  ምክንያት  ብዙ  ደም  የቋጠረ           እንዲሰቃይ  ዋጋ  አስከፍለውታል፡፡  አቤ  ጉበኛ
      ይመሰክራሉ፡፡  ምክንያቱም  እንደ  ኤልያስ
                                              እብጠት ታችኛው አንጐል ሽፋን ክፍል ሥር            ትውልድን፣  መንግስትን፣  ህዝብን  የሚነቀንቅ
      አያልነህ  ጥናት  መንግስታዊ  የሆነው  አዲስ
                                              በመከሰቱ ነው፡፡                           ሞገደኛ  ደራሲ  ነበር፡፡  ላመነበት  ነገር
      ዘመን  ጋዜጣ  ራሱ  የአቤን  ሞት  በአጭር  ዜና
                                                                                   የመጨረሻዋን የሞት ፅዋ ለመጐንጨት ፍፁም
      የዘገበው ከተቀበረ ከዘጠኝ ቀናት በኋላ ነው፡፡
                                                     አቤ  ጉበኛ  የተገደለው  በሰው  እጅ      ወደ ኋላ የማይል የደራሲዎች አውራ ነው፡፡
      ለዚያውም  በወቅቱ  የነበረው  የደራሲያን
                                              ነው፡፡  ያ  ሰው  ደግሞ  ከደርግ  መንግስት
      ማኀበር ባደረገው ውትወታ እና ጉትጐታ ነው
                                              በተሰጠ    ትዕዛዝ     የፈፀመው     እንደሆነ            ደርግ  ከመጣ  በኋላም  የወታደሮች
      ዜናው የተሰራለት፡፡
                                              ይገመታል፡፡     ምክንያቱም     አቤ    ጉበኛ     አገዛዝ  ለሀገር  አይጠቅምም፡፡  ወታደር  አገርና
                                              ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ           ሕዝብን  ነው  መጠበቅ  ያለበት፡፡  ወታደር
             ለመሆኑ  ዳግማዊ  ምኒልክ  ሆስፒታል
                                              እስከ ደርግ አገዛዝ ድረስ እጅግ ሀይለኛ የሆኑ        የሲቪል  አስተዳደር  ውስጥ  ገብቶ  ማተራመስ
      ገብቶ  የነበረው  የደራሲ  አቤ  ጉበኛ  የአስከሬን
                                              ፖለቲካዊ  ፅሁፎችን  እና  ቴአትሮችን  እየፃፈ       የለበትም እያለ አቤ ስርዓቱን በግልፅ መቃወም
      ምርመራ  የት  ደረሰ?  ደርግ  17  አመታት  ከገዛ
                                              ሰፊ  ተቀባይነት  አግኝቷል፡፡  መንግስታትን         ጀመረ፡፡ በ1968 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ፖለቲካና
      በኋላ  ወደቀ፡፡  ኢሕአዴግ  ገባ፡፡  አዲስ
                                              በድፍረት       በመናገር፣       ለኢትዮጵያ      ፖለቲከኞች  የተሰኘ  ቴአትር  ፅፎ  ለመድረክ
      መንግስት  ተመሰረተ፡፡  ተዳፍኖ  የኖረው  የአቤ
                                              ይጠቅማታል የሚለውን አስተሳሰቡን ምንም             አበቃ፡፡  በዚህ  ቴአትር  ውስጥ  የዘመኑን
      ሞት በልዩ ልዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች ይፃፍበት
                                              ሳይፈራ  በግላጭ  የሚፅፍ  የመጀመሪያው            ፖለቲካዊ  እንቅስቃሴ  ሙልጭ  አድርጐ
      ጀመር፡፡ ኤልያስ አያልነህ ደግሞ የአቤ ጉበኛን
                                                                                   የተቸበት ነው፡፡ ህይወቱን ሙሉ አሳልፎ የሰጠ
                                              ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነው፡፡
      ብእራዊ ተጋድሎ በሰፊው ይሰራበት ገባ፡፡ አቤ
      ጉበኛ  ከሞተ  ከ19  አመታት  በኋላ  የዳግማዊ                                              ደፋር ፀሐፊ ነው፡፡ አቤ ሲፅፍ እንዲህ አለ፡-
      ምኒልክ     የአስከሬን    ምርመራ      ውጤትን
                                                     አቤ  ጉበኛ  በቀዳማዊ  ኃይለስላሴ
      በመጽሐፉ አትሞት አወጣው፡፡ የአቤ አስከሬን
                                              ዘመነ  መንግስት  ላይ  የሰላ  ሂስ  በመሰንዘሩ             ‘‘ሕዝብን የምትጨቁኑበትን መንግስት
      ምርመራም  ይፋ  ሆነ፡፡  ከእንግሊዝኛ  ወደ
                                              ምክንያት  በግዞት  ወደ  ጐሬ  ተግዞ  በስቃይ       በፍፁም  እቃወማለሁ፡፡  በዚህ  ምክንያት
      አማርኛ የተተረጐመው ውጤት እንዲህ ይላል፡
                                              የኖረ  ደራሲ  ነው፡፡  በተለይ  1955  ዓ.ም      ልትገድሉኝ ትችላላችሁ፡፡ ሞት ስትፈርዱብኝም
      -
                                              ያሳተማት     ‘‘አልወለድም’’    የምትሰኘው       የምፀፀት  ይመስላችኋል፡፡  እኔ  በዚህ  ብፀፀት
                                              መጽሐፍ በንጉሱ ስርዓት ላይ ያለውን ጥላቻ           እንደ  እናንተ  ቂል  ነኝ፡፡  መጥፎ  ሥራችሁንና
          የሟች  ስም፡-  አቤ  ጉበኛ  ዕድሜ  41  ፆታ
                                              ያሳየበት  ነው፡፡  በዚህ  ኢፍትሐዊነት  ባለበት      ህዝብን  መጨቆኛችሁን  የምትተው  ካልሆነ
         ወንድ
                                              አገዛዝ፣ በዚህ አንዱ ተረግጦ፣ ሌላው ረግጦ          መቶ ጊዜ እሞታለሁ፡፡ እንደገና ብወለድ፣ መቶ
                                              በሚኖርበት     ስርዓተ     ማኀበር    ውስጥ      ጊዜ የገደላችሁኝ መሆናችሁንም ባስታውስ ይህ
          የሬሳ  ቁጥር፡-  445/72  የምርመራው  ቀን
                                              አልወለድም የሚልን ፅንስ መሠረት አድርጐ            መቀጫ ሁኖኝ ዝም ልላችሁ አልችልም’’
         3/6/72




                                                                                                                   91
          DINQ MEGAZINE       March 2021                                              STAY SAFE                                                                                  91
   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96