Page 93 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 93

ከኢትዮጵያኒዝም....                         በፈረንሳይ ስር የነበሩ እንደ ካሜሮን ያሉ ሀገሮች       እሴቶቻችንም እንደ ትናንትናው ሁሉ ዛሬም በክብር

       ከገጽ  92 የዞረ                           የኢትዮጵያኒዝምን  ፍልስፍና  በመጠቀም              ከፍ ልናደርጋቸው ይገባናል። ከጎሳና ከዘር ልዩነትና
                                             ሃይማኖትን  ከፖለቲካ  ጋር  አገናኝተው  ከቅኝ        መናናቅ  ነፃ  ወጥተን-  በኢትዮጵያኒዝም  መንፈስ/
       ሐውልት  ስርም፤ “    ኢትዮጵያ  እጆቿን  ወደ       አገዛዝ  ነፃ  ለመውጣት  ኢትዮጵያኒዝም  ሁነኛ        ፍልስፍና ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና
       እግዚአብሔር  ትዘረጋለች”፤  የሚለው  የመጽሐፍ        ስልት አድርገው ተጠቅመውበታል።                   ሕዝቦች  በእኩልነት፣  በክብር  ያቀፈች  የነገይቱን
       ቅዱስ  ቃል  ተቀርጾ  ይገኛል።  ይህ  መንፈሳዊ                                             ኢትዮጵያ  ለትውልድ  ማስተላላፍ  ታሪካዊ
       ጥቅስም  ለአፍሪካና  ለአፍሪካ  አሜሪካውያን                በኬንያ  እነ  ፕሬዝዳንት  ጆሞ  ኬኒያታ      ኃላፊነትና ግዴታም ጭምር እንዳለብን ይሰማኛል።
       ኢትዮጵያዊነት-  የመንፈሳዊ  ነፃነት፣  የራስን        ሳይቀሩ “አፍሪካ ለአፍሪካዊያን” የሚለውን የፓን
       ፖለቲካዊና  ኢኮኖሚያዊ  ተፈጥሮአዊ  አቅምን          አፍሪካ ፅንሰ ሐሳብ ተከትለው እሰከ 1960 ዓ.ም.            የኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍና-  ፍቅርን፣
       የሚገልጽ  መንፈሳዊ  እውነት  አድርገው             ድረስ  ተጠቅመውበታል።  የራስ  ተፈሪያኒዝም          ነፃነትን፣  ቅንነትን፣  በጎነትን፣  ተስፋን፣
       ተጠቅመውበታልም።                            ሃይማኖታዊና  ፖለቲካዊ  እንቅስቃሴም               መንፈሳዊነትን… ከፍ የሚያደርግ ታላቅ ፍልስፍና
                                             በካሪቢያን  ሀገሮች  የመነጨውና  የተስፋፋውም         እና  ሕያው  ማንነት  ነው።  ከእነዚህ  ከፍ  ካሉ
             በመሠረቱ  የኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍና         ከዚሁ  ከኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍና  ጋር  ተያይዞ       ሰብአዊና መንፈሳዊ እሴቶች አፈንግጠን፣ ራሳችንን
       ብዙ  መሥዋዕትነት  ተከፍሎበት  የተገነባ  ነው።       ነው።                                   ጠንቅቀን  ሳናውቅ፤  በጥራዝ-ነጠቅና  በሐሰት
       በተለይም  ደግሞ  እ.አ.አ.  በ1896  በዳግማዊ  ዐፄ                                        በተለወሱ እውቀቶች፣ በጥላቻና ጽንፈኝነት ስሜት
       ምኒልክ  እና  እቴጌ  ጣይቱ  አመራር  ኢትዮጵያ             ባጠቃላይ  ሲታይ፤  ኢትዮጵያኒዝም           በጨለማ  የምንዳክር  ከሆነ  የኢትዮጵያም  ሆነ
       በዓድዋ  ጦርነት  በተስፋፊ  ኢጣሊያ  ላይ           በተለያየ  መንገድ  ቢገለፅምና  የተለያዩ  ሰዎችና      የአፍሪካ  ትውልድ  ተስፋ  ልንሆን  አንችልም።
       የተቀዳጀችው  ድል  በአፍሪካና  በደቡብ  አሜሪካ       ሀገሮች  ቢጠቀሙበትም  ዓላማው  አፍሪካንና           እንደውም  ለዛሬው  የአፍሪካ  ትውልድ  የፍቅርና
       በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር ይማቅቁ ለነበሩ ሕዝቦች        የጥቁር  ዘርን  ሙሉ  በሙሉ  ከቅኝ  ግዛትና         የዕድገት  ፀር  ከመሆናችን  ባሻገር፤  ተተኪውንም
       በኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍና  ጥላ  ሥር  ሆነው         ከዘረኝነት ለማውጣት እንደ ችቦ መብራት ሆኖ           ትውልድ  ለባርነት  ዳርገነው  የምናልፍና፤  የታሪክ
       የማይቀረውን የነፃነት ብርሃናቸውን ያዩበት ሕያው        እንዳገለገለና  ግልጋሎቱን  እንደቀጠለ  ምንም         ተወቃሾች ሆነን ነው የምንዘከረው።
       ተስፋቸው ነበር።                            ጥርጥር  የለውም።  ሐሳቤን  የቀድሞ  የደቡብ
                                             አፍሪካ  ፕሬዚደንት  የነበሩት  ታቦ  እምቤኪ፣              ለመውጫ ያህል፤ የጥቁሮች መብት ተጋይ
             ይህንን ድል ተከትሎም የደቡቡ አፍሪካ         ከጥቂት ዓመታት በፊት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ         የነበረው፣  አፍሪካ  አሜሪካዊው  ማርከስ  ጋርቬይ፤
       ዘረኛ ነጮች በ1906 የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና        በሕግ  የክብር  ዶክትሬት  ባበረከተላቸው  ጊዜ-       the  Universal  African  Anthem  በሚለው
       እንደ  አደገኛ  የኢትዮጵያ  ፕሮፖጋንዳ  አድርገው      የኢትዮጵያኒዝም  መርሕ/ፍልስፍና  መሠረት            ‘የአፍሪካ  ብሔራዊ  መዝሙሩ  ግጥም’  ውስጥ-
       ስለቆጠሩት፣  ሕግ  አውጥተውና  ፍልስፍናውን          አድርገው  ለእኛ  ኢትዮጵያና  ለአፍሪካውያን          ኢትዮጵያና ኢትዮጵያኒዝም- የጥቁር ሕዝቦች ነጻነት
       አንቋሽሸው ‘ ኢትዮጵያኒስቶችን’  ማሰርና  አልፎ       ካስተላለፉት  ንግግራቸው  በአጭሩ  በመጥቀስ          እኩልነትና  መብት  አብሳሪ  የተስፋ  ጎሕ  መሆኑን

       አልፎም  መግደል  ጀመሩ።  ቀጥለውም               ላጠቃልል።                                መስክሯል። ከአፍሪካ ብሔራዊ መዝሙር ስንኞች
       የኢትዮጵያኒዝምን እንቅስቃሴ እንደ አደጋና እንደ                                              እንሆ በጥቂቱ፤
       ሽብር  አስፋፊ  ቆጥረው  የወታደር  ኃይላቸውን              “…  የዛሬው  ትውልድ  እጅግ  በጣም                         ኦ! ኢትዮጵያ!
       አጠናከሩ። ይሁን እንጂ ይህ ርምጃቸው፤ በ1906        ሊያጤነው  የሚገባው  ጉዳይ  አለ።  ይኼውም
       የዙሉ  እንቅስቃሴን  ቀጥሎም  የባንባታና            በአለንበት  በ21ኛው  ክፍለ  ዘመንም  እኛ                           ኦ! ኢትዮጵያ!
       በኒያሳላንድና  በሌሎችም  አካባቢዎች  የፀረ-         አፍሪካውያን  በአጠቃላይ  ጥቁር  ሕዝቦች
       አፓርታይድን  ተቃውሞን  ፈጽሞ  ሊገታው             እውነተኛ ነጻነታችንን ዕውን ለማድረግ አሁንም                      የአማልዕክት ምርጫ ሰገነት
       አልቻለም።                                በርካታ  እንቅፋቶች  አሉብን።  እንደ  ቅድመ               የዝናቡ ደመና ሲሰበሰብ በማታሰራዊታችን
                                             21ኛው  ክፍለ  ዘመን  ትግሎች  ሁሉ  ዛሬም
             ኢትዮጵያኒዝም  በዓለም  መድረክ            በ21ኛው  ክፍለ  ዘመንም  አፍሪካን  ከዘረኝነትና               በአሸናፊነት ሲገባ በዕልልታ
       ያስገኛቸው  ለውጦች  ብዙ  ናቸው።  በደቡብ          ከእጅ  አዙር  ቅኝ  አገዛዝ  ሙሉ  በሙሉ  ነፃ              ኦ! ኢትዮጵያ… ተዋጊው ጦሩን እየሰበቀ
       አፍሪካ፤  የአፍሪካን  ናሽናል  ኮንግሬስ  ያቋቋሙት     ለማድረግ፤  ኢትዮጵያኒዝምን     (የኢትዮጵኒዝምን                     ሲመጣ
       በኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥልቅ እውቀት የገበዩ         ፍልስፍና/እንቅስቃሴ) በግድ መሠረት ማድረግ
       የደቡብ  አፍሪካ  ቄሶች  ናቸው።  ለምሳሌ           አለብን፤ ” ሲሉ ነበር የተናገሩት።                        በቀይ ጥቁር አረንጓዴ ባንዴራ ሲመራ
       የመጀመሪያው  የአፍሪካ  ናሽናል  ኮንግሬስ
       ፕሬዝዳንት  ጆ ን   ላንጋቢሌሌ  ዱቤ፤                   ከዚህ  ከፕ/ት  ታቦ  እምቤኪ  ንግግር                  አውቀነዋል ድል የእኛ መሆኑን
       በኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍናቸውና  አቋማቸው            የምንረዳው  የታሪክ  እውነታ  ቢኖር፤  እኛ                          የጠላት ኃይል
       ታስረው ከተፈቱ በኋላ የአፍሪካ ናሽናል ኮንግሬስ        ኢትዮጵያውያን  ብሔራዊ  አንድነታችንን

       ፕሬዝዳንት  ሁነዋል።  ቅጽል  ስማቸውም “ ግልፅ       ለማጠናከር፣  የኢትዮጵያኒዝም  ፍልስፍና                           ብትንትኑ መውጣቱን
       ኢትዮጵያዊ” ማለትም ሁልጊዜ ለአደጋ የተጋለጠ          መሠረትና  የማእዘን  ራስ  ድንጋይ  የሆኑትን፤                        ኦ! ኢትዮጵያ…
       ይባል ነበር።                              ቅንነት፣ መተሳሰብ፣ መግባባት፣ ፍቅር፣ ይቅርታ፣                የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ይለምልም!

             ከደቡብ አፍሪካ በተጨማሪ፤ በእንግሊዝ         ምሕረትንና፣  መንፈሳዊነት…  ወዘተ  የመሳሰሉ
       ቅኝ  ግዛት  ስር  የነበሩ፤  እንደ  ናይጀሪያ  እና  ጋና፤   ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ሕዝብ ትሩፋት የሆኑ                 ከኢትዮጵዊነት ጋር ወደፊት!



                                                                                                                   93
          DINQ MEGAZINE       March 2021                                              STAY SAFE                                                                                  93
   88   89   90   91   92   93   94   95   96