Page 76 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 76
ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ
ተልባ በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ ለብዙ 4. የተልባ ፍሬ ከፍተኛ የፋይበር መጠን የመከላከል አቅም በመጨመር፣ ኮሌስትሮልን
ጤና ነክ ችግሮች ፍቱን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ዛሮ ይይዛል፡፡ በመቀነ፣ ካንሰርን በመከላከል እና በፀረ-ፈንገስ
ከእኛ ጋር በሳይንስ የተረጋገጡ የተልባ ጥቅሞችን ባህሪው ወደር አይገኝለትም፡፡ የስጋ ተዋፅዖ
እናያለን፡፡ ከታች የምንዘረዝራቸው ጥቂቶቹን ነው፡፡ ተልባን የእለት ተእለት ምግቦት ውስጥ ለማይወስዱ ሰዎች ተመራጭ ነው፡፡
ማስገባት የምግብ መፈጨትን ከማሳለጡ በላይ
የተልባ ፍሬ ለብዙ ዘመናት የተልባ ፍሬ የምግብ መፈጨት ላይ የሚሳተፉ አትን ጤንት 8. የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ስኳር መጠንን
ጤናን በመጠበቅ ላይ ሲያግዘን ኖሯል፡፡ እንደውም ለማስተካከል ይረዳል፡፡
በአንዳንድ ሀገራት “ እጅግ አስፈላጊ “ በመባል
ይታወቃል፡፡ በአሁኑም ጊዜ ስለ ተልባ ብዙ በአለምአቀፍ ደረጃ የስኳር በሽታ ዋነኛ
ጥናቶችና ምርምሮች እየተደረጉ ስለሆነ ተመራጭነቱ የጤና ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ የስኳር በሽተኞች
ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል፡፡ መደበኛ አመጋገባቸው ላይ ከ1-2 የሻይ ማንኪያ
ተልባ ቢያንስ ለአንድ ወር ቢጨምሩ በአስገራሚ
በሳይንስ የተረጋገጡ 10 የተልባ ፍሬ የጤና ሁኔታ የስኳር መጠናቸው ይቀንሳል፡፡ ይህም
ጥቅሞች፤ የሆነው የተልባ ፍሬ በውስጡ ባለው የማይሟሟ
የፋይበር መጠን ምክንያት ነው፡፡
1. የተልባ ፍሬ መጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ
ነው፡፡ 9. የተልባ ፍሬ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስ ሊረዳ
ያሻሽላል፡፡ ይችላል፡፡
ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ
ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል፡፡ ቡናማ እና 5. የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ኮሌስትሮል መጠን በተለይ በየሰዓቱ ምግብ መብላት
ወርቅማ አይነቶች አሉ፤ ሁለቱም ተመሳሳይ ይቀንሳል፡፡ ለለመዱ ሰዎች ተልባን (ከ1-2 የሻይ ማንኪያ)
ጠቀሜታ አላቸው፡፡ አንድ የሻይ ማንኪያ የተልባ በመጠጦ ላይ በየቀኑ መጨመር የረሐብ ስሜትን
ፍሬ በውስጡ ተመጣጣኝ የሆነ የካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን 3 ያርቃል፡፡ ምክንያቱም በተላባ ውስ ያለው
ካርቦሐይድሬት፣ ፊይበር፣ ቅባት፣ ኦሜጋ 3፣ የሻይ ማንጂያ ተልባ ለወራት መመገብ የመጥፎ የሚሟሟ የፋይበር አይነት በጨጓራ የምግብ
ቪታሚን ቢ 1፣ ቢ 6፣ ፎሌት፣ ካልሺየም፣ ኮሌስትሮል መጠንን እጅጉን በመቀነስ ጥሩ መፈጨትን ሲያዘገይ፤ የረሐብን ስሜት እና የምግብ
አይረንእና ማንግኒዢየም ይዘት አለው፡፡ ለጤና የሚባለውን ኮሌስትሮል ይጨምራል፤ ይህም ፍላጎትን ይቀንሳል፡፡
የሚጠቅመው በተለይ በኦሜጋ 3 እና ፋይበር ይዘቱ እድሜአቸው ከ45 በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ጎልቶ
ነው፡፡ ታይቷል፡፡ ይህም የሚሆነው በተልባ ውስጥ 10. የተልባ ፍሬን የተለያዩ የምግቦች አይነቶች
ያለው ፋይበር ከሃሞት ጨው ጋር በሚጣበቅበት ውስጥ ሊጨመር ይችላል፡፡
2. የተልባ ፍሬ በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው፡፡ ጊዜ ከሰውነት ስለሚወገድ ነው፡፡ ከዚህም ጋር
ተያይዞ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡ የተልባ ፍሮ ከብዙ የምግብ አይነቶች ጋር
በተለይ የስጋ እና የወተት ተዋዕፆ ይሄዳል፡፡ ይህም በየቀኑ እንዲወሰድ ያስችለዋል፡፡
ለማይወስዱ ሰዎች የተልባ ፍሬ ሁነኛ የኦሜጋ 3 6. የተልባ ፍሬ የደም ግፊትን ሊያስተካክል ለምሳሌ፤
ምንጭ ነው፡፡ መሰል የምግብ ይዘት ያላቸው የልብን ይችላል፡፡
ጤንነት ለመጠበቅ እና ጭንቅላት ውስጥ ደም - የመጠጥ ውሃ ውስጥ መጨመር
እንዳይፈስ እንደሚረዱ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ተልባ የደምግፊትን እንደሚቀንስ ብዙ - ሰላጣ ሲሰራ የተልባ ዘይት መጠቀም
ጥናቶች አሳይተዋል፡፡ በቀን 3 የሻይ ማንኪያ - ለቁርስ የሚመገቡት አጃ ወይም ገብስ ላይ
3. የተልባ ፍሬ ካንሰርን ሊከላከል የሚችል ውህድ ተልባ መመገብ ለዚህ ይረዳል፡፡ ተያይዞም የተፈጨ ተልባ መጨመር
የሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጋላጭነትን
አለው፡፡ - የሚወዱት የእርጎ አይነት ውሰስጥ መጠቀም
ይቀንሳል፡፡
- የሚጋግሩት ኩኪስ፣ ኬክ እና ዳቦ ላይ መጨመር
እነዚህ ውህዶች የአንታይኦክሲዳንት እና 7. ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን ይይዛል፡፡
ኤስትሮጅን ባህሪ ስላላቸው በካንሰር (እንደ የጡት - ከሙዝ ወይም የሚወዱት ፍራፍሬ ጋር አብሮ
ካንሰር እና የፕሮስቴት ካንሰር) የመያዝ እድልን ተልባ በጣም ጥሩ የሚባል የፕሮቲን ፈጭቶ መጠጣት- ከስጋ ጋር አብሮ መቀቀል ወይም
በመቀነስ ጤንነትን ይጠብቃሉ፡፡ ምንጭ ነው፡፡ በዚህም ምክንት የሰውነትን በሽታ መጥበስ;;
76 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013