Page 74 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 74

ከገጽ  67 የዞረ
        ሥራ  መፈለግ  ጀመረ።  በሁለት  ወሩ              እስቲ  የዘር  ጉዳይን  እንመልከተው?             ነን? ስራ  ለመቀጠርም  ስንሄድ  ጸጉራችን

        "ፋርመርስ" የሚባል  እዚህ  አትላንታ  ያለ                                               ካልተበጠረና  ሸሚዛችን  በትክክል  ካልተቆለፈ
                                              አሜሪካን  አገር  የሚኖር  ሰው  አንድ
        ትልቅ  የአትክልት  መሸጫ  መደብር  ውስጥ           የሚረዳው  ነገር  ቢኖር  የዓለም  ህዝብ  ሁሉ       ሥራ  የምንቀጠር  የማይመስለን  አለን፣
        ተቀጠረ።                                 "አሜሪካዊ" ሆኖ  የሚኖርበት  አገር  መሆኑን        በችሎታችን  ሳይሆን  ፣  ሰዎች  አዝነው  ብቻ
                                                                                   እንዲቀጥሩን የምንፈልግ አለን።
        የተቀበሉት ሰዎችም እዚያው ነበር የሚሰሩት።           ነው።

        እዚያም  ሌሎች  ኢትዮጵያውያንን  ጓደኛ                                                  ይህ  ድሮ  በታሰርንበት  ገመድ  ዛሬም
                                              አሜሪካ  ሃያል  እና  ሃብታም  አገር  መሆኑ
        አፈራ።  ከሥራ  በኋላ  የኢትዮጵያውያን                                                  እንደተያዝን ያሳያል። አገር ቤት ሰዎች ገንዘብ
                                              አያከራክርም። ይህ ሃይሉና ሃብቱ የመጣው
        መዝናኛ ወይም ምግብ ቤት ይሄዳል፣ ቤቱም ፣                                                ለማግኘት  አሳዛኝ  ለመምሰል  ይሞክራሉ፣
                                              ደግሞ የሁሉም አገር በመሆኑ ነው። ከሰሜን
        ስራ  ቦታም  ፣  መዝናኛም  የሚያገኛቸው                                                 እንዲያውም  "ቁስል  ተራ" የሚባል  ሰፈር
                                              ዋልታም  እንምጣ፣  ከደቡብ  ዋልታ፣
        የተወሰኑ ሰዎች ናቸው፣ የሚበላው የኢትዮጵያ                                                ሄደው  አርቴፊሻል  ቁስል  ሰውነታችው  ላይ
                                              ተሳክቶላቸው  ዩፎዎችም  ጥገኝነት  ቢጠይቁ
        ምግብ፣  የሚሰማው  የኢትዮጵያ  ሙዚቃ፣                                                  ያስለጥፋሉም ይባላል።
                                              ፣ ተሰጥቷቸው የሚኖሩበት አገር ነው።
        የሚያወራው  በአገሩ  ቋንቋ  ነው።  ላለፉት
                                              እምነታችን  ምንም  ይሁን  ምን  በፈለግነው         እዚህ  አገር  ግን  ፣  ትራፊክ  መብራት  ላይ
        ስድስት  ዓመታት  በዚህ  ሁኔታ  ቆይቷል።
                                              መንገድ ፈጣሪያችንን እያመለክን፣ የአሜሪካ           የሚለምኑን እንኳን ብንመለከት ብዙዎቹ ቀናና
        ምናልባት  የባንክ  አካውንቱ  ውስጥ  ትንሽ
                                              ፖሊስ መንገድ ዘግቶልን፣ ታቦት ይዘን በዋና          ኮስተር  ብለው  "ቢራ  አምሮኛልና  ፍራንክ
        ገንዘብ  ተጠራቅሞ  ካልሆነ  በቀር  ፣  በስድስት
                                              መንገድ  መዞር  የምንችልበት  አገር  ነው።         ስጡኝ"  የሚል     ምልክት      ይዘው    ነው
        ዓመት  ውስጥ  ያገኘው  አዲስ  ነገር  የለም።
        የመጣበትን  አገር  ቋንቋ  አልለመደም።  የተለየ       የአርብ  ስግደት  ሰአት  ፖሊስ  ትራፊክ           የምናያቸው።     አመለካከታችንን       መቀየር፣
                                              እያስተናገደልን      ሶላታችንን      አድርሰን     ባለብን  ሰአት  ፣  መቀየር  አለን።  ድሮ
        ምግብ  አልቀመሰም፣  የተለየ  የአኗኗር  ዘይቤ
                                              የምንመለስበት  አገር  ነው።  የሁሉም  አገር        የምናውቀው  ባህልና  ልማድ  ዛሬ  በኛ  ላይ
        አላየም።  ለሱ  የሚመቸው  ህይወት  ውስጥ
                                              መሆኑ ሃያል አደረገው እንጂ አልጎዳውም።            ሥልጣን  የለውም።  ድሮ  የታሰርንበት  ገመድ
        ነው።  ምክንያቱም  ያገኘው  አገር  ቤት
                                                                                   ዛሬ  ሃይል  ያለው  መስሎን  ይሆናል፣  ግን
        የሚያውቀውን ነውና።                           እኛ  ደግሞ  ድሮ  የዘር  ነገር  አእምሯችን
                                                                                   የለውም።
                                              ስለገባ  ዛሬ  በጥሰን  የምንጥለው  ገመድ
        ከዚህ ነገር ወጣ ብሎ ራሱን የሚያሻሽልበትን
                                              አልመስል ይለናል። አንድነት ሃያል ያደረገው          ዝሆኖቹ  ሃይል  ቢኖራቸውም  ግን  እንደሰው
        መንገድ  ለማስብ፣  ትምህርት  ቤት  መግባት
                                              አገር ተቀምጠን፣ ዘርና መንደር እየቆጠርን ፣         ሊያስቡ  አይችሉም፣  ስለዚህ  በቀጭን  ገመድ
        እንዳለበት  ለማሰብ፣  ከፋርመርስ  ወጥቶ  ሌላ
        ቦታም  መስራት  እንደሚችል  ለማወቅ፣  ለሱ          የዘርና  የመንደር  ቡድን  እንመሰርታለን።          ታሰረው  ቆመዋል።  እኛ  ግን  ሰዎች  ነን፣
        የተመደበለት  ህይወት  አሁን  በያዘው  ህይወት        እዚያ  ቤተክርስቲያን  የምንሄደው  ካህኑ  የኛ       ለመለወጥ፣  ለማደግ፣  ከአንገታችን  ቀና፣
                                              አገር  ሰው  ስለሆኑ  ብቻ  ከሆነ፣  እዚያ         ከትከሻችን  ሰፋ  ለማለት  እንችላለን።  በድሮ
        የተገደበ  አለመሆኑን፣  ከጣረ፣  ከሠራ  ፣  ራሱን
                                              መስጊድ  የምንሄደው  ኢማሙ  የኛ  መንደር          በሬ ያረሰ የለም። እድል እዚህ አገር ሁሉን ነገር
        ካዘጋጀ  ከዚህ  የበለጠ  ህይወት  ሊኖረው
        እንደሚችል      ለመገንዘብ     እጅግ     ከባድ    ሰው ስለሆኑ ብቻ ከሆነ በዚያ ቀጭን ገመድ           ሰጥታን  እኛ  ራሳችንን  በትንሹ  ወስነን

        ሆኖበታል። ምክንያቱም ራሱን በአጥር አጥሮ            አሁንም ታስረናል ማለት ነው።                   እንደድሮው መኖር ይብቃን።
        ፣  በግንብ  ገድቦ  አስቀምጦታልና።  ከዚያ          በጥሰን  መውጣት  አልቻልንም።  በትዳርም           ሰው  የታሰረበትን  ገመድ  ፈትቶ  መላቀቅ
        መውጣት  የሚችል  በፍጹም  አይመስለውም።            ላይ  እኮ  እንዲሁ  የሆንን  አለን።  ስንቶቻችን     የሚችል     ባለ   አእምሮ     ነው።    ይህን

        ድሮ  አገር  ቤት  ሳለ  የታሰረበት  ቀጭን  ገመድ     "የቤት  ውስጥ  ሥራ  ሁሉ  የሚስት  ነው"         የሚያደርጉት  ግን  ጥቂቶች  ሊሆኑ  ይችላሉ፣
        ዛሬም ሃይል ያለው መስሎ ነው የሚሰማው።                                                  ከጥቂቶቹ አንዱ ይሁኑ!
                                              በሚለው  ቀጭን  ገመድ  ዛሬም  እንደታሰርን
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79