Page 78 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 78
ክገጽ 71 የዞረ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የመሰብሰቢያ
በሚስማማ መልኩ በሃገራችን ታሪክ በስዕሉ ዘርፍ አዳራሽ በማሰራት ከጥበብ ስራው በተጨማሪ ለወገኑ አርቲስት ለማ ጉያ በደቡብ አፍሪካው ኘሬዝዳንት
የመጀመሪያ የሆነችው የስዕል ያለስተማሪ መፅሐፍ ታላቅ ስራ በመስራት በአካባቢው ተከባሪ እንዲሆን ጀኮብ ዙማ በተደረገለት ጥሪ ለሶስተ ጊዜ በኢኢንሲ
ትርጉም በትምህርት ሚኒስቴር ወጪታትሞ በመላው አድርጎታል፡፡ አመታዊ ስብሰባ ተሳትፈዋል፡፡
ሃገር ባሉ ት/ቤቶች እንዲሰራጭ በማድረግ በዚህ
ዲሲኘሊን ላይ ተሰማርተው ያሉት ምሁራን እንኳን በግዳጅ በጡረታ እንዲገለል የተደረገው አርቲስት ለማ ሶስት ትውልድ የተናገሩ የጥበብ ስራዎችን የሰራ
ያላረጉት ለወገኑ አስቦ በማድረጉ ታሪክ ምንግዚም ጉያ ቀሪ ህይወቱን ለስነ-ጥበብ ማዋሉን ተያያዘው፡፡ በሚል በሰሜን አሜሪካ የውስጥ ቅርስ ማህበር
ሊያስታውሰው የሚችል አሻራ አስቀምጧል፡፡ ተሸላሚ አድርጎታል፡፡
በተለይም በሃገራችን የስነ- ጥበብ ማሳያ ጋለሪዎችን በአፍሪካ ህብረት ህብረቱን ያገለገሉ ፀሐፊዎችን
አርቲስት ሻምበል ለማ ጉያ በሃገራችን የፖስተርና በስፋት አለመስፋፋትን ተከትሎ በተለይም በሶቪየት በኦሮሚያ የባህል ማዕከል በአዲሱ ህንፃ
የህትመት ቴክኖሎጂዎች ባልደበሩበት ወቅት ህብረት በተደረገለት ግብዣ ሩስያውያን እና የኦሮሚያ ኘሬዝዳንቶችንና የኦሮሞ ባህልና
የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰብ የአለባበስና የአኗኗር መንግስታቸው ለጥበቡ የሚሰጠውን ታላቅ ድጋፍ ትውፊትን የሚያሳዩ የቆዳ ላይ ስዕሎችን
ዘይቤን የሚገልፁ በተለይም የኦሮሞን ህዝብ ቁጭት ውስጥ ስለከተተው በሃገሩ ምድር የጥበብ ጋለሪ አብረክታል፡፡
ትውፊትን የሚያጎሉ ስዕሎችን በመሳልና በማተም ማሳያ የማቋቋምግፊቱን ቀጥሎበት ከ3ዐ በላይ የውጭ
በመላው ሃገሪቱ እንዲደርስ የከፈለው መስዋዕትነት ሃገራት ዲኘሎማቶችን በመጋበዝ ድንኳን በመጣልና የዛሬ 92 ዓመት ቤተሰቦቹ አውሮኘላን ለማየት
ያኮራል፡፡ ከአካባቢው ጀምሮ ያሉት መልክአ ምድሮች ስራዎቹን በማሳየት ማዕከል እንዲመሰረት አድርጓል፡፡ መደብ ላይ ተነጥፋ ተኝቶበት የነበረው ሌጦ ዛሬ
የህዝብ አኗኗርና የባህል እንቅስቃሴዎችን በታላላቅ አርቲስት ለማ ጉያ በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ አርት ጋለሪ የአርቲስቱ የጥበብ አሻራ መገለጫ ሆኖ የወቅቱን
ሸራዎች ላይ አስፍሮ ለህዝብ እንዲታይ ከማድረግ ባለቤት ሲሆን የጋለሪውን መታሰቢያ በኒልስን ማንዴላ የእጣ ፈንታው መወለድ ሽታ ሆኖ ቀርቶ ነበር፡፡
በላይ የውስጥ ስማቱንና ቁጭቱን የሚገልፁ ግን ሃውልት በማጀብ አራት የጋለሪ ቤቶችን በመገንባት አርቲስቱ በማህበራዊ ኑሮውም ሆነ በስራው አሁንም
እርሱን ለእስርና ለእንግልት የሚደርጉ የስዕል ስራዎች ለህዝብ ምንግዜም ክፍት ሆነው ስራዎቹን ወጣቱ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ፖሌቱንና ቡርሹን ይዞ
በድፍረት ያሳይም ነበር፡፡ በተለይ በህዝብ ዘንድ ትልቅ ትውልድ እንዲማርበት በማድረግ ላይ የገኛል፡፡ ለረዥም አመታት ሰርታል፡፡ የአርቲስት ለማ ጉያ
አድናቆትን የሰጠውና በሹማምንት ልዩ ትርጉምና ከትዳር አጋሩ ከወ/ሮ ማሬ ጎበና ሶስት ሴቶች
አቃቂር በማውጣት ከየወቅቱ አዛዦች ጋር እንዲላተም ከአርማሜንት መሃንዲስነት የራሱን የአርት ቤት ልጆችና ሁለት ወንድ ልጆች አፍርተዋል፡፡አምስቱም
ካስደረጉት የበኩር ስራዎች ሳትጠቀስ የማታልፈው መሪነት ከአርትለሪ ናዛዥነት የአርት ጋላሪ አዛዣነቱን የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች ናቸው፡፡
“ቋንጣ” የምትባለው ስዕል ነች፡፡ ቋንጣ ስዕል ከነቤተሰቡ በደስታና በፍቅር ይዞታል፡፡ ዛሬ ለማ ጉያ
የአፍሪካን የሃብት ምዝበራ ወይም ሙስናን ፍንትው በኢትዮጵያ የስነ-ጥበብ ፈለግ ለየት ያለ አሻራ አርቲስት ለማ ጉያ እድሜውን ሙሉ ለጥበብ የሰጠ–
አድርጋ ታሳያለች፡፡ በአንድ ቤት ጓዳ ውስጥ ቋንጣ አስቀምጧል፡፡ የስነ-ጥበብ ውጤቱ “ለማዊነት” የሚል ሀገር ወዳድና ባህሉን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው፡ ፡
በàማና በቀይ መልኩ ተዘልዝው ይታያል፡፡ ቋንጣውን ስም አሰጥቶታል፡፡ ምንም አይነት መደበኛ ትምህርት ሳይኖረው
መዥርጠው ለመብላት ይታገላሉ፡፡ ጠፍሩ አልጋ ላይ የተፈጥሮ ጥበቡን በማዳበር የራሱን የጥበብ Icon
በድምሩ አራት ድመቶች ወጥተዋል፡፡ አንደኛው አርቲስት ለማ በተለይም በቆዳ ስራ ላይ የሚቀርፀው እንዲሆን አድርጓል፡፡ በስነ-ጥበቡ ዘርፍ የማይረሳ
ግድግዳው በጥፍሩ ቧጥጦ ያወርዳል፡፡ አንዱ ቁመቱ የፖርትሬት ምስል ስራዎች ከሃገር አልፎ በሌሎች ለዘላለም ሊቀጥል የሚችል ለሃገርና ለወገን አርአያ
አልደርስ ብሎታል፡፡ አንደኛው ደግሞ በእጁ የገባለትን የአፍሪካ ሃገራትን ተማሪዎች እቤት ድረስ አምጥቶ የሚያደርገውን ውለታ ፈፅሟል፡፡ አላማውን ከግብ
እንደያዘ ሌላ ለማግኘት አንጋጧል፡፡ እንዲያስተምር በር ከፍተውለታል፡፡ የቆዳ ስራ ለማድረስ ቀናኢ ከመሆኑም በላይ ከቤተሰቡ እስከ
በሃገራችን እድሜ ጠገብ ቢሆንም የአርቲስት ለማ ስራ ወገኑ ሊተርፍ የሚችል የጥበብ ርስራሴ አድርጋል፡፡
በእነርሱ ግፊያና ግርግር ጮጮ ሙሉ ወተት ግን በተለይ የፍየል ቆዳ ሙሉ በሙሉ ፀጉሩ ሳይነሳ በተፈጥሮ የሚገኘውን የቆዳ ምርት የጥበብ እሴት
ተደፍቷል፡፡ የወተቱ አወራረድ የአባይ ፋፏቴን ተፈጥሮአዊ ወዙንና መልኩን ይዞ የፊትን ገፅ ብቻ ጨምሮና ከሸኖ ወደሚናገር አምድ ቀይሮታል፡፡
ተመስሎ ቀርቧል፡፡ የመጨረሻው ድመት የሸረሪት ድር በቀለም በመስራት የሚሰራቸውን የቆዳ ላይ ስዕሎች የባህል እሴቶቻችን ከሃገር አልፈው እንዲነበቡ
የወረሰውን ድብኝት አፍጦ በሸረፋት ድር የተያዘውን ልዩ መገለጫው ከመሆኑም አልፎ በተለይም ወደ አንዲታወቅ እንዲገለፁ ያደረገ የጥበብ ጀግና ነበር፡፡
ነፍሳት ለመያዝ ያስባል፡፡ ይህ ሁሉ ሲደረግ ግን ኢትዮጵያ የሚመጡ ዲኘሎማቶች የራሳቸውን ለወጣቱም ሆነ በሙያው ለተሰማራ ሁሉ የጠንካራ
ከአልጋው ስር አይጥ እሸት በቆሎ ትቀረጥፋለች፡፡ የቤተሰቦቻቸው ምስሎች ማሰራት ልምድ ሆኗል፡፡ የስራ ስኬት ሞዴል መሆን ችላል፡፡
ይህንን ስዕል ስትመለከቱት የራሳችሁ ፍርድ በተለይም የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች ምስሎችን
ትሰጣላችሁ፡፡ የዛሬ አመት ግንቦት 18/2ዐ14 ለክልሎች በዚሁ በቆዳ ስራ በማሰራት የኢትዮጵያን በመሆኑም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሰኔ 5/2ዐዐ7
በኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ ‘An eagle eyed Artist’ ታዋቂ ሰዎች መሪዎች ዲኘሎማቶች በለማ ጉያ የቆዳ ዓ.ም. በወሰነው መሠረት ለአርቲስት ለማ ጉያ ገመዲ
በሚል ርዕስ በቋንጣ ላይ ድንቅ ትንታኔ ተሰጥቷል፡፡ ስራ ያልተነሱ አሉ ቢባል በጣት የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ የክብር ዶክትሬት በስነ-ጥበብ እንዲሰጥ አድርጋል፡፡
በህይወት ዘመኑ ወደ 1ዐ ሺህ የሚጠጉ የስዕል
ለማ ጉያ ከአስመራ መልስ በአካባቢው በሚገኙት ውጤቶችን ለሃገሩ ያበረከተው አርቲስት ለማ ጉያ ሶስት ሴቶች ልጆቻቸውና ሁለት ወንድ ልጆቻቸው
በጎዲና በኮታ በደሉ በኡዴ በፈቃና በሃረር ሜዳ ከአስር በመሠረተው ጋለሪ ግቢ ውስጥ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት አምስቱም የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ዘ ጉያ
የሚበልጡ ትምህርት ቤቶችን እንዲሁም መስቀል በመክፈትም የሃገር ግዴታውን ተወጥታል፡፡ ፋሚሊ አሁንም ይቀጥላል፡፡
78 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ሕዳር 2013