Page 91 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 91

ከገጽ  90 የዞረ
                                                                                    መፍትሄ  እንዲፈለግ  ከሌሎች  ሰዎች  ጋር
             ምን ሠርተው ታወቁ?                     መንገድ ተሳትፈዋል።


         ቦታዎች  በመሄድ  በቅርበት  ለመመልከት            በዩኒቨርስቲው      ውስጥ     ይነሱ    የነበሩ     በመሆን ጥሪ ሲያቀርቡ ነበር።
         ከመቻላቸው ባሻገር የተቸገሩትን ለመርዳት            የተማሪዎችን  የለውጥ  ጥያቄዎች  ይደግፉ            ከዚያም      ወታደራዊው         መንግሥት
         ከባልደረቦቻቸው  ጋር  ጥረት  እንዳደረጉ           ስለነበሩት  ፕሮፌሰር  መስፍን  በንጉሡ             በአማጺያኑ  ኃይሎች  ተሸንፎ  ከስልጣን
         ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል።                      ባለስልጣናት     በኩል     በጎ   አመለካከት       ሲወገድና  ኢህአዴግ  አገሪቱን  በተቆጣጠረ
                                              አልነበረም። ስለዚህም በሹመት ስም ከአዲስ            በአጭር  ጊዜ  ውስጥ  የኢትዮጵያ  ሰብአዊ
         ፕሮፌሰር መስፍን ከትምህርታዊ የምርምር             አበባ  እንዲወጡ  ለማድረግ  ወደ  ምዕራብ           መብቶች  ጉባኤ  (ኢሰመጉ) የተባለ  ድርጅት
         ሥራዎቻቸው  በተጨማሪም  ፖለቲካውን               ኢትዮጵያ     ጊምቢ     አስተዳዳሪ     ሆነው      በማቋቋም  በአገሪቱ  ስለሚፈጸሙ  የሰብአዊ
         ጨምሮ  በአጠቃላዩ  የዕለት  ከዕለት              መሾማቸው        ቢነገራቸውም        ሹመቱን      መብቶች     ጥሰት     ክትትል     ማድረግና
         ህይወታቸው  የተመለከቷቸውን  ጉዳዮች              ተቃውመውት ነበር።                           ሪፖርቶችን ማውጣት ጀመሩ።
         በማንሳትም ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ትችትን
         እንዲሁም  ምክሮችንም  በጽሑፎቻቸው               ከዚያም  በወቅቱ  በወሎ  ክፍለ  አገር             ፕሮፌሰር  መስፍን  ወልደማርያም  ለረጅም
         ያለፍርሃትና ይሉኝታ የሚያንጸባርቁ ምሁር            በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ለችግር ተጋልጠው             ዓመታት      ኢሰመጉን      በሊቀመንበርነት
         ነበሩ።                                 የነበሩት ሰዎች ቀያቸውን እየተዉ ወደ አዲስ           በመሩባቸው  ጊዜያት  በተለያዩ  የአገሪቱ
                                              አበባ  ለመምጣት  በሚሞክሩበት  ወቅት              ክፍሎች  በተለይ  የመንግሥት  ኃይሎችና
         ሃሳባቸውን       በረጅሙ       በመጽሐፍ፣       ባለስልጣናት  ረሃቡ  እንዳይታወቅ  ጥረት            ባለስልጣናት      የሚፈጸሙ       ሪፖርቶችን
         በመካከለኛ     መጣጥፎች       በመጽሔትና        ማድረጋቸውን       የተመለከቱት      ፕሮፌሰር      ሲያወጡ ቆይተዋል።
         በጋዜጣ  እንዲሁም  በጣፈጠና  በአጭሩ             መስፍን ችግሩን ለሕዝቡ ለማሳወቅ የቻሉትን
         ደግሞ       በማኅበራዊ        ሚዲያዎች        አድርገዋል።                               ብዙ  የተባለለትና  ከባድ  ቀውስን  አስከትሎ
         የሚያቀርቡት        ፕሮፌሰር       መስፍን                                            የነበረው  የ1997ቱ  ምርጫ  ሊካሄድ
         በግጥምም  ጠንካራ  ሃሳባቸውን  የሚገልጹ           በዚህም ረሃቡ ያስከተለውን ጉዳትና ለችግር
         ምሁር ነበሩ።                             የተዳረጉትን  ሰዎች  የሚያሳይ  የፎቶግራፍ           በተቃረበበት  ጊዜም  የቀስተ  ዳመና  ንቅናቄ
                                              ኤግዚቢሽን  በዩኒቨርስቲው  ውስጥ  ላለው            ለማኅበራዊ  ፍትህ  (ቀስተ  ዳመና) የተባለ
         ለዚህም  ማሳያዋና  አሁን  ድረስ  መነጋገሪያ        የመምህራን  ማኅበር  አቀረቡ።  በዚህም             የፖለቲካ ፓርቲ ከእነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
         እንደሆች ያለችው የፕሮፌሰሩ የሥነ ግጥም            ሳያበቁ ከተለያዩ ሰዎች እርዳታን በማሰባሰብ           እና    ከሌሎችም      ጋር    እንዲመሰረት
                                                                                    አድርገዋል።
         ስብስብ  መድብል  የሆነችው  "እንጉርጉሮ"          በረሃብ ለተጎሳቆሉት ሰዎች ለማድረስ ጥረት
                                              ማድረጋቸው  በቅርብ  የሚያውቋቸው  ሰዎች
         ማሳያ  ናት።  'እንጉርጉሮ' የተለያዩ  ጉዳዮችን      ይመሰክራሉ።                               ይህም  ፓርቲ  በኋላ  ላይ  በምርጫው  ላይ
         በማንሳት  በተመረጡ  ቃላት  ጥልቅ                                                     ግዙፉን  ኢህአዴግን  በመገዳደር  በኩል
         መልዕክትን  የያዘች  የግጥም  መጽሐፍ                                                   ትልቅ ሚና የነበረውን ቅንጅት ለአንድነትና
         እንደሆነች  በርካታ  አንባቢያን  አስካሁን          አንዳንዶች እንደሚሉትም ፕሮፌሰር መስፍን             ለዴሞክራሲ  (ቅንጅት) የተባለውን  ጥምረት
         ድረስ ይመሰክራሉ።                          ድርቁንና  የተከተለውን  ረሃብ  በተመለከተ           ከሌሎች  ፓርቲዎች  ጋር  ለመመስረት
                                              ሌሎች  እንዲያውቁት  በማድረግ  በኩል
                                              ቀዳሚ  ከመሆናቸው  ባሻገር፤  የንጉሡ              ችሏል።  በዚህ  ሂደት  ውስጥም  ፕሮፌሰር
         አስካሁንም  በእንግሊዝኛ  ከዘጋጇቸው              አስተዳደርን  ኋላ  ላይ  ለውድቀት  የዳረገው         መስፍን የጎላ ሚና እንደነበራቸው ይነገራል።
         መጽሐፍት  ባሻገር  በአማርኛ  ኢትዮጵያ            የተማሪዎች  ጥያቄና  እንቅስቃሴ  ተጨማሪ
         ከየት ወዴት፣ አደጋ ያንዣበበበት የአፍሪካ           ምክንያት ለመሆን በቅቷል ይላሉ።
         ቀንድ፣ሥልጣን ባሕልና አገዛዝ፣ ፖለቲካና                                                  ምንም  እንኳን  ፕሮፌሰር  በምርጫው  ላይ
         ምርጫ፣  የክህደት  ቁልቁለት፣  አገቱኒ፣           ወታደራዊው  ደርግ  የንጉሡን  አስተዳደር            ተወዳዳሪ  ሆነው  ባይቀርቡም  በሚደረጉ
         መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ አድማጭ             አስወግዶ  ወደ  ስልጣን  ከመጣ  በኋላ             የምርጫ      ክርክሮች      ላይ    ቀርበው
                                                                                    የፓርቲያቸውን ዓላማ በማብራራት ተሳታፊ
         ያጣ    ጩኸት፣       እንዘጭ!  እምቦጭ!        ለበርካታ  ሰዎች  ዕልቂት  ምክንያት  የሆነውን        ነበሩ።
         የኢትዮጵያ  ጉዞ፣  አዳፍኔ፣  ፍርሃትና            የወሎ  ክፍለ  አገር  ረሃብን  በተመለከተ
         መክሸፍ፣ ዛሬም እንደ ትናንት እና ሌሎችም           የሚያጣራው  መርማሪ  ኮሚሽን  ውስጥም
         መጽሐፍትን አሳትመዋል።                       አባል ሆነው ሰርተዋል።                        በኋላም  ከምርጫው  ውጤት  ጋር  በተያያዘ
                                                                                    በተፈጠረው  ውዝግብና  ሳቢያ  መንግሥት
         የፖለቲካ ህይወት                           በደርግ  ዘመን  አብዛኘውን  ጊዜያቸውን             የቅንጅት  አመራሮችን  ሲያስር  ፕሮፈሰር
                                              በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በማስተማር            መስፍንም  ለእስር  ተዳርገው  ነበር።  ይህ
         ፕሮፌሰር  መስፍን  በፖለቲካ  ጉዳዮች  ላይ         ያሳለፉ  ሲሆን፤  በአገሪቱ  ሰሜናዊ  ክፍል          እስር  ግን  የመጀመሪያቸው  አልነበረም
         ተሳትፎ  ማድረግ  ጀመሩት  ከንጉሡ  ጊዜ           የነበረው  የእርስ  በርስ  ጦርነት  እየበረታ         ቀደም  ሲልም  በተለያዩ  ጊዜያት  ታስረው
         ጀምሮ  ነበር።  የሕዝቡ  የመብትና  የኑሮ          በሄደበት  ጊዜ  የነበረው  መንግሥት  ችግሮች         ነበር።
         ጥያቄዎች እንዲሁም በየዘመኑ ይነሱ የነበሩ           ከቁጥጥር ውጪ ከመሆናቸው በፊት ሰላማዊ
         የለውጥ  ፍላጎቶችን  በመደገፍ  በተለያየ




           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    91
   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96