Page 30 - DinQ 222 July 2021
P. 30
┼ ┼
ታሪክ የተፈሪ መኮንን መወለድ እና
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው። የሸዋ መኳንንት ተወስደው ሲታሰሩ፤ የንጉሥ ሳህለስላሴ እዚያ ሐረር
ልጅ የሆኑት እነአቶ ዳርጌ፤ በአጼ ቴዎድሮስ ወህኒ ቤት ታስረው ነበር። በዚያን ወቅት በህግ በነበሩበት ወቅት፤
ባይጋቡም፤ ወ/ሮ ወለተጊዮርጊስ የምሩ የራስ ዳርጌ ፍቅረኛ ነበሩ። እናም ወ/ሮ ወለተጊዮርጊስ አዲስ በተቋቋመው
ባለቤታቸው ራስ ዳርጌን ለመጠየቅ ወደ ጎንደር ሲሄዱ፤ ወሎ ላይ የወረኢሉ ባላባት የነበሩት ሼኽ ሆስፒታል ውስጥ
ዓሊ ሐሰን፤ ጠልፈው ወስደው… “በቃ ሚስቴ ነሽ” ብለው በግድ ተኟቸው። ሴት ልጅም ወለዱ። ሃ ኪ ም ሆ ነ ው
ስሟንም የሺ እመቤት አሏት። የ ሚ ያ ገ ለ ግ ሉ ት ፤
በኋላ ላይ የሸዋ ሰዎች ከመቅደላ አምልጠው እና ተፈተው አገራቸው ሲገቡ፤ ወ/ሮ የካቶ ሊ ክ ቄሶ ች
ወለተጊዮርጊስም ከወሎ ተነስተው፤ የአራት አመት ሴት ልጃቸውን ይዘው ሸዋ ገቡ። ከራስ ዳርጌም ፈረንሳይኛ ቋንቋ
ጋር አብረው መኖር ጀመሩ። ያቺን ትንሽ ልጅ፤ የሺ እመቤት ዓሊ ቆንጆ ሆና አደገች። ራስ ዳርጌም እንዲያስተምሯቸው
ይቺን ያሳደጓትን ልጅ፤ እድሜዋ ለጋብቻ ሲደርስ፤ ለእህታቸው ለተናኘወርቅ ልጅ ለራስ መኮንን ተ ቀ ጠ ሩ ላ ቸ ው ።
ዳሯቸው። የራስ መኮንን እና የወ/ሮ የሺመቤት ጋብቻ የደስታ ቢሆንም፤ ልጅ ለማግኘት ግን ለዚህም አባ ሳሙኤል
አልታደሉም። ስምንት ጊዜ ጽንስ ተጨናግፎባቸው፤ ዘጠነኛውን ሲያረግዙ… ግን በብዙዎች ዘንድ እና አባ እንድርያስ
ተስፋ ሆነ። ለ ነ ዚ ህ ል ጆ ች ተ ቀ ጥ ረ ው ላ ቸ ው ፤
ትምህርታቸውን በየቀኑ መከታተል ጀመሩ።
(በዳዊት ከበደ ወየሳ) የሚወለደው ህጻን ወንድ ልጅ ከሆነ ነው።” የአስር አመት ልጅ እያሉ ደግሞ… ራስ መኮንን
አሉ። እናም በሃሳቡ ተስማምተው አዲስ ወደ እንግሊዝ አገር
የሚወለደው ልጅ ይጠበቅ ጀመር። ከመሄዳቸው በፊት፤
ለዘጠነኛ ጊዜ መጽነሳቸው ሲታወቅ፤ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ሃምሌ 16 አ ጼ ም ኒ ል ክ ን
ሼኾች እና መነኮሳት ተመሳሳይ የሆነ ትንቢት ቀን፣ 1884 ዓ.ም ለሊት ላይ፤ ወ/ሮ የሺ ለመሰናበት አዲስ አበባ
ይዘው መምጣት ጀመሩ። “ይህ ዘጠነኛ ልጅ እመቤት ምጣቸው መጣ። አዋላጅ ሴቶች እና ሲመጡ፤ ተፈሪ እና
ትልቅ ደረጃ ሊደርስ ጌታ ፈቅዷል። ሆኖም ቤተሰብ ተሰብስቦ፤ የልጁን መወለድ ይጠብቁ እምሩን አዲስ አበባ
እንደተወለደ ከእናቱ ተለይቶ ይወሰድ። ብዙ ጀመር። እናም በትንቢቱ ላይ እንደተባለው፤ ይዘዋቸው መጥተው
አመታት ከሰው አይን ተጠብቆ ከቆየ በኋላ፤ ኤጄርሳ ጎሮ ላይ ወንድ ልጅ ተወለደ። ነበርና… እነዚህ ልጆች
ፈተናዎችን አልፎ ኢትዮጵያን ይመራል።” የተወለደውን ልጅ እናቱ ሳያገኝ፤ በሸማ የከተማውን ቤተ
የሚል ትንቢት በተደጋጋሚ መሰማቱን ቀጠለ። ተጠቅልሎ ተወሰደ። ከዚያም ኮምቦልቻ 4ኛ አመት ክ ር ስ ቲ ያ ን እ ና
ይህ ትንቢት ለራስ መኮንን ሲነገራቸው ሃሳቡን ተወስደው፤ ተፈሪ መኮንን… በድብቅ ነገር ግን የሚያምሩ ቤቶች
ወዲያው አልተቀበሉም። ምክንያቱም በዚያን በጥንቃቄ በሞግዚት ያድግ ጀመር። አሰራር እያዩ ተደነቁ።
ዘመን ልጅ በናቱ ሆድ ውስጥ እያለ፤ ከዚያ በኋላ… ወ/ሮ የሺመቤት ከዚህም በተጨማሪ የቤተ መንግስቱን ስነ
የሚወለደው ልጅ ወንድ ይሁን ሴት ማወቅ ከአመት በኋላ እንደገና ጸንሰው፤ መጋቢት 6 ስርአት አይተው፤ የህዝቡን እርስ በርስ መከባበር
አይቻልም ነበር። እናም ራስ መኮንን ይህን ቀን 1886 ዓ.ም ይሄኛውን ልጅ እንደወለዱ፤ ተመልክተው በሚያዩት ነገር ሁሉ ተገረሙ።
አሉ። የተወለደውም ልጅ እሳቸውም የዚያኑ ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ሐረር ከተመለሱ
“ልጅ የሚሰጥም ሆነ የሚነሳ አንድ ህይወታቸው አለፈ። ከዚህ በኋላ የተፈሪ ነገር በኋላ፤ ለሚቀርቧቸው ሰዎች ይነግሩ የነበረው፤
አምላክ ነው። በፈጣሪ ስራ ገብተን እናትና ያሳሰባቸው አባቱ በአዲስ አበባ ቤተ
ልጅን መለያየት ትክክል አይደለም።” አሉ። ከሶስት አመቱ በኋላ መንግስት ስላዩት ነገር፤ ስለ
ሆኖም ባለቤታቸው ወ/ሮ የሺመቤትም ቢሆኑ፤ ብቻውን እንዳያድግ ቤቶቹ አሰራር፤ ስለ
“ልጅ በደህና ወልጄ አቅፌ ማሳደግ እየፈለግኩ፤ በማሰብ፤ የታናሽ ቤተክርስቲያናቱ ህንጻዎች፤
አልሆንልሽ ስላለኝ ብዙ ተሳቅቄያለሁ። እህታቸው ልጅ እምሩ እንዲሁም ስለ አጼ ምኒልክ
በህይወት እንዲኖር ከናቱ መነጠል አለበት ኃይለስላሴ አብረው እና እዚያ ስላዩዋቸው
ካላቹህ ግን፤ በሰላም አድጎ እንዳቅፈው እ ን ዲ ያ ድ ጉ ታላላቅ ሰዎች ማውራትን
እናንተም ጸልዩልኝ።” በማለት ልጁ አደረጓቸው። የስምንት ያዘወትሩ ነበር። ለዚህም
እንደተወለደ ከሳቸው መለየቱን ብዙም አመት ልጆች ሲሆኑ፤ ነ ው ከ መ ም ህ ራ ኖ ቹ
ሳይቃወሙት ቀሩ። ትላልቅ ሰዎችም ቢሆኑ ከኮምቦልቻ ሐረር መካከል ሞንሴፕር ዣርሶ
“የተባለው ነገር ቢሞከር ምንም የምናጣው ነገር 3ኛ አመት መጥተው “ጥምቀተ የተባለው ፈረንሳዊ፤
የለም።” በማለታቸው፤ ራስ መኮንን በሃሳቡ ባህር” በሚባለው “የወጣቱን የተፈሪን
እየተሸነፉ መምጣታቸው ታወቀ። ቦታ፤ በተዋቡ ቤቶች ውስጥ በጸዳ ግቢ ውስጥ፤ ብልህነት እና አርቆ
“እንግዲያውስ የትንቢቱ እውነት ሌሎች ሶስት እኩዮች ተጨምረውላቸው አሳቢነት ለማወቅ እድል
መሆ ን የሚታ ወቀው ፤ እ ንደተ ባ ለው አብረው መኖር ጀመሩ። ያገኘሁት፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ልጅ እምሩ እና
”
“
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ለ
ያ
ላ
ዘ
ጵ
ኢ
ዮ
ት
”
ር
ም
ለ
ኑ
ት
ድ
30 DINQ magazine July 2021 Stay Safe ድ ን ን ቅ መ ጽ ሔ ት ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
መ
ሚ
ዝ
ጽ
ሔ
ለ
ለ
ኑ
ት
ላ
ዮ
ጵ
ኢ
ት
ዘ
┼ ┼