Page 32 - DinQ 222 July 2021
P. 32
┼ ┼
የተፈሪ መኮንን መወለድ... ይማርህ እያልኩ በጸሎቴ አስብሃለሁ። ሃኪም
ካለፈው ገጽ የዞረ አጠገብህ መኖሩ ማለፊያ ነው። ጨርሶ
እስኪሻልህ መንገድ እንዳትጀምር። እኛ እዚህ
ደህና ነን። ሃሳባችን ላንተ ነው።” በማለት
እኛ ባንሆንም፤ በፈጣሪ ትዕዛዝ ለነገው የአክስታቸውን ልጅ አጽናኗቸው። በእርግጥ
ተረካቢያችን ግዳጃችንን አሟልተን መጠበቅ ቫታሊን የተባለው ፈረንሳዊ ሃኪም፤ መድሃኒት
አለብን። …እንደገና በድጋሚ አደራዬን እየሰጠ ለሁለት ወራት፤ ራስ መኮንንን
የማጠብቅባቹህ፤ ልጄን ደጃዝማች ተፈሪን ሊያቆያቸው ቢችልም፤ ሊያድናቸው ግን
ሲያድግም ሲያብብም የምታውቁት ስለሆነ፤ ሳይችል ቀረ።
እኔ ብኖርም ባልኖርም እኔ ብኖርም ባልኖርም እ ን ዲ ያ ው ም ራ ስ መ ኮ ን ን
እንደልጃቹህ እንድትጠብቁት፤ በፍቅርም ከመሞታቸው ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ከየት
በምክርም እንዳትለዩት ነው…” በማለት እንደመጡ የማይታወቁ፤ ጥቋቁር አሞራ እና
ለሁለተኛ ጊዜ አደራቸውን አጠበቁ። ቁራዎች የቁልቢ ከተማ ላይ ሲያንዣብቡ
ከራስ መኮንን ንግግር በኋላ፤ ታይተው ህዝቡ በመገረም እና በድንጋጤ፤
ቀኛዝማች ደስታ ገመዳ፤ “ለመሆኑ ጌታዬ “ምን ሊመጣ ይሆን?” ብሎ ተረበሸ። ሆኖም
የትንሳኤን በአል እዚያው ጃንሆይ ጋር ነው
ከጥቂት ቀናት በኋላ መጋቢት 12 ቀን 1898
ህይወታቸው አለፈና ህዝቡ አምርሮ አዘነ፤
አለቀሰ። በተለይም “እኔ መሄጃዬን እንጂ
መመለሻዬ አላውቅም” ያሉትን እያስታወሰ
ህዝቡ በጣም ተላቀሰ።
የቀብር ስነስርአታቸው በጥምቀተ
ባህር ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ
ክርስቲያን ሲከናወን፤ ነጋሪት እየተጎሰመ፣
መድፍ እየተተኮሰ፤ የእንግሊዝ፣ የጣልያን እና
የፈረንሳይ ቆንስላዎች በተገኙበት የቀብር
ስነስርአታቸው በታላቅ ድምቀት ተፈጸመ።
የራስ መኮንን እረፍት አዲስ አበባ
ሲሰማ፤ ጃንሆይ አጼ ምኒልክ “ልጄ ወዳጄ
ምነው ቀደምከኝ?” እያሉ ሲያለቅሱ ከረሙ።
ከሃዘናቸው የተነሳ ምግብ አልበላም ብለው፤
መጠጥም ሳይጠጡ እራሳቸውን በጣም ጎዱ።
ፊታቸው አበጠ፤ ድምጻቸውም ሰለለ። በዚህን ብለው ሰዎች ዝም አሉ። በኋላ ላይ…
የሚያሳልፉት ወይስ ሐረር ይመለሳሉ?” ጊዜ ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ማቴዎስ፤ “ጃንሆይ ራስ ጃንሆይም ከሞቱ በኋላ፤ እቴጌ ጣይቱ
ቢሏቸው ጊዜ፤ ራስ መኮንን የመጨረሻ መኮንን አንዱ መመርኮዣ ክንድዎ መሆኑን ለደጃዝማች ተፈሪ፤ የራስነት ማዕረግ
ቃላቸውን እንዲህ በማለት አሰሙ። “እኔ የማያውቅ የለም። ይህንን ክንድዎን የወሰደው ሰጧቸው፤ ሐረርን እንዲያስተዳድሩ
መሄጃዬን እንጂ መመለሻዬ አላውቅም” አሉ። አምላክ በፈቃዱ ነው። እንግዲህ ምን አደረጓቸው። በዚህ ሁሉ መሃል ግን… ራስ
እናም ይህ ቅኔ ለበስ አባባላቸው፤ በብዙዎች ይደረጋል? ብቀረው ክንድዎ በርትተው እምሩ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ እውነተኛ እና
ዘንድ ልባቸው ውስጥ ተጽፎ ቀረ። ኢትዮጵያን መጠበቅ ስላለብዎ፤ ለሃዘንዎ ታማኝ ሆነው፤ በሰላሙም በሃዘኑ፤ በጦርነትም
ጥር 4 ቀን በማለዳ የሐረር ግዛትን ብርታት እና ወሰን ይስጡት።” ብለው በድልም፤ ከጎናቸው ሳይለዩ አብረዋቸው ቆዩ።
ለቀው ጉዞ ጀመሩ። ሆኖም ጥር 9 ቀን 1898 መክረው እና ገስጸው ከዋሉበት ድንኳን በመጨረሻው ዘመን ቀዳማዊ ኃይለስላሴ
ድካም እና ህመም ተቀላቅሎ ቡርቃ ከተባለው ወደማረፊያቸው እንዲመለሱ አደረጓቸው። በደርግ ወታደሮች ተይዘው ሲወሰዱም፤
ወንዝ አካባቢ አረፉ። በቡርቃ እረፍት ህዝቡም አለ። ከጎናቸው እስከመጨረሻው ያልተለዩዋቸው
አድርገው ሁለት ቀናት ከቆዩ በኋላ ህመሙ “እምዬእምዬ ምኒልክ፣ምኒልክ፣ እግዚአብሄርእግዚአብሄር ያጥናዎ፤ያጥናዎ፤ ሰው ነበሩ።
እምዬዬ ምኒልክ፣፣ እግዚአብሄርር ያጥናዎ፤፤
አ
ጥ
ል
ና
ኒ
ያ
ሄ
ም
ብ
ክ
ግ
ዚ
እ
እ
ዎ
ም
እየበረታባቸው ስለመጣ፤ ልጃቸው ተፈሪ መተኪያያ የሌለው፣፣ ጀግናና ሞተብዎ።። እንግዲህ የዛሬውን ታሪክ ያወጋነው
መተኪያ የሌለው፣ ጀግና ሞተብዎ።
ተ
ግ
ተ
ተ
ተ
ግ
ሞ
ሞ
ለ
ለ
ኪ
ጀ
ያ
ኪ
ጀ
ው
።
፣
ው
ዎ
መ መ
ና
ዎ
ብ
ብ
የ
የ
ሌ
ሌ
ከሐረር እንዲመጣ አስደረጉ። በዚያን ወቅት ስንቁን አዘጋጅተን፣ ስንልከው ከሐረር፤ የልጅ ተፈሪ ወይም የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን
ስንቁንን አዘጋጅተን፣፣ ስንልከውው ከሐረር፤፤
ዘ
ዘ
፣
ን
አ
ን
አ
ቁ
ቁ
ን
ጋ
ጋ
ጅ
ጅ
ተ
ን
ስ ስ
ተ
ን
ስ
ር
ረ
ረ
ር
ል
ል
ከ
ው
ከ
ከ
ከ
ሐ
ሐ
፤
ን
ን
ስ
ራስ መኮንን ከመድከማቸው የተነሳ በምልክት አደራራ አደራራ ሲል፣፣ ላገራችንን ነገር፤፤ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ነው።
አደራ አደራ ሲል፣ ላገራችን ነገር፤
ች
ደ
ራ
ች
ራ
ራ
ገ
ገ
ነ
አ አ
፤
ን
ር
ደ
ነ
ር
ደ
ደ
፣
አ
አ
ሲ
ሲ
ራ
ል
ል
ላ
ላ
ገ
ገ
ለልጃቸው ሰላምታ ከማቅረብ ውጪ ማነጋገር ምን ተሰማው ብለን፣ ተቸግረን ነበር፤ በዚያው ግን ስለ አባታቸው፤ ስለእናታቸው
ምንን ተሰማውው ብለን፣፣ ተቸግረንን ነበር፤፤
ነ
ነ
ተ
ብ
ም ም
ተ
በ
ር
ር
ው
ብ
በ
፤
ሰ
ለ
ን
ረ
ቸ
ቸ
ተ
ግ
ግ
ረ
ማ
ማ
ተ
ን
፣
ለ
ሰ
ን
ን
አልቻሉም። ያኔ የስልክ መስመር ከሐረር አዲስ ለካስስ አውቆትት ኖሯል፣፣ መንገድድ እንደሚቀር።።”” እና አያታቸው ጭምር አንዳንድ የታሪክ
ለካስ አውቆት ኖሯል፣ መንገድ እንደሚቀር።”
”
ካ
ቀ
ል
ካ
፣
ቀ
ል
ር
ለ ለ
።
ኖ
ኖ
ሯ
ር
ሯ
ት
ቆ
እ
አ
እ
ን
ን
አ
ው
ድ
ው
ገ
ገ
ሚ
መ
ስ
ደ
መ
ሚ
ን
ን
ደ
ቆ
አበባ ገብቶ ስለነበር፤ ጃንሆይ የራስ መኮንን ተባለ። የሆኖ ሆኖ የተፈሪ መወለድ ምዕራፎችን እየገለጥም ተጨዋወትን።
መታመም ሰምተው መልዕክት ላኩላቸው። እና መትረፍ በትንቢት እንደተነገረ ሁሉ የራስ በሚቀጥለው ወር… የባልቻ አባ ነፍሶ ልደት
“ይድረስ ለራስ መኮንን። መኮንንም ማለፍ በህልማቸው ተገልጦ ነው። የሳቸውን ታሪክ ለመተረክ ያብቃን -
“እግዚአብሔር በቸርነቱ በቶሎ
ታይቷቸው ነበርና “እግዜር የፈቀደው ይሁን” አሜን።
0
1
2
3
“
”
”
ዮ
ጵ
ያ
ት
2
0
ኢ
1
ያ
ሚ
ዝ
ያ
ቅ
መ
ን
ድ
ሔ
ጽ
ት
ት
ኑ
ር
ላ
ለ
ለ
ዘ
ም
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ሚ
ያ
ዝ
ኢ
ኑ
ለ
ጵ
ለ
መ
ሔ
ጽ
ላ
ዘ
ዮ
ድ
ን
ት
ት
32 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
DINQ magazine July 2021 Stay Safe
┼ ┼