Page 38 - DinQ 222 July 2021
P. 38
┼ ┼
ታሪክሪክ ቀመስቀመስ ወግወግ
ወ
ታ ታ
ታሪክክ ቀመስስ ወግግ የአሜሪካ መዝሙር
ቀ
መ
ሪ
ከአዘጋጁ የታሪክ ማስታወሻ ፍራንሲስ ስካት ወደ ካምፑ ሲጠጋ - ጭስ እና የጠዋቱ ጉም እየተነነ፤
በዚያ መሃል ደግሞ በከዋክብት የተንቆጠቆጠው የአሜሪካ ባንዲራ ከፍ
የአሜሪካ ህዝብ መዝሙር በተለያየ ግዜያት ብሎ ሲውለበለብ አየው። ይህ ሁኔታ ስሜቱን ነሸጠው። እናም The
ተጽፏል። ሆኖም በአንድ አጋጣሚ በ“ፍራንሲስ ስካት Star spangled banner ወይም “አብረቅራቂ ኮከብ ሰንደቅ”Õ ብሎ
ኪይ”Õ የተጻፈው The Star spangled banner ዛሬም ስሜቱን በግጥም መጻፍ ጀመረ።
ድረስ እንደከዋክብቱ እየበራ መጥቶ፤ በተለይ ጁላይ አራት
Oh, say can you see by the dawn’s early light
What so proudly we hailed at the twilight’s last gleaming?
Whose broad stripes and bright stars thru the perilous fight,
O’er the ramparts we watched were so gallantly streaming?
And the rocket’s red glare, the bombs bursting in air,
Gave proof through the night that our flag was still there.
Oh, say does that star-spangled banner yet wave
O’er the land of the free and the home of the brave?
ብሎ ግጥሙን ጻፈ። ይህን ግጥም ከጻፈው ከመቶ አመታት
በኋላ በ1914 አካባቢ ግጥሙ በዜማ ይቀነቀን ጀመር። እናም በወቅቱ
የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩት ዉድሮው ዊልሰን ግጥሙ ከአዲሱ ዜማ
ጋር በሁሉም የአሜሪካ የጦር ካምፖች ውስጥ እንዲዘመር አዘዙ።
ከዚያም ቆይቶ ከ1931 ጀምሮ - እስከዛሬ ድረስ The Star spangled
ቀን የበለጠ ይደምቃል። እናም የዚህ The Star spangled banner ወይም “አብረቅራቂ ኮከብ ሰንደቅ”Õ በአሜሪካውያን ዘንድ
banner ጸሃፊ፤ ግጥሙን የጻፈበት አጋጣሚ ይህን ይዘመራል።
ይመስላል።
በ1812 ዓ.ም. እንግሊዞች ያሰሩትን አንድ
አሜሪካዊ ለማስፈታት፤ አደራዳሪዎች ወደ ቦልቲሞር (በእውቀቱ ስዩም)
ሜሪላንድ ይላካሉ። በወቅቱ በእንግሊዞች የታሰረው ክርስትያኖች ሀይማኖታዊ ስርአታቸውን በቤታቸውና
አሜሪካዊው ዶ/ር ዊልያም ቢንስ ይባላል። እሱን በቤተክርስትያናቸው ግቢ ይፈፅሙ፤ ሙስሊሞችም በቤታቸውና
ለማስፈታት ከተላኩት ሰዎች መካከል አንደኛው የህግ
አዋቂው “ፍራንሲስ ስካት ኪ”Õ ነው። ታዋቂ ገጣሚ በመስጊዳቸው ውስጥ ያምልኩ፤ ሌላውን ስፍራ ለአለማውያን
አይደለም። ነገር ግን አንዳንዴ ግጥም ቢጤ ጫር ጫር ይልቀቁላቸው ! በሀይማኖቶች መካከል የሚደረገው የቁመት
ማድረግ ይወዳል። እናም እንዲህ ሆነ። መለካካት ፉክክር ለሀገራችንስ የሰላም ጠንቅ ነው!
“ጠበቃው ፍራንሲስ ስካት ኪ”Õ የእንግሊዝ መንግስታችን ከህዝባዊ ፀሎት ይልቅ ለህዝባዊ ኮንሰርት የተሻለ
መርከበኞች ወደሚገኙበት የጦር ካምፕ በደረሰ ግዜ ሞቅ ግምት አለው፤ ኢትዮጵያ በተራበች ጊዜ ዳቦ ያስገኘላት “ ዊ አር
ያለ የአክብሮት አቀባበል ተደረገለት። ዶ/ር ዊልያም ዘወርልድ “ የተሰኘው የማይክል ጃክሰን እና የግብረአበሮቹ
የሚፈታ መሆኑን አረጋገጡለት። ሆኖም እስረኛውን
ወዲያው አልፈቱም። ይልቁንም ፍራንሲስ ስካትን አጅበው ዘፈን እንጂ የቄስ እና የሼክ ፀሎት አይደለም፤ አብዮቱ ግቡን
የመጡትን የአሜሪካ ወታደሮች በመድፍ ተኩስ እንዲመታ ከምናደርገው ጥረት ጎንለጎን የኢትዮጵያ ህዝብ
አጣደፏቸው። ፍራንሲስ ስካት የተፈታውን የጦር እስረኛ ዳንኪራ እንዲመታ እንፈልጋለን! ባጭሩ አብዮት አደባባይን
ዶ/ር ዊልያምን ይዞ ከመመለሱ በፊት ያለማቋረጥ ለሃያ የመሰረትነው ፥ አብዮት ካሳነሽን የመሳሰሉ ሰዎች ጨፍረው
አራት ሰአታት፤ እንግሊዞች የአሜሪካንን ጦር ካምፕ እንዲያስጨፍሩበት ነው ፤ “
በተኩስ ደበደቡ።
በሚቀጥለው ቀን፤ ሴፕቴምበር 14 ቀን፣ 1814 “ ተማርሬ ገባሁ ሀራሬ “ ከሚለው የኮለኔል መንግስቱ
ዓ.ም. ወደ አሜሪካ የጦር ሰፈር ሲመለሱ፤ የጦር ካምፑ ሀይለማርያም መፅሀፍ የተቀነጨበ
በእንግሊዝ መርከበኞች በተተኮሱ የመድፍ ቀልሃ፤ ተጎድቶ
ነበር። ወደ አሜሪካ ጦር ካምፕ ከመድረሳቸውም በፊት ገፅ 665
በጉም እና በጭስ ታፍነው እንደምንም ከስፍራው ደረሱ።
“
”
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ሃምሌ 2021
2
3
1
0
ሚ
ያ
ን
ቅ
1
ዝ
2
0
ያ
ድ
ሔ
ት
ጽ
መ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ር
ኑ
”
ዘ
ለ
ያ
ላ
ት
ም
ለ
ት
ኢ
ጵ
ዮ
ዝ
ያ
ዘ
ጵ
መ
38 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ለ
ሔ
ጽ
ሚ
ድ
ኢ
ት
ት
ን
ኑ
ላ
ዮ
ለ
┼ ┼