Page 43 - DinQ 222 July 2021
P. 43
┼ ┼
ይህም በዚያው ቀጠለ። ግብጾች ግን ተናደዱ። ጸጥታን የማስከበር ግዴታ እንዳለበት ዘመን ውስጥ ያለችውን ኢትዮጵያ
የራሳቸውን ፓትርያርክ አቡነ ዮሳብን እናውቃለን። ነገር ግን በቤተክርስቲያናችን ጉዳይ እንመለከታለን። በልጅነት ዘመናቸው
እንደከሃዲ አድርገው ጠመዷቸው። እናም መንግስት ውሳኔ አይሰጥልንም።” በማለት የእንጦጦ ጋራ በጦስኝ ተክል የተሞላ እና
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በልጅነት በድፍረት ተናገሩ። ሽታው እንዴት እንደሚያውድ ሲነግሩን
ዘመናቸው፤ በ1943 ዓ.ም ወደ ግብጽ ለስነ- ፕሮፌሰር ጌታቸው አስተርጓሚ ይገርመናል። ሌላው ቀርቶ በአዲስ አበባ ት/
ሃይማኖት ትምህርት ሲሄዱ፤ ድሮ የኢትዮጵያ በመሆናቸው ከፓትርያርኩ አልተለዩም። በኋላ ቤቶች መካከል በሚደረገው የስፖርት
የነበሩት አል-ዴር ወይም የቁስቋም ገዳማት፤ ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ካይሮ የሚሄደውን ውድድር ሁሌ የሚሸነፈውን የነሱን የስላሴ
በግብጾች ተወስደው ነበር። እናም እነፕሮፌሰር ባቡር አንደኛ ደረጃ ክፍል በሙሉ ይዘው፤ ተማሪዎች ቡድን ታሪክ ሲነግሩን ቀልድ
ጌታቸው በትምህርት ላይ እያሉ፤ ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በሌላው ፉርጎ ተሳፍረው ወደ ካይሮ እየጨመሩበት ነው። በተለይ በልጅነታቸው
ባለውለታ የነበሩት የግብጹ ፓትርያርክ አቡነ ሄዱ። ግብጾቹ በሚያወጡት ዜናዎች ላይ ዘመን እረኛ እያሉ ከኦሮሞ ልጆች ጋር
ዮሳብ ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ወደቀድሞው የኢትዮጵያዊያኑን ጣልቃ ገብነት አውግዘው በማደጋቸው፤ የቋንቋው ተናጋሪ ለመሆን
የኢትዮጵያ ገዳም ደብረ ቁስቋም ወስደው ነበር። ሆኖም አበሾቹ ይግረማቹህ ብለው፤ አብቅቷቸዋል። በጀርመን እና በሌሎች
አሰሯቸው። በዚህ ድርጊት የኢትዮጵያ ቤተ የግብጹ ፓትርያርክ ወደታሰሩበት የቀድሞ የአውሮጳ አገሮች ለትምህርት በቆዩበት ዘመን፤
ክርስቲያን ተቃውሞ አሰማች፤ መፍትሄ የኢትዮጵያ ገዳም ገብተው፤ “ሰላም ለርስዎ በተለይ አንድ ቀን ጣልያን ውስጥ
ለማስገኘት በአቡነ ቴዎፍሎስ የሚመራ ቡድን ይሁን!” ሲሏቸው፤ የግብጹ ፓትያርክ ፍጹም ያጋጠማቸውን በመገረም ሲተርኩ፤ “አንድ
ወደ ግብጽ ቢሄድም፤ ግብጾች አሻፈረኝ አሉ። ያልጠበቁት ነገር በመሆኑ ደነገጡ። በቢስክሌት የሚሄድ ጣልያናዊ አጠገቤ ሲቆም
በኋላ ላይ… የሆነው ነገር እንደፊልም ኢትዮጵያዊያኑን የሚያመሰግኑበት ቃል ሊያፈናጥጠኝ መስሎኝ ስገረም፤ ‘ጋሪ ቡልቴ?
የሚተረክ፤ ለዚህ ዘመን ሰዎች እውነት ጠፍቷቸው፤ “የእኔስ ነፍስ ወደ ጌታ ትሄዳለች። አካም ጂርታ? አሲቲ ማል ጎታ? ኤቹማ
የማይመስል ነገር ነው። የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ነገር ግን ብሞትም አያቶቼ ከተቀበሩበት ዱፍቴ?’ እያለ በጥያቄ አፋጠጠኝ።” ይሉናል።
ስብሰባ አድርጎ፤ “የግብጹ ፓትያርክ ባስቸኳይ እስክንድርያ ርቄ ልቀበር መሆኑን እያሰብኩ ለካስ ጣልያኑ ድሮ ጅማ ውስጥ ዘምቶ የነበረ
እንዲፈቱ” የሚል ውሳኔ በመስጠቱ፤ አዝኜ ነበር።” አሉ። በፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የጥልያን ወታደር ነበር።
የኢትዮጵያው ፓትርያርክ አቡነ ቴዎፍሎስ፤ ምክንያት ይህን ታሪክ ሳናስበው ጀመርነው… ከግብጽ ውጪ በአውሮጳ እና
ታሪኩን አሳጥረን መጨረሻውን በአሜሪካ የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
እንንገራችሁና የታሪኩን መጋረጃ ገጠመኞች ብዙ ናቸው። ከዚያ የበለጠ ግን
እንዘጋለን። በአገር ቤት ውስጥ የነበራቸው ስራ እና ፈተና
እናም ኢትዮጵያዊያኑ የግብጹን የሚያስገርም ነበር። የእድሜ ልክ
ፓትርያርክ በቁም ከታሰሩበት ገዳም ባለቤታቸውን ወ/ሮ ምስራቅን እንዴት
ነጻ አውጥተው፤ ባቡር ተሳፍረው እንዳገኟቸው፤ ስለጋብቻቸው፤ ስለልጆቻቸው፤
ወደ እስክንድርያ ተመለሱ። ዜናው ስለገጠመኞቻቸው ሲያወጉን… “ለካ ድሮም
ቀድሞ በአገሩ ሁሉ ተሰራጭቷል። እንዲህ ነበር እንዴ?” ያስብለናል።
እስክንድርያ የግብጽ ኦርቶዶክሶች እንደእውነቱ ከሆነ እሳቸው ተንቀሳቃሽ ቤተ
ያሉበት ከተማ በመሆኑ፤ ባቡሩ መጽሃፍ ነበሩ ማለቱ ይሻል ይሆናል።
እስክንድርያ ሲደርስ፤ ብዙ ህዝብ እና ከሚገርሙኝ ታሪኮቻቸው መካከል
በርካታ ምዕመናን ተሰብስበው ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር የነበራቸው ወዳጅነት
እየተዘመረ፤ ፓትርያርካቸውን ነው። በአገር ጉዳይ መሟገት ሲያምራቸው
ለመቀበል ደስታ እና ሆታ ሆነ። ምሽቱን እየተጎነጩ፤ ከፕሮፌሰር ጋር የማያልቅ
ለአቀባበሉም ከባቡሩ እንደወረዱ የአገር ጉዳይ ይዘው ይከራከራሉ። ይሄ
በፎቶው ላይ... የኢትዮጵያው ፓትርያርክ አቡነ ቴዎፍሎስ፤ ወደ አንድ የሚያምር ሊሞዚን መኪና እንግዲህ ገና ድሮ በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን
ከሳቸው ጎን አቡነ መልከጼዴቅ እና ፕ/ር ጌታቸው ይታያሉ። በአጀብ ተወሰዱ። ኢትዮጵያዊያኑ ነው። እናም አንድ ቀን በጠዋት ፕሮፌሰር
ከኋላ ቀርተው በድል አድራጊነት መስፍን ወልደማርያም ቤት ሲሄዱ፤ ፕሮፌሰሩ
ሰባት ጳጳሳት አስከትለው… በኢትዮጵያ አየር ከህዝቡ ጋር ተቀላቀሉ። ሆኖም የግብጹን ምናልባት ቢታሰሩ ሊደርስባቸው የሚችለውን
መንገድ ካይሮ ሲገቡ፤ ኢትዮጵያዊያኑ ፓትርያርክ የወሰደው ሊሞዚን በዚያው ስቃይ ሲለማመዱ ያገኟቸዋል። እናም
ተማሪዎች ተቀበሏቸው። የኢትዮጵያው አልተመለሰም። አቡነ ዮሳብን በድጋሚ ፕሮፌሰር እንቅልፍ አጥተው እግራቸው ላይ
ፓትርያርክ እንደአንድጄነራል በግብጽ ምድር ጠለፏቸው። “የት ሄዱ?” ሲባል፤ “ከድካማቸው ግንዲላ ጭነው እራሳቸውን ሲፈትኑ
ተከታዮቻቸውን ይዘው በመንበረ ፓትርያኩ እንዲያርፉ ሆስፒታል ተወስደዋል።” ተባለ። ማ ደ ራ ቸ ው ን ለ ፕ ሮ ፌሰ ር ጌ ታ ቸ ው
ስብሰባ ሲያደርጉ፤ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የኢትዮጵያ ጳጳሳት ወደአገራቸው ከተመለሱ ቢነግሯቸው፤ ፕሮፌሰር ጌታቸው ደግሞ፤
ከአማርኛ ወደ አረብኛ - ከአረብኛም ወደ በኋላ፤ አቡነ ዮሳብ መሞታቸው ተሰማ። ምንም “ቀድመህ ብትነግረኝ ኖሮ፤ እንዲላው ላይ
አማርኛ ያስተረጉሙ ነበር። በዚህ ስብሰባ ቢሆን ግን… እንዳሰቡት ሌሎች አባቶቻቸው ቆሜ ይበልጥ አሰቃይህ ነበር።” ቢሏቸው፤
መሃል ተቃውሞው እየጠነከረ ሄዶ ፕሬዘዳንት በተቀበሩበት መቃብር ስፍራ አስከሬናቸው “አይይ የንጉሡ መንግስት ምንም ያህል
ጀማል አብደልናሲር፤ አንድ ሚንስትራቸውን አረፈ። ቢጨክን አንተን የሚያህል ጠርብ
በወታደሮች አሳጅበው ላኩ። ከዚያም ስለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ስናወጋ፤
5
5
2
ወደ ገጽ 52 ዞሯል
2
ዞ
ጽ
ሯ
ል
ሯ
ዞ
ገ
ገ
ወ ወ
ደ
የኢትዮጵያው ፓትርያርክ፤ “የግብጽ መንግስት በሳቸው ውስጥ ኢትዮጵያን እናያታለን። በተለያየ ወደደ ገጽጽ 52 ዞሯልል
43
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 43
DINQ magazine July 2021 Stay Safe
┼ ┼