Page 56 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 56
ባ ህ ል
በቤት ውስጥ የተከበረው
ፊቼ ጫምባላላ
ሔኖክ ያሬድ አለሁላችሁ በማለትና የሚፈልጉትን ማለፊያ ‹‹ቁሹና›› (የወተት ዕቃ)
ድጋፍ ሁሉ በማድረግ ከጎናቸው ልንቆምና ታከማቻለች የእንሰት ውጤት የሆነውን
የመንግሥታቱ ማኅበር የባህል ተቋም ልንታደጋቸው ይገባል ብለዋል፡፡ ቆጮ ለበዓሉ በሚሆን መጠንና ጥራት
ዩኔስኮ በዓለም ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ከወዲሁ ታሰናዳለች፡፡
የመዘገበው የሲዳማ ብሔር የዘመን ፊቼ ጫምባላላና ነባሩ አባወራው በፍቼ ማግሥት
መለወጫ በዓል “ፊቼ ጫምባላላ” አከባበር (በጫምባላላ) ዕለት ለከብቱ የሚያበላውን
ዘንድሮ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ስለፊቼ ጫምባላላ በዓል ምንነት በዞኑ ቦሌ ያዘጋጃል፡፡ ልጃገረዶች ለበዓሉ መዋቢያ
ግንቦት 12 እና 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ለእግሮቻቸውና ለእጆቻቸው ጣቶች
የሚከበረው በቤት ውስጥ ነው፡፡ ባለሙያዎች ተደራጅቶ ወደ ዩኔስኮ ቀለበት፣ ለፀጉራቸው መሥሪያ ‹‹ሄቆ››
ፊቼ ከቤተሰብና ከጎረቤት ባለፈ ሰፋ ከተላከው ሰነድ የተገኘው እንደሚከተለው (የተለያዩ ቀለማት ያሉት የቱባ ክር)፣
ባለ መልኩ በባህላዊ አደባባይ (ጉዱማሌ) ቀርቧል፡፡ ጨሌ፣ ለአንገታቸው ቡሪቻና ዶቃ የጌጥ
በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ ዓይነት ለፀጉራቸው ማሸሚያ
ተሰብስቦ በዋዜማና በማግሥት ግንባራቸው ላይ የሚያስሩትን
ብቻ ሳይወሰን በልዩ ልዩ ባህላዊ በእራፊ ጨርቅ ላይ ደርድረው
መገለጫዎች የሚከበር በዓል የሚሰፉትን ኢልካ (አዝራር)
ነው፡፡ ወዘተ. የመሳሰለውን
ይሁን እንጂ በቅርብ ያስገዛሉ እግራቸውና እጃቸው
ወራት በዓለም የተከሰተው ላይ የሚቀቡትን እንሶስላ
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያዘጋጃሉ፡፡
በዓሉ በአደባባይ እንዳይከበር የፊቼ ዕለት በዕለተ ቃዋዶ
አድርጎታል፡፡ ባለፈው ሳምንት በዓሉ መከበር የሚጀምረው
የሲዳማ የአገር ሽማግሌዎችና ከአመሻሽ ጀምሮ ነው፡፡ ለዚህም
አያንቶዎች ለመገናኛ ብዙኃን በቅቤ የራሰ ‹‹ቡሪሳሜ››
በሰጡት መግለጫ የኮሮና ከቆጮ የተሠራ ባህላዊ ምግብ
ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል ‹‹በሻፌታ›› (ከሸክላ
በዓሉ በአደባባይ እንዳይከበር በተሠራ ባህላዊ ገበታ) ቀርቦ
መወሰኑን ገልጸዋል፡፡ በወተት በጋራ የመመገብ
በሲዳማ ዞን በሚገኙ ሥርዓት የሚካሄድ ሲሆን፣
ወረዳዎችም ሆነ በጉዱማሌ ምንም ዝግጅት ‹‹ፊቼ›› በሲዳማ ባህል ከትውልድ አመጋገቡ የሚጀምረው በአካባቢ ከሚገኝ
እንደማይደረግ ቄጣላን ጨምሮ ባህላዊ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ የዘመን መለወጫ አንጋፋ ወይም ጪሜሳ (ብቁ አረጋዊ ቤት)
ክዋኔዎች እንደማይደረጉም ተገልጿል፡፡ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ከሁለት ሳምንት በመገኘት ገበታው ከቀረበ በኋላ ለቡራኬው
የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ላላነሰ ጊዜ በድምቀት የሚከበር ሲሆን፣ ሁሉም እጁን በገበታው ትይዩ በመዘርጋት
ግንኙነት ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ገጹ አከባበሩም ቅደም ተከተላዊ ሒደትና ‹‹ፊቼ ከዘመን ዘመን አድርሽን››
እንደገለጸው፣በሲዳማ አስተዳደር ዋና ዋና በደረጃ እየሰፋ የሚሄድ የጋራ የአከባበር በማለት አንጋፋው የሚሰነዝረውን ቡራኬ
ከተሞች የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የፊቼ አንድምታ ያለው ነው፡፡ ስለሆነም ፊቼ ቃል በጋራ በማስተጋባት አመጋገቡ
ጫምባላላ በዓል አያንቶዎች ባስቀመጡት በቤተሰብ ወይም በጎረቤት ደረጃ ተሰባስቦ ይጀምራል፡፡ ለመመገቢያ በቅድሚያ ለሁሉም
መሠረት በቤታቸው አክበረዋል፡፡ በማክበር የሚያበቃ ሳይሆን፣ ከዚህም በሰፋ በእሳት ሙቀት ተለብልቦ የለሰለሰ ኮባ
በዓሉን አስመልክቶ የባህልና መልኩ በባህላዊ አደባባይ (ጉዱማሌ) ስለሚታደል አንጋፋው በኮባው ከገበታው
ቱሪዝም ሚኒስትር ሒሩት ካሳው በጋራ በድምቀት የማክበር ሒደትን በመጨበጥ ከጀመረ በኋላ በጋራ የመመገቡ
(ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፣ ያካትታል፡፡ ሒደት ይጀምራል፡፡ በፊቼ ዕለት በየቤቱ
ፊቼ ጫምበላላ የፍቅርና የመተሳሰብ ለአከባበሩ እያንዳንዱ ቤተሰብ የሚቀርበው ገበታ ውስጥ ሥጋ አይካተትም፡
ተምሳሌት እንደመሆኑ፣ በዚህ ወቅት በቅድሚያ እንደ አቅሙ ቅድመ ዝግጅት ፡ የዚህ ዓይነተኛው ምክንያት ከብቱም
ኮቪድ-19 ባስከተለው ጫና የተነሳ ያደርጋል፡፡ ከዚሁ አንፃር የቤቱ እመቤት በሰላም ከዘመን ዘመን መሸጋገር ስላለበትና
ኑሯቸው የተናጋባቸውን ወገኖች በያሉበት ለበዓሉ ቅቤ ታጠራቅማለች ወተት በታጠነ ወደ ገፅ 88 ዞሯል
Page 56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሰኔ 2012