Page 58 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 58

ሰውነት













             ስለ ሰውነት ክፍልዎ ምን ያህል ያውቃሉ?




           ምናልባት  ሲታመሙ  ብቻ  ምን                  ሲስቁ  17  የፊት  ጡንቻዎችን  ካልሺየም፣  ማንጋነዝ፣  ፎስፌትስ፣  ኒኬል
       አጋጠመኝ        ብለው      ስለሚጨነቁለት  ያሰሯቸዋል  ካለቀሱ  ግን  43ቱ  ላይ  ስራ  እና ሲሊከን በሰውነት ውስጥ ይገኛሉ።
       የሰውነት  ክፍልዎ  ጥቂት  እውነታዎችን  ያበዛሉ፤ ከቻሉ ዘወትር ይሳቁ።                                የሰው ልጅ ልብ በቀን 100 ሺህ ጊዜ
       እስኪ ይመልከቱ።                               የአንድ ሰው ደም ስር ብዛት በአንድ  ሲመታ በአመት 30 ሚሊየን ይደርሳል፤
           በአንድ  ሰው  አፍ  ውስጥ  የሚገኙ  ቢለካ  60  ሺህ  ማይል  ወይም  96  ሺህ                    በቀን ውስጥ 1 ነጥብ 6 ሊትር ምራቅ
       ባክቴሪያዎች  ብዛት  ከጠቅላላው  የአለም  560 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፤                       የሰው ልጅ ያመነጫል፤
       ህዝብ  ብዛት  እኩል  ናቸው  አልያም  መሬትን ሁለት ጊዜ መጠምጠም ያስችላል
       ይበልጣሉ፤                               ማለት ነው።                                  የሆነ  ነገር  በእጅዎ  ሲነኩ  124
                                                                                 ማይል ወይም 199 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር
           በሰውነት  ውስጥ  5  ነጥብ  6  ሊትር           መሬት ጠፍጣፋ ብትሆን የሰው ልጅ             በሰዓት በሆነ ፍጥነት ለአዕምሮ መልዕከት
       ደም  ሲገኝ፥  በቀን  ውስጥ  ሶስት  ጊዜ  አይን ከ48 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርቀት                     ይደርሰዋል።
       ይዘዋወራል።                              ላይ የሻማ ብርሃንን የማየት አቅም አለው፤
                                                                                     አፍንጫ  ደግሞ  የእርስዎ  አየር
           በአንድ ቀን ብቻም 12 ሺህ ማይል                የሚመለከቱበት  አይንዎ  ጡንቻዎች            መቆጣጠሪያ ነው፤ የሞቀውን አቀዝቅዞና
       አልያም 19 ሺህ 312 ኪሎ ሜትሮችን  በቀን  ለ100  ሺህ  ጊዜ  ከወዲያ  ወዲህ                     የቀዘቀዘውን  አሙቆ  የተጣራ  አየር
       ይጓዛል።                                ይላሉ፤                                 ለሰውነት እንዲደርስ ያደርጋል፤

           በሰውነት  ውስጥ  የሚገኝ  ነርቭ                አዕምሮ በደቂቃ ውስጥ 1 ሺህ ቃላትን              እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ሽታዎችንም
       ቢቀጣጠል  ርዝመቱ  75  ኪሎ  ሜትር  የማንበብ ችሎታ ሲኖረው፥ 20 በመቶውን                        የመለየት አቅም አለው።
       ሲሆን፥ የሰው ልጅ በቀን ውስጥ 20 ሺህ  የሰውነት ኦክስጅን ይጠቀማል፤ ከአጠቃላዩ
                                                                                     በአንድ ስኩየር ኢንች የእጅ ከፍል ላይ
       ጊዜ ይተነፍሳል።                           የሰው ልጅ ክበደትም ሁለት በመቶ ብቻ              9 ጫማ የደም ስር፣ 600 ህመም እና
           አይናችን  10  ሚሊየን  ቀለሞችን           ይመዝናል።                               36 ሙቀት መለያ እንዲሁም 75 ግፊት
       መለየት  ይችላል፥  ክፋቱ  ግን  አዕምሮ               ሙሉ የአንድ ሰው የአካሉ ጸጉር 12           መለያዎች ይገኛሉ።
       ሁሉንም ማስታወስ አለመቻሉ ነው።                 ቶን ወይም 10 ሺህ 886 ኪሎ ግራም
                                                                                     አንድ  ሰው  በህይዎት  ዘመኑ  45
           ማደግ የማያቆመው ደግሞ ጆሮ ሲሆን፥           ክብደትን የመደገፍ አቅም አለው፤                 ፓውንድ ወይም 20 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም
       በየአመቱ  በሩብ  ሚሊ  ሜትር  መጠን                 የሰው ልጅ በ30 ደቂቃ ውስጥ አንድ           አቧራ እንደሚተነፍስ ይታመናል፤
       ማደጉን ይቀጥላል፤                          ጋሎን ውሃን ማፍላት የሚያስችል ሙቀት                  እንዳይሞክሩት  እንጅ  አይንን  ከፍቶ
           ልብ ደግሞ በአመት 35 ሚሊየን ጊዜ           ማመንጨት ይችላል።                          ማስነጠስ ዘበት ነው፤ ሲያስነጥሱ ልብዎን
       ትመታለች፤ የሰው ልጅ በየቀኑ የሚያጣው                 አዕምሮ አለም ላይ ፈጣን ከተባለው            ጨምሮ  ሁሉም  የሰውነት  ክፍሎች  ስራ
       አንድ  ሚሊየን  የቆዳ  ላይ  ህዋስ  በአመት  ኮምፒውተር  እጅጉን  በላቀ  ሁኔታ                     ያቆማሉ።
       ውስጥ ሁለት ኪሎ ግራም ይመዝናል።                በሰከንድ  ትሪሊየን  ነገሮችን  ማስተናገድ
                                                                                     ባለሙያዎቹ አደረግነው ባሉት ጥናት
           አንድ ስኩዌር የቆዳ ክፍል ላይ እንደ          እንደሚችልስ ያውቃሉ?                        ደግሞ  የተረገዘ  ልጅ  ሳይወለድ  ህልም
       ቁንጥጫና  መሰል  የህመም  ስሜቶችን                  የሰውነትዎ      ክብደት      በጨመረና      ማለም ይጀምራል፤
       የሚለዩ ወደ መቶ ሺህ የሚጠጉ ህዋሳት  ጡንቻዎም በዳበረ ቁጥር 7 ማይል ወይም
                                                                                     የሰው ልጅ ሄዶ ሄዶ 30 አመቱ ላይ
       አሉ።                                  11 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር አዳዲስ የደም             ከገባ በኋላ ማደጉን ያቆማል።
           አንድ ሰው በህይዎት ዘመኑ 35 ቶን           ስሮች ይፈጠራሉ፤
       ወይም  31  ሺህ  751  ነጥብ  5  ኪሎ             በሰከንድ ውስጥ 25 ሚሊየን አዳዲስ               እነዚህ      መረጃዎች        የህክምና
       ግራም ምግብ እንደሚመገብ ይታመናል፤               ሴሎች በሰውነት ውስጥ ይመረታሉ፤                 ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች ለአመታት
           የሰው ልጅ ከእድሜ ዘመኑ ላይ አምስት              በተለምዶ ድሃ ነኝ ብለው ካሰቡ ባለጸጋ         አደረግነው  ባሉት  ጥናት  የተገኙ  ሲሆን፥
                                                                                 ሌሎች  መረጃዎችንም  በገጾቹ  በመግባት
       አመት  ያክሉን  አይኑን  በማርገብገብ  መሆንዎን  ይወቁት፤  በሰውነትዎ  ውስጥ                       መመልከት ይቻላል።
       ያሳልፈዋል  ደግነቱ  በዚህ  ጊዜም  ቢሆን  0  ነጥብ  2  ሚሊ  ግራም  ወርቅ  ይገኛል
       ትኩረቱ አይቋረጥም።                         እንዳይጠቀሙበት  ግን  በደምዎ  ውስጥ
           ድንገት  የሚከሰተው  ንጥሻ  በሰዓት          ነው።                                     ምንጭ ፦ sciencedaily.com
       160  ኪሎ  ሜትር  የመፍጠን  አቅም                 ከዚህ  ባለፈም  የሰው  ልጅ  በሰውነቱ                        እና
       አለው፤                                 ውስጥ  መዳብ፣  ዚንክ፣  ኮባልት፣                     www.medindia.net

             Page 58                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63