Page 52 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 52

ከ5  ቢሊዮን  ኪሎ  ሜትር  ጉዞ  በኋላ           ምክንያቱም የአስትሮይድ ናሙና ወደመሬት              ዴል  ቪንቼ  ይባላሉ  የአካባቢ  ጥበቃ
         የአስትሮይድ ናሙና እየተጠበቀ ነው                ለማምጣት  በተደረገ  ሙከራ  የተሳካ               ባለሙያ     ናቸው  የአረንጓዴ  ኢነርጂ
         (ከአድማሰ ሬዲዮ የተገኘ)                     የሚባለው በ2010 የ JAXAው ወደ Itoka-         ኩባንያው  ኢኮትሪሲቲ  መስራች  ናቸው።
                                              wa  አስትሮይድ  የተደረገው  ሲሆን  ይህም          ዴል  ቪንቼ  የፎረስት  ግሪን  ሮቨርስ  እግር
         ከስድስት  ዓመት  የህዋ  ላይ  ቆይታ  በኋላ  ሙሉ  ለሙሉ  ያልተሳካ  እና  በጣም  ጥቂት                ኳስ  ክለብ  ሊቀመንበርም  ናቸው።እኚህ
         የጃፓን  የህዋ  ምርምር  ተቋም  ንብረት  የሆነ  በማይክሮ  ግራም  የሚለካ  ናሙና                     ግለሰብ  ናቸው  እንግዲህ  ካርቦንን፣ከአየር
         የሆነችው  Hayabusa2  ሳተላይት  ወደ  የተገኘበት ነው።                                    በመሳብ  ለአካባቢ  የማይጎዱ  ተስማሚ
         መሬት  እየተመለሰች  እንደሆነ  ተሰማ።                                                  የሆኑ    አልማዞችን       ያዘጋጁት።የሰማይ
         ከህዋ     ወደ    መሬት      5    ቢሊዮን  ለዚህም  ምክንያቱ  የናሙና  መያዣው  እቃ              አልማዝ  (Sky  Diamonds)  ተብለው
         ኪሎሜትሮችን አቋርጣ የፊታችን ታህሳስ 6  በመውደቁ ነበር፡፡ ከዚህ ጋር ሲነጻጸር 100                    የሚጠሩ  ሲሆን  የተሰሩትም  በእንግሊዟ
         ቀን    2020     በበረሀማው       የደቡብ  ሚሊግራም  እጅግ  ትልቅ  ናሙና  ነው፡፡               ከተማ ስትራውድ ነው።
         አውስትራሊያ  ክፍል  በምትገኘው  ውሜራ  ተመራማሪዎች  በሚመጣው  ናሙና  ሰፊ
         ከተማ  የምትጠበቀው  ሳተላይት  በትንሹ  የሆኑ  ምርምሮችን  ለመስራት  አቅደዋል፡፡                     ሕንፃው ሳይነካ እንዳለ ተነቅሎ በሌላ ቦታ
         100 ሚሊግራም ክብደት ያለው የasteroid         ለዚህም  ምክንያቱ  Ryugu  የተሰኘው             ተተከለ (ከአድማሰ ሬዲዮ የተገኘ)
         Ryugu  ናሙና  ይዛ    እንደምትመጣ  አስትሮይድ  በስርዓተ  ፀሐይ  ውስጥ
         ተነግሯል፡፡                              ያልተበረዙና በመጀመሪያ ተፈጥሯቸው ያሉ              ቻይናዊያን  አንድ  ባለ5  ፎቅ  የት/ት  ቤት
                                              ማእድናትን  ይዟል  ተብሎ  ስለሚታሰብ              ሕንፃን  ካለበት  ስፍራ  ነቅለው  በሌላ  ቦታ
         በበረሀማዋ  ከተማ  ይወድቃል  ተብሎ  ነው፡፡                                              የተከሉበት ቴክኖሎጂ እና ድርጊት ዓለምን
         የሚጠበቀው  የሳተላይቷ  ክፍል  በህዋ                                                   እያነጋገረ ነው፡፡
         ምርምር  ውስጥ  ከፍተኛ  ጥቅም  ያለው  አስትሮይዱም  ከ4.5  ቢሊዮን  ዓመታት
         ውጤት ሆኖ እንደሚመዘገብ ይጠብቃል፡፡  በፊት                   እንደተፈጠረ        ይገመታል።       በሻንጋይ ከተማ ይገኝ የነበረው በዕድሜው
         ለዚህም  አጠቃላ  ጉዞው  5.24  ቢሊዮን  ከአስትሮይዱ                 በተወሰደ        ናሙና      85 ዓመት የሞላው ታሪካዊ ሕንፃ የቆመበት
         ኪሎሜትሮችን  መሸፈኑ  እንደ  ማሳያነት  ተመራማሪዎች  የጥንቱን  ስርዓተ  ፀሐይ                       ስፍራ ለሌላ ልማት በመፈለጉ ነው ሕንፃው
         ተጠቅሷል፡፡      ይህ    Ryugu    እየተባለ  ብሎም  የአለታማ  ፕላኔቶችን  አፈጣጠርና
         የሚጠራው አስትሮይድ ከዚህ በፊት 1999  ዝግመተ  ለውጥ  ለመመርመር  አስበዋል፡፡
         JU3 ይባል የነበረ ሲሆን በፀሐይ ዙሪያ ባለ  የምርምር  ተቋሙ  ከዚህ  በኋላ  በ2026
         የመሬት ምህዋር ውስጥ ባለ እንቁላል ቅርጽ           በ2031  ወደ  ሌሎች  አስትሮይዶች  ጉዞ
         (elliptical) ምህዋር ላይ ይገኛል፡፡          ለማድረግ እቅድ እንዳለው አሳውቋል፡፡

         የሳተላይቷ      ጉዞ    ሲታቀድ      ወደፊት  ከሰማይ  የተሠሩ  አካባቢን  የማይጎዱት
         አስትሮይዱ  የት        ሊገኝ  እንደሚችል  አልማዞች (ከአድማሰ ሬዲዮ የተገኘ)
         በማስላትና  የመሬት  ስበትን  በመጠቀም
         የሳተላይት የጉዞ መስመርንና ፍጥነትን ልክን          ከሰማይ  የተሠሩ  አካባቢን  የማይጎዱት             ሳይነካ  እንዳለ  ተነቅሎ  ነው  በሌላ  ቦታ
         ማስተካከል  ትልቅ  ስራ  ነበር።  ከዚያም  አልማዞች ሲባል ሰምተው ያውቃሉ? ደህና፣                     የተተከለው፡፡
         ከአስትሮይዱ  ጋር  ናሙና  መውሰድ  ካልሰሙ እንንገርዎት!
         በሚያስችል መልኩ ሁለት ጊዜ በመጋጨት                                                    ይህ ባለ አምስት ፎቅ ሕንፃ ከቦታ ቦታ 65
         ሳተላይቷ  ወደመሬት  እንድትመለስ  የታሰበ                                                ሜትር  እንዲጓዝ  የተደረገውም  ተራማጁ
         ነበር፡፡  አሁን  ሁሉም  ነገር  በታቀደው                                                ማሽን  በተባለ  አዲስ  የሮቦት  ቴክኖሎጂ
         መሰረት  እየሔደ  ያለ  ይመስላል፡፡  ለዚህም                                              ነው፡፡
         ነው  የናሙና  ሰብሳቢ  ቡድኑ  ቀደም  ብሎ
         በአውስትራሊያዋ ዉማሬ የከተመው።                                                       ከሕንፃው መሰረት ስር  200  ያህል የሮቦት
                                                                                    እግሮች  ስለተገጠሙለት  ሕንፃው  ጉዳት
         ከህዋ  ወደመሬት  የሚደረግ  የጭነት  ጉዞ                                                ሳይደርስበት  በተገጠመለት  እግር  ተጉዞ
         እንደ    ቀላል     የሚታይ      አይደለም።                                            ከተፈለገው ቦታ እንዲቆምተደርጓል፡፡





        52                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57