Page 48 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 48
አንድ ለመንገድ
በእውቀቱ ስዩም
ታ ፀሀፊዎች “ዘመነ ሞቶች ተሰብስበው የሚገኙበት ቦታ” ለመጣ ስደተኛ ሞትን በሰፌድ ማቅረብ
ሪክ
ጀምራለች::
ነበር፤ በዚያ ላይ በየቦታው መሳፍንቱ ጎራ
መሳፍንት
“ ብለው
በሚጠሩት ፤ እኔ ደሞ “ ለይተው በየቦታው ይከሳከሳሉ ፤
ዘመነ የጁ “ በምለው ዘመን ውስጥ በግርግር መሀል በራሪ ጥይት መሞት ይህ ብቻ አይደለም ! አሜሪካኖች ምርጫ
መደፈርና መጠለፍ ሊያጋጥም ይችላል!
አንዲት አረሆ የሚከተለውን ግጥም ላይ ናቸው! የትራምፕ ደጋፊዎች እንደ
አንጎራጉራ ነበር፤ ጌታቸው መጋጣነታቸውን -ወይም
የጠቀስኩት ግጥም ዝምብሎ የድሮ ግጥም ባዲስባ አራዳ አማርኛ " ሰገጤነታቸውን
አይደለም! ዛሬም የብዙሀኑን
"እሄዳለሁ ሜጫ እሄዳለሁ ዳሞት " መደበቅ እሚችሉ አይደሉም !
ሳላገኝ አልቀርም ወይ እንጀራ ወይ ሞት " የኢትዮጵያዊ ህይወት የሚገልፅ ሰውየውም ሽንፈቴን በፀጋ አልቀበልም
ይመስለኛል ! “ሜጫንና ዳሞትን “
ብሏል ! ደጋፊዎች ጎራ ለይተው
በሌሎች ቦታዎች ተክቶ ማንበብ ብቻ ነው
በነገራችን ላይ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ሊላመጡ ይችላሉ! እዚህ አገር ድብድቡ
እሚጠበቅብን ! ከጥቂት አመታት በፊት
ባላገሮችንና ጌቶችን በፈጠራ በማዝናናት ከተጀመረ እንደ ሸገር በድንጊያ ወይም
የሚተዳደሩ የግጥምና የዜማ ባለፀጋ በሰደት ወጥቶ መሞትን ስናስብ መጀመርያ እንደ ፍልስጤም በወንጭፍ አይደለም!
ሴቶች ና አረሆ ተብለው ይጠሩ ነበር:: ወደ አእምሮአችን የሚመጣው አረብ አገር
ሁሉም " ነጣ ዘለግ ያለ ስናይፐር ታጣቂ"
ወይም ደቡብ አፍሪካ ነበር ፤ ብዙ ሰው
ወቅቱን ያልጠበቀ ሞት ሸሽቶ ነበር ወደ ነው!
ያኔ ካንዱ አውራጃ ወደ አንዱ አውራጃ
አሜሪካ የሚሰደደው ሞት አሜሪካ አሁን ሳስበው መሞቴ ካልቀረ እዛው ባገር
የሚኬደው በባዶ እግር፤ ግፋ ቢልም
ውስጥ ለመጥፋት የተቃረበ ብርቅየ አውሬ በቀል ዱላ መሞት ይሻለኝ ነበር፤ ደግነቱ
በበቅሎ ነው ! ሲመሽ በሸማ ድንኩዋን
ሆኖ ቆይቷል ፤ ዘንድሮ ይሄ ቀርቷል ! በሜክስኮ ድንበር ግንብ ታጥሮ አለማለቁ
ስር ወይም ዛፍ ስር ይታደራል ! አባይን
ከሁለት ቀናት በፊት ባንድ ቀን ብቻ ዘጠኝ ጠቀመኝ! የፈራሁት ከደረሰ፤ በቅርቡ
መሻገርማ አይጣል ነበር ፤ ካዞ
መቶ ሰባ አንድ ሰዎች እንደ ጥቢ ቅጠል
ብታመልጥ ሽፍታ አይምርህም ! አቶ “የበውቄ ኩብለላ-ከማንኩሳ እከጉዋታማላ
ረግፈዋል! አሜሪካ እንጀራ አምሮት
ሀዲስ አለማየሁ እንዳሉት አባይ “ ብዙ “ የሚል ማስታወሻ ጠብቁ፡፡
48 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ታሕሳስ 2013