Page 46 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 46

ከገጽ 84 የዞረ
                                                                                    ያስተባብራል።  ትንሽ  እንደ  ቆየሁ  ሙሽሪት
       “በጣም  ባለጌና  ወስላታ  ልጅ  ነው” አለ  ጁሊያን     ሳይቀሩ  ውይይቱን  ላለማቋረጥ  ጫወታቸውን           መጣች  መጣች  ተባለ።  እንደምንም  ተጋፍቼ
       ማስታኮቪች በመቆጣት። “ሂድ ከዚህ። እዚህ  ምን         ተው። አየሩ በአድናቆት ተሞላ።                   ሙሽራዋን  ለማየት  እድል  አገኘሁ።  ውብ  ነች።
       ታደርገላለህ? በል  ልጆች  ወዳሉበት  ሂድ።”  ራሱን                                           ግን  ውበቷ  የደበዘዘና  የሚያሳዝን  ነው።
       መቆጣጠር አቅጦት እኔን የጎሪጥ ተመለከተኝ። እና         ጁሊያን    ማስታኮቪች  በተመረጡ  ቃላት            የተረበሸች  ትመስላለች።  እነዲያውም  በቅርብ
       ራሴን  መቆጣጠር  አቃተኝ።  በቀጥታ  ፊት  ለፊት       ስለልጅቷ  በሚሰነዝረው  አድናቆት  እናትየው          ጊዜ  ያለቀሰች  ይመስል  ዐይኖቿ  ቀልተዋል።
       ተመለከትኩት።  ከዚያ  ዞረና  አስተናጋጃችንን  ለኔ      የተሰማት  ደስታ  በጣም  ጥልቅ  ነበር።  ጁሊያን      እያንዳንዱ  የፊቷ  መስመር  የተረጋጋ  ውበቷን
       ሊሰማ በሚችል ድምፅ ያ ለየት  ያለ ወጣት ማነው         ማስታኮቪች  ከመጀመርያው  የግብዣው  ጥሪ            ይገልፃል። ግን በዚህ  የመረጋጋት ገፅታዋ አልፎ
       በማለት  ጠየቀው።  ድምፃቸውን  ዝቅ  አድርገው         ሲደረግለት ወደር  የሌለው ደስታ እንደተሰማው          የልጅነት  የዋሕነቷ  ያንፀባርቃል።  ከፊቷ  ላይ
       ከተነጋገሩ  በኋላ  እኔን  ከቁብ  ሳይቆጥሩ  ከክፍሉ     ሰምቻለሁ።  ከዚያ  እንግዶቹ  በየአቅጣጫው           የሚነበበው ሊገለፅ  የማይችል ገራገርነት ይቅርታ
       ወጥተው ሄዱ።                               ተበትነው    ሃብታሙን      ነጋዴ፣   ሚስቱን፣      እንዲደረግላት የሚጠየቅ ይመስላል።
                                              ልጃቸውንና      በተለይ     ደግሞ     ጁሊያን
       እኔ  ግን  በጣም  ሳቅሁ።  ከዚያ  እኔም  ወደ  እንግዳ   ማስታኮቪችን ማድነቅ ጀመሩ።                    ሰዎች  ገና  አስራ  ሰድስት  ዓመቷ  ነው  እያሉ
       ማረፊያ ክፍል ሄድኩ። የተከበረው ሰውየ  አባቶች፣        “አግብቷል     እንዴ?”  በማለት       ጁሊያን     ያወራሉ። ቀስ ብዬ ሙሽራውን ተመለከትኩ።
       እናቶችና  ጋባዣችንና  ሚስቱ  ጭምር   ከበውት         ማስታኮቪች  አጠገብ  የቆመ  አንድ  የማውቀውን        ወዲያው ከአምስት ዓመት በፊት ያየሁት ጁሊያን
       በቅርብ  ለተዋወቃት  ሴት  በጉጉት  መለስ  እየሰጠ      ሰው  ጮክ      ብዬ  ጠየቅኩት።      ጁሊያን      ማስታኮቪች  ትዝ  አለኝ።  እንደገና  ሙሽራዋን
       ነበር።  ሴትየዋ  የሃብታሟን  ልጅ  እጅ  ያዘች።       ማስታኮቪች በቁጣ ተመለከተኝ።                    ዐየሁ።     ከዚያ    አቤቱ    አምለኬ!  ብየ
       ጁሊያን  ማስታኮቪች  ልጅቷን  ከልቡ  ውበቷን፣                                               ከቤተክርስቲያኑ በፍጥነት ወጥቼ ሄድኩ። የሠርጉ
       ችሎታዋን፣  ግርማ  ሞገሷን፣  ከተከበረ  ቤተሰብ        “አላገባም” አለኝ  ሆን  ብየ  ባሳየሁት  ግዴለሽነት    ታዳሚ  አሁንም ስለ ልጅቷ ሃብትና ስለ አምስት
       መገኘቷን እየጠቀሰ አደነቀ።  የዚህን ጊዜ እናትየው       በመደንገጥ።  በቅርብ ቀን እየተጓዝኩ ሳለ አንድ        መቶ ሺ ሩብል ጥሎሽ ነው የመያወራ።
       ከመደሰቷ  የተነሳ  እምባዋን  ማቆም  አልቻለችም        ቤተከርስትያን ወስጥ ሰዎች ተሰብስበው ዐየሁ።
       ነበር።  አባትየው  ደግሞ  የተሰማውን  ደስታ          ተጠግቼ የተሰበሰቡት ለሠርግ መሆኑን አወቅሁ።
       በእርካታ በታጀበ ፈገግታ ነበር ይገልፅ የነበረው።        ቀፋፊ ቀን ነበር። ዝናብ መዝነብ ሊጀምር ነው።         “ለካስ ስሌቱ ትክክል ኑሯል” ብዬ አሰብኩና ወደ
                                              ተሸሎክልኬ ወደወስጥ ገባሁ። ሙሽራው በደንብ           መንገዴ ገብቼ ጉዞዬን ቀጠልኩ።
       በወቅቱ  የነበረው  ደስታ  ተላላፊ  ነበር  ማለት       ተቀልቦ የሰባ ወፍራም ሰው ነበር። በደንብ ለብሶ
       ይቻላል።  ሁሉም  ነበር  የተደሰተ።  ልጆቹ  እንኳን  አምሮበታል።         ወዲያና     ወዲህ     እያለ



        46                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51