Page 43 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 43

ስላስቆረጠው  የነበረበትን  ሥራ  ከመጠበቅና  ተቀጥሮ  መሥራትን
                                                                 ወደ ጎን አድርጎ ”ችግር ብልሃት ይፈጥራል እንዲሉ” ነውና በአሁኑ
                                                                 ወቅት የግል ሥራ ለመጀመር ዕቅድ በማድረግ ላይ ያሉና ጥቆቶችም
                                                                 የግል ሥራ የጀመሩ አሉ፡፡

                                                                 አብዛኛው ኅብረተሰባችን በመስተንግዶ፤ በትራንስፖርትና በሆቴል
                                                                 ቱሪዝም  ኢንዱስትሪ  የሥራ  ዘርፎች  ላይ  ተሰማርቶ  የሚተዳደር
                                                                 ነበር፡፡ሆኖም በወረርሽኙ ምክንያት የሥራ እንቅስቃሴያቸው ሲቆም
                                                                 የሚተዳደርበት  መደበኛ ሥራው የመዘጋቱ  ነገር እየተራዘመ በሄደ
                                                                 ቁጥር ሠርቶ  አደሩ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ላይ  ያለው የማደግ
                                                                 ህልሙ ደብዝዞቦት ኑሮውን አናጋው፡፡ሥራ የማፈላለጉን ነገር ቸል
                                                                 ባይልም  ለክፉ  ቀን  ብሎ  ያሰቀመጠውን  ቅሪት/ገንዘብ  ለቤት
                                                                 ኪራይና  ለምግብ  አሟጦ  ከፍሎ  ከመንግሥት  ከሚሰጠው  ክፍያ
                                                                 መኖሩን  ተያይዞታል፡፡ስለሆነም  ስደተኛው  ኢትዮጵያውያን
                                                                 ህብረተሰብ  እሻሻላሁ  ብሎ  የመጣበት  አገር  ይህ  ነውን  የሚያሰኝ
                                                                 የመጠየቅ ደረጃ ላይ አድርሶታል፡፡

                                                                 ይህ  አቻ  የሌለው  ወረርሽኝ  በሽታ  ሳቢያ  ድርጅቶቻቸው
                                                                 የተዘጉባቸው ወገኖች ሥራ ገንዘብ ማፍሪያ፤ የቤተሰብ ሞራል ገንቢ
                                                                 የማንነት  ማሳወቂያ  የነበረውን  አለኝታ  እንዳልነበር  አድርጎት
                                                                 የተማሩና በጉልበቱ ሰርቶ አዳሪውን ህዝብ ተመጽዋች ሆኗል ተብሎ
                                                                 ሲሰማ  ለሰሚው  ግራ  የሚያጋባ  ሆነ፡፡  ዋናው  ነገር  ሥራ  ገንዘብ
                                                                 ለማግኝት  ብቻ  ሳይሆን  ለልጆች  ምሳሌ  ሆኖ  የመታየቱ  ነገር
                                                                 ማብበቃቱ ነው ያሳሰበው፡፡

         Continued from page 32                                  በዚህ ሁኔታ ሥራ አፈላልጎ ቢገኝ እንኳ አሰተማማኝ እንደማይሆን
                                                                 ወረርሽኝ  በሽታ  የማይረሳ  ትምህርት  ስላገንዘበ  የኑሮ  ወድነትን

         ከእውነት      የራቀ     መረጃዎች       ዓለምን      በየምክንያቱ        ጨምሮ “ ኑሮ  በአሜሪካ”  መግፋት፡  ልጆችን  በርቀት  የትምህርት
         አናክሷል፡፡በመሆኑም  ኅብረተሰባችን  በክፍም  በደጉም  ጊዜ                  ማዕድ  ማስተማርና  አገር  ቤት  ያለውን  ዘመድ  አዝማድ  የመርዳቱ
         የሚወራለትን  የውስጥ  ክፍፍሉን  በማርገብ፡  ሃይማኖቱንና  ባህሉን             ነገር  ብሎም  በትምህርት  መመካት  ያበቃለት  ጊዜ  ላይ  በመደረሱ
         እንዳለ  ጠብቆ  ለተተኪው  ትውልድ  ለማስተላለፍ  የሚገናኝባቸው               በትምህርት  በተገኘ  ሙያ  ሥራ  የማግኘት  ዋስትና  እንደሌለው
         በሃብቱ፡ በጉልበቱና ጊዜውን ሰውቶ፤ ያቋቋማቸውን እንደ ትንሸዬ                 የሚያሳይ  ፍንጭ  ነው፡፡ይህን  ስል  ተማሪዎች  ትምህርታችውን
         ኢትዮጵያ  የሚመለከቷቸውን  የማሕበራዊ  ተቋማትን  የገንዘብ                  አቋርጡ ለማለት ሳይሆን የሥራ ዕድል በጠፋበት ጊዜ በሙያ ሥራ
         ምንጩን ጎድቶቷል፡፡                                            ካልተገኘ እያሉ ሥራ የሚመረጥበት ጊዜ አልሆነም፡፡

         እርግጥ በበሽታው ምክንያት በአሜሪካ ያሉ ተቋማት ሲዘጉ በበጀት                 በዓለም  ላይ  ያልተጠበቀ  ነገር  ደርሷል፡፡  የወረርሽኝ  በሽታ፡
         የሚተዳደሩ መሥሪያ ቤቶች ለበጀት ማስተካከልና ጽዳት ለማድረግ                  ቴክኖሎጂና  የዲጂታል  ዘመን  የወለደው  የኑሮ  ሂደት  አሁን
         ዕድል አግኝተዋል፡፡የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ህዝባዊ ድርጅቶች                 የተደረሰበት ጊዜ ላይ ይደረሳል ብሎ የገመት ሰው ባይኖርም አዲስ
         በበጀት  ስለማይተዳደሩ  በኮቪድ-19  ተቋማት  በተዘጉበት  ወቅት              የኑሮ  ሂደት  መሠረት  ጥሏል፡፡ኢትዮጵያን  ዲያስፖራም  የድርጊቱ
         በጀታቸውን  የማስተካከል  ገጠመኙን  በተጠቀሙ  ነበር፡፡ይህ                  ኢምንት ተቋዳሽ በመሆኑ በአሁኑ ጊዜ ድግሪ አለኝ ከማለት ሙያ
         ባለመሆኑ  የኅብረተሰባቸን  ተቋማቶች  በኅብረተሰቡ  ላይ                    የሚያሳይ የምስክር ወረቀት አለኝ ማለት የሚኮራበት ጊዜ ሆኗል፡፡
         ስለሚመኩና  ቋሚ  ገቢ  ስሌላቸው  በበጀት  የመተዳደር  አቅም
         የላቸውም፤፤  ስለሆነም  ዲያስፖራው  በአሁኑ  ጊዜ  እንኳን                   ደግነቱ  ይህ  አስደንቃጭ  በሽታ  በዓለም  ላይ  የመጣ  መሆኑ  ነው
         ድርጅቶችን መልሶ ማቋቋም ቀርቶ እራሱን ለመርዳት የመሳን ደረጃ                 እንጂ  በተወሰነ  ህብረተሰብ  ላይ  የደረሰ  ቢሆን  ኖሮ  ችግሩ  የከፋ
         ላይ ስላደረሰው የተቋምትን ህልውና ተፈታትኗል፡፡                          ይሆን ነበር፡፡  ስለዚህ ይህ ጊዜ እስከሚያልፍ ሥራ የሚመረጥበት
                                                                 ጊዜ  ስላልሆነ  አስከትሎ  ከሚያመጣው  ነገር  ጋር  አብሮ  ከመዝለቅ
         በአሁኑ  ወቅት  ሁሉም  ሥራ  ፈላጊ  በመሆኑ  ሥራ  የማግኘትና               ሌላ አማራጭ የለም፤፤ ይቀጥላል►
         ተቀጥሮ  የመሥራት  ዕድሉ  ፍንጭ  እንኳ  ያለመኖሩ  ተስፋ





           DINQ MEGAZINE       December  2020                                          STAY SAFE                                                                                    43
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48