Page 45 - Abyssinia Busniess Network November 2019
P. 45
ወፈር አለ ቢሆንም ግን ለኔ የትኛውም ፈጣን ነበር ። ምንም ችግር የለውም ተያይዞታል 45 ደቂቃ አለፈ እሙ
ይሁን ማናገሬን ብቻ ነው ያሰብኩት የት ስትል ቶሎ ለመመለስ ጠየቀችኝ ፡ አሁንም አልመጣችም። ስልኳ ላይ
ሆኖም ግን ስወጣ ልደውልልህ ብላ አንቺን የተመቸሽ ቦታ ፣ ሳሮን 7ሰዓት ልሞክር ብዬ ስሞክር ስልኳ አይሰራም
ብዙ ሳታዋራኝ ስልኩን ዘጋችው ። እንገናኝ ብላኝ ወደ ስራዋ ተመለሰች ። ምን ሁና ይሆን ብዬ ተጨነኩ ።
ደስታዬ ወደር አልነብረውም ። ወደ ቤት ደጋግሜ ስልኳ ላይ ደውልኩ ዝግ
ስልኬ በጮኽ ቁጥር የሷ እየመሰለኝ ለመሄድ በጣም ነው የቸኮልኩት ። እሙ ነው ። 1፡20 ደቂቃ ያህል ከጠበኳት
እደነግጣለሁ ። የሷ ስልክ ግን የውሃ ሂሳብ መታ እስክትወስድ አላስቻለኝም በኋላ ወደ መጣሁበት በመጣሁበት
ሽታሆነ ! አላስችል አለኝና ደውልኩ እዛ አቁነጠነጠኝ ። እሙ ሳትመጣ መሄድ እግሬ ተመለስኩ ። አላስችል ስላለኝ
እንገናኝ አለችኝ የስራ ቦታዋ መሆኑ ስለሌለብኝ በተቻለኝ አቅም ጠበኳት የመጨረሻ ብዬ ስሞክር ስልኳ ሰራ
ነው ። ሰዓቴን ጠብቄ ሄድኩ ። ሰላም እሙ ግን ልትመጣ አልቻለችም በአይን ደስ አለኝ ። እየተንተባተብኩ እሙ
ነው አባት ብላ ሞቅ ባለ ሰላምታ ምልክት ሰጥቻት ወጣሁ ። በሰላም ነው ብዬ ጠየኳት …የእሙ
ከሰጠችኝ በኋላ ምን ላምጣልህ መልስ ግን ፣ ተመሳሳይ ነበር ይቅርታ
ስትል ጠየቀችኝ ቡና አልኩ አፌ ላይ የሌሊቱ ርዝመት ለኔ ለመጀመሪያ ግዜ ማን ልበል አላወኩህም?
የመጣው እሱ ስለነበር ። የፈለኩት ግን ነው ። እሙን ላገኛት ስለሆነ ብዬ ግን
ቡና አልነበረም ። እሙን ነበር ውስጤ በትዕግስት አሳለፍኩት የማይደርስ
የፈልገው ። እሙ ፈጥና ቡናውን ይዛልኝ የለም ሰዓቱ ደረሰ ደስ አለኝ ። እሙ ወዬ ማን ልበል
ስትመጣ ያለኝን አቅም አስባስቤ አልመጣችም ! የሴት ነገር ስትቀባባ
ውጭ ምሳ ልጋብዝሽ ፈልጌ ነበር ስል ይሆናል ብዬ ፣ 30 ደቂቃ ጠበኳት አላወኩህም ?
በፍርሃት ጠየኳት የእሙም መልስ አልመጣችም ሰዓቱ መቁጠሩን
Abyssinia Business Nework ህዳር 2012 / November 2019 43