Page 45 - አብን
P. 45

አብን


                    ላይ  20.2  በመቶ  ደርሷል፡፡  ይህም                 በቋሚ  ገቢ

                    የሚተዳደሩ ዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ክፉኛ ያናጋ ሆኗል፡፡
                  በመንግስት ፕሮጀክቶች ያለው ከፍተኛ የሆነ የአፈጻጸም
                    ችግርና  ሙስና፡-  እንደ  ትራንስፓረንሲ  ኢንተርናሽናል
                    ሪፓርት  ደረጃ  ከሁሉም  ሃገራት  94ኛ  እና  በሙስና
                    አመላካች  መስፍርት  38  በመቶ  ነው  (ደረጃው  ዝቅ
                    ሲል  እና  ውጤቱ  በመቶኛ  ከፍ  ሲል  ሙስና  ዝቅተኛ
                    ነው ማለት ነው)፡፡
                  የአየር ንብረት ለውጥ ዋና ዋና ተግዳሮት ናቸው።


             በአጠቃላይ  መንግስት  እስካሁን  ስከተለው  ነበር  ለሚለው
             ልማታዊ  የመንግስት  ሥርዓት  መሠረት  የሆነውን  ሀገራዊ
             ራዕይና  የሀገር  ፍቅር  መሠረት  አድርጎ  ባለመነሳቱ  ምክንያት
             ሀገሪቱን  እዳ  ውስጥ  ከመክተት  የዘለለ  ውጤት  ሳያመጣ
             ቀርቷል፡፡መንግስት           በኢኮኖሚው         ውስጥ       ግዙፍ      እጁን
             ከማስገባት  አልፎ  እያንዳንዱን  ጥቃቅን  እንቅስቃሴ  ሳይቀር
             በቀጥታ       ይቆጣጠር        ነበር፡፡ይህን       የሚያደርገው         ደግሞ

             በብሔራዊ ዕቅድ የሚሳለጥ ሀገራዊ ልማት ለማምጣት ሳይሆን
             እጅግ  ጠባብ  ፍላጎት  ያለውን  ዘረኛ  ቡድን  በቀጥታም  ይኹን
             በተዘዋዋሪ  ለመጥቀም  ሲባል  ብቻ  ነው፡፡ይህ  ጠባብ  ቡድንም
             በመንግስታዊ ዝርፊያ፣ በሙስናና በሌብነት ውስጥ ተሰማርቶ
             ቆይቷል፡፡  በህወሓት  ይመራ  የነበረው  ኢህአዴግም  ሆነ
             ህወሐትን  የተካው  የኦሮሞ  ብልፅግና  እመራበታለሁ  የሚለው

             የነፃ  ገበያ  መርህ  የኢኮኖሚ  እድገትን  በሚመለከት  ያለውን
             አለም  ዓቀፍ  ልምድ  ያላገናዘበ፣  የተሳሰተ  የኢኮኖሚ  ልማት
             አስተሳሰብ  ነው፡፡  በተጨባጭ  እንደህወሓት  ሁሉ  የኦሮሞ
             ብልፅግና የሚከተለው የነፃ ገበያ መርህን ሳይሆን ከእነሱ ጋር

               43   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   40   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50