Page 19 - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶ
P. 19

አብን


             የዘንድሮው  ምርጫ  አሮጌውን  አገዛዝ  ቀባብቶ  በማስቀጠልና

             አዲስ  ህዝባዊ  ሥርዓት  በመገንባት  መካከል  የሚደረግ  ጉልህ
             ታሪካዊ ፋይዳ ያለው መድረክ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አብንን
             በመምረጥ አዲስ ታሪክ የሚፅፍበት ጊዜው አሁን ነው !



























               17   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24