Page 16 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 16

የወሩ ጉዳይ











                  ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛ            ወክለው የመቅረብ ዕድላቸው ጠባብ ነው የሚል ስጋት      ደ
               ፕሬዝዳንት ሆነው ሥልጣን ተረከቡ           ነበራቸው።                               ሥራ ከገባ በርካታ አሥርት ዓመታት ቢቆጠሩም፣ በሁለ
                    (ከቢቢሲ የተወሰደ)                                                   ቱ አገሮች ውስጥ በሚነሱ ፖለቲካዊ ሁነቶች ሳቢያ ሲቋ
         አዲሱ  ፕሬዝዳንት  ኃላፊነታቸውን  ለመቀበል  ቃለ     ነገር  ግን  ከተናዳፊው  ዶናልድ  ትራምፕ  ጋር  በክርክር   ረጡና ዳግም ሲጀመሩ እስከ ዛሬ ዕልባት ማግኘት አልተ
                                              ተፋጠው  እንደተሰጋው  ሳይሆን  የበርካታ  መራጮችን
         መሐላቸውን  የፈጸሙት  በአገሪቱ  ጠቅላይ  ፍርድ  ቤት   ድምጽ  በማግኘት  ለፕሬዝዳንትንት  በቅተዋል።  ባይደን   ቻለም።
         ፕሬዚዳንት ጆን ሮበርትስ አማካይነት ነው።
                                              ምክትላቸውን  ሴት  ያደረጉ  የመጀመሪያው  የአሜሪካ    ይህም የድንበር ይገባኛል ጥያቄ ቅድሚያ የሚሰጡት አለ
         ለወትሮው  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ሰዎች  ይታደሙበት      ፕሬዝዳንት ለመሆንም በቅተዋል።                  መሆኑ ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል። በስምምነት ድንበሩ እ
                                              ደጋፊዎቻቸው  ባይደን  የውጪ  ጉዳይ  ፖሊሲ  አዋቂ
                                              ናቸው ይሏቸዋል። በእርጋታቸው የሚታወቁት ፖለቲከኛ
                                              በግል ሕይወታቸው አሳዛኝ ክስተቶችን አሳልፈዋል።
                                              ባይደን  የፖለቲካ  ሕይወታቸው  የጀመረው  ከ47
                                              ዓመታት  በፊት  ነበር።  የአሜሪካ  ፕሬዝደንት  ለመሆን
                                              ጥረት  ማድረግ  የጀመሩት  ደግሞ  ከ33  ዓመታት  በፊት
                                              እአአ 1987 ላይ።

                                              ባይደን  በጥቁር  አሜሪካውያን  ዘንድ  ትልቅ  ተቀባይነት
                                              አላቸው።

         በነበረው የሲመት በዓል ሥርዓት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ   የ33  አመቱ  ጃን  አሶፍና  የመጀመርያው  ጥቁር  ራፋኤል   ስኪካለል ድረስ የሁለቱ አገሮች አርሶ አደሮች ባሉበት መ
         ምክንያት የጆ ባይደን የቃለ መሐላ ሥነ ሥርዓት ጥቂት    ዋንሮክ  በጆርጅያ  ተቀናቃኞቻቸውን  የሪፓብሊካን      ሬት ላይ እንዲቆዩም መስማማታቸው ይነገራል።
         ሰዎች ብቻ የታደሙበት ሆኗል።                   ተወዳዳሪዎች  በማሸንፍ  ዲሞክራቶችን  በሴኔት  ውስጥ
                                              የበላይ እንዲሆኑ አስችለዋል። ይህም ለባይደን መንግስት   ነገር ግን በ2013 ዓ.ም. ጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ሱዳን
         ፕሬዝዳንቱ  ባደረጉት  ንግግር  በሥነ  ሥርዓቱ  ላይ   ትልቅ ጥንካሪን ይሰጣል፡፡                      ጦር ሠራዊቷን አንቀሳቅሳ የድንበር አካባቢዎቹን በኃይል
         የታደሙትን  ሰዎች  በአገራቸው  "በኮቪድ-19  ወረርሽኝ                                       ተቆጣጥራለች። የኢትዮጵያ መንግሥት በወቅቱ ሙሉ የ
         ምክንያት  ህይወታቸውን  ላጡ  ዜጎች"  የህሊና  ፀሎት                                       ጦር አቅሙን በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻ ላ
         እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።                                                            ይ ያደረገበት ወቅት በመሆኑ፣ የሱዳን ጦር የጎላ ችግር ሳ
                                                                                   ይገጥመው አካባቢዎቹን ተቆጣጥሯል።
         ፕሬዝዳንት ባይደን ባደረጉት ንግግር ላይ አስተዳደራቸው
         ሊገጥም  ይችላል  ያሏቸውን  ተግዳሮቶች  በተመለከተ                                         ሱዳን ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በጥሩ የፖለቲካ መግባ
         የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝና "የነጭ የበላይነት" እንቅስቃሴን                                      ባት ላይ ሆና በኃይል አካባቢዎቹን መቆጣጠሯ ለኢትዮ
         ጠቅሰው፤  ነገር  ግን  እነዚህንና  ሌሎችንም  እንቅፋቶች                                     ጵያ ያልተጠበቀ ቢሆንም፣ የሱዳን መንግሥት የጦር አመ
         "ተጋፍጠው እንደሚያሸንፏቸው" ተናግረዋል።                                                ራሮችና ባለሥልጣናት ግን በፈጸሙት ተግባር ሆታና ዕል
                                                                                   ልታ አድርገዋል።
         ፕሬዝዳንቱ በምረጡኝ ቅስቀሳ ወቅት የገቡትን ቃል ዛሬም
         ደግመውታል።  "የአሜሪካንን  የመጪ  ዘመን  ተስፋ"                                         የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን መንግሥትና የጦር ኃይል
         ለመመለስ እንደሚሰሩና ለዚህም "ከቃላት በላይ ተግባር"                                        ድርጊት ግራ ቢጋባም፣ ድርጊቱ በሱዳን መንግሥትና ሕዝ
         እንደሚያስፈልግም ተናግረዋል።                                                        ብ ምሉዕ ፍላጎት የመነጨ ሳይሆን በውጭ ኃይል ጫና የ
                                                                                   ተፈጸመ መሆኑን በመግለጽ፣ ሱዳን የተደገሰላትን ጦርነት
         ለረጅም  ዘመናት  በአሜሪካ  ፖለቲካ  ውስጥ  የቆዩት  ጆ   የሱዳን ጠብ ጫሪነት መቀጠል (ከሪተርተር የተወሰደ)    ሰከን ብላ እንድትመለከት በመምከር ላይ ይገኛል።
         ባይደንየ  ታላቋን  አገር  የፕሬዝዳንትንት  መንበር  ለመያዝ
         ረጅም ዓመታትን ፈጅቶባቸዋል።                   ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የምትዋሰንባቸው ድንበሮች የግል    የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ኃይል የሚለውን አካል
                                              ጽ በመሬት ላይ የተካለለ ባይሆንም፣ በሁለቱ አገሮች መ   ማንነት በይፋ ባይጠራውም፣ ከጀርባ ያለው አካል በህዳ
         ባይደን  ነውጠኛውን  የቀድሞ  ፕሬዝዳንት  ዶናልድ     ካከል ድንበርን የተመለከተ ጥል ወይም ውጊያ በቅርብ ዘ   ሴ ግድቡ ላይ ፍላጎት ያለው መሆኑን በማሳወቁ፣ እንዲ
         ትራምፕን  በምርጫ  በማሸነፍ  ዛሬ  ቃለ  መሐላ      መን ታሪካቸው አይታወቅም። ሆኖም በሁለቱ አገሮች ድ     ሁም የሱዳን ወታደራዊ ኃይል አመራሮች ከሚያደርጓቸ
         የፈፀሙበትን  የኃላፊነት  ቦታ  ለመያዝ  ሁለት  ጊዜ   ንበር ላይ በሚገኙ ሕዝቦች መካከል የእርሻና የተፈጥሮ ሀ  ው ፖለቲካዊ ግንኙነቶች ከጀርባ ያለው ኃይል የግብፅ መ
         ተወዳድረው ሳይሳካላቸው ቀርቷል።                 ብትን ለመቆጣጠር አልፍ አልፎ የሚነሱ ግጭቶች ተደጋ     ንግሥት ስለመሆኑ መረዳት ይቻላል።
                                              ግመዋል።
         ኋላ  ላይ  የባራክ  ኦባማ  ምክትል  ፕሬዝዳንት  ሆነው                                      የግብፅ  መንግሥት  ይህንን  የሚያደርገው  ኢትዮጵያ
         ለፕሬዝዳንትነቱ ቀረብ ብለው አገልግለዋል።           በተለይም አሁን የሱዳን ጦር በኃይል የያዘው የድንበር አ  የጀመረችው የህዳሴ ግድብ በውስጥና በውጭ ግጭቶች
                                              ካባቢ የተከዜ ወንዝ ወደ ሱዳን የሚፈስበትና ለእርሻ ም   እንዲሰናከል  ለማድረግ  እንደሆነ  የሚናገሩት  አንድ
         በዚህ ዙር ለተደረገው ምርጫ ፓርቲዎች ዕጩዎቻቸውን      ቹ ከመሆኑ የተነሳ፣ በድንበር አካባቢ ነዋሪዎች መካከል   ሪፖርተር  ያነጋገራቸው  የኢትዮጵያ  መንግሥት  ከፍተኛ
         ሲያፎካክሩ  በርካቶች  ባይደን  የዴሞክራቲክ  ፓርቲን
                                              ግጭቶች ይደጋገማሉ። በዚህ ሳቢያ ይህንን ድንበር ለማ    ባለሥልጣን፣  በተለይ  የህዳሴ  ግድቡ  በዘንድሮ፣  የውኃ
                                              ካላል በሁለቱ አገሮች የጋራ ድንበር ኮሚሽን ተቋቁሞ ወ
                                                                                                      ወደ ገጽ  87 ዞሯል

        16                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   11   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21