Page 20 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 20
ክገጽ 52 የዞረ
ግንኙነት ጋር ያላቸውን ዕይታ መቆጣጠርንና ጭምር የመታደግ ድሎችን ለማጣጣም ያስቻለ በአንጻሩ ለዛ ዕውነታ የሰጡት ይሁንታ በወቅቱ
ራሳችን በምንፈልገው መንገድ ዓለምን ለማየት ታላቅ ድል ነው። በነበሩ መሪዎቻችን ትጋት እንደተገኘ ስናስብ
የመታገል ወዘተ… ጋር በየወገኑ የተደረገ ነው። ዐቢይ ድርሻውን የሚወስደውና ለመሪዎቻችን
ዓድዋ ምናችን ነው? ሸክም ያቀለላቸው፣ ሌሎች አይሆንም እንዳይሉ
በዚህም ሂደት የውጫሌ ስምምነት አልያም ያከበደባቸው ዓድዋና የዓድዋ ድል ተፅዕኖ
በነጠላ (specifically) የ17ኛው አንቀጽ ትርጉም ኢትዮጵያውያን እነማን ናቸው? ኢትዮጵያዊነት እንደሆነ ማስተዋሉ ተገቢ ይሆናል።
ጉዳይ መቀስቀሻ መሪ መነሻ (immidiate ምንድነው? ተብለን ብንጠየቅ አልያም ሌሎች
cause) እንጂ ጦርነቱ ከስምምነቱ የላቀ ነው። ቢጠየቁ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ዓድዋ ደቡብ አሜሪካውያን በስፋት
በጦርነቱ ብዙ ሺ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ የመጣ ለራሳችንም ሆነ ከኛ ውጪ ላሉ መሰሎቻችን እንዲያውቁን እና ከኛ ጋር የቀረቤታ ስሜት
ኃይል ታሪካዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ቀን ከለሊት የምንመልሳቸው መልሶች በቀጥታም ይሁን እንዲሰማቸው አስችሏል። ትውልዶችን መሻገር
ከተጋ ኃይል ጋር ተፋጦበታል። የወቅቱ በተዘዋዋሪ በሀገራዊነት ዕይታ ስንመለከተው የቻለ፣ በበርካታ ዓለም አቀፍ የተማሪዎችና
የሀገራችን ሥርዓተ-መንግሥት ለረዥም ዘመናት ዓድዋን የምናነሳበት ብዙ ምክንያቶች አሉን። የነፃነት ትግሎች ውስጥ አርማ፣ መለያና
እንደነበረው በንጉሠ-ነገሥት ይመራ ነበር። አንድን ሰው በነጠላ ለማወቅ፡- የህይወት አብነታዊ መሆን የቻለ ድል ነው። በርካታ
በአንፃሩ ጣልያናዊያን በሂደት ባዳበሩት ሥርዓተ- ፍላጎቱን ማወቅ፤ ደካማና ጠንካራ ጎኑን ሀገራት የሀገራዊ ማንነት ትንታኔ ማሳያ በመሆን
መንግሥት ተቋማዊነትን ማዕከል አድርጎ መረዳት፤ ለራሱ ያለውን እና ሌሎች እርሱን ሀገራዊ ባንዴራቸውን ከኛ ጋር እንዲያመሳስሉ
በሚንቀሳቀስ ኃይል በመመራት መምጣታቸው የሚመለከቱበትን ዕይታ መገንዘብ አስፈላጊ አስችሏል። ድሉ ከሀገራዊነት ባሻገር ወደ ዘር
ይታወቃል። ነው። የአንድ ሀገር ህዝብም የትላንት ማንነቱ፣ ከፍ ብሎ በየትኛውም ዓለም የሚገኙ ጥቁሮችና
የዛሬ ሁለንተናዊ አኗኗሩ እና የነገ ነጠላና የጋራ የነፃነት ታጋዮች ማሸነፍ እንደሚቻል የተረዱበት
ይህንን እውነታ አለመዘንጋት ያስፈልጋል። ለምን ፍላጎቱ እርሱን የማወቂያና የመተርጎሚያ ትልቅ ነው። William Du Bois: “ድሉ በየትኛውም
ቢሉ የኃይል አሰላለፉን ለመረዳት ብሎም ማን መሣሪያዎች ናቸው። የዓለም ክፍል የሚገኙ ጥቁሮች በዘረኝነትና
ከማን? ምን ከያዘ ኃይል ጋር?… እንደተጋጠመ በጭቆና ላይ የተደረገ የራሳቸው ድል አድርገው
መረዳት ይቻላልና ነው። በዚህም ትርጉም ባለው ስለሆነም እንደ ሀገር ዓድዋ እኛነታችንን ወስደውታል።” ያለው ለዚህ አባባል ዐቢይ
መንገድ አሸናፊነትን ከአሸናፊነት ሂደት ጋር መመልከቻ መነፅራችን፣ የማስታዋወቂያ ምስክር ነው።
ለመረዳትና የአሸናፊነቱን ከፍታና ልዩነት አምዳችን ነው። ነገሮችን በሁለንተናዊ አቅጣጫ
ለመረዳት የሚያሰችል ይሆናል። የመተንተኛ መንገዳችን፣ ራሳችንን ከተቀረው በሀገር ውስጥም ቢሆን ሰሜኑን ከደቡብ፤
ዓለም ጋር የማስተሳሰሪያ ገመዳችን ነው። ምዕራቡን ከምሥራቅ – ማዕከሉን ከተቀረው
በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ በንጉሠ-ነገሥት የባለቤትነት ስሜት የማዳበሪያ ሀብታችን፣ አካባቢ ጋር የተሳሰረ ስለመሆኑ ማስተሳሰሪያ
ዘ-ኢትዮጵያ አጼ ምኒሊክ II የተመራው (በአዎንታዊ ብቻ ሳይሆን በአሉታዊም) በተለይ ዐቢይ ነጥብ ስለመሆኑ ማንም የማይስተው
የአባቶቻችን ጦር በየካቲት 23፣ 1896 ዓ.ም. ከኤርትራ ጋር ተያይዞ ለሆነውና እየሆነ ላለው ታላቅ ዕውነት (Truth) ና ዕውነታ (Reality)
በተደረገው ጦርነት ወራሪውን ኃይል ዓድዋ ላይ የቁጭታችን ምንጭ ነው። ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ነው።
ድል በማድረግ የዓድዋን ጦርነት በድል ደግሞ ከነገ ጋር የማስተሳሰሪያ ድልድያችን ነው።
እንድናጣጥም አድርጓል። በሌላ በኩል ዓድዋ ሌሎች ለእኛ ያላቸውን ዕይታ ዓድዋ ከየትኛውም የሀገራችን ታሪካዊ ፍፃሜ
ቀይሯል። በላይ የርስ በርስ ትስስር የመፍጠሪያ ዐምድ
ድሉም ከላይ እንደተቀመጠው ድንበርን ነው። ራስን ለራስም ሆነ ለሌላው ብሎም
የማስከበር፣ ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ፣ ነፃ የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ ለመሆን የቻልነው ከሌላው ጋር ለማነፃፀር የሚያስችልና ያስቻለ
ፈቃድን የማረጋገጥ፣… ብቻ ሳይሆን ከሌላው የበለጠ ኢኮኖሚያዊ አቅም ስለነበረን ነው። በዐቢይ ትርጓሜውና በተሻጋሪ
ካለማስከበር፣ ካለማስጠበቅና ካለማረጋገጥ አልያም ፖለቲካዊ ተፅዕኗችን ስለበረታ ኹለንተናዊ ተፅዕኖው ደግሞ ለሀገራዊነታችን
አሉታዊ ገፅታዎች ራስን ብቻ ሳይሆን ትውልድን አልነበረም። የዓድዋ ድል ለኛ የሰጠን ህዝባዊና ትርጓሜ አስኳል መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው።
ትውልዳዊ የአሸናፊነት ስሜት፣ ሌሎች ደግሞ
20 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013