Page 24 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 24

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአለማችን                  ሊዲያ ታፈሰ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ             እየፈለገች  መሆኑ  መነገር  ከተጀመረ
          የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረወሰን               በዋና ዳኝነት እንድትመራ መመረጥዋ              ሰነባብቷል፡፡  ዓምና  ሊከናወን  የነበረው
                        ያዘ                                  (ከዋልታ)                 32ተኛው  ኦሊምፒያድ  ለአሥር  ወራት
                      (ከዋልታ)                  ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ የቻን የአፍሪካ            ሊራዘም ቢችልም ከሰሞኑ የጃፓን ከተሞች
         ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ 760          ዋንጫ  በዋና  ዳኝነት  የምትመራ  ብቸኛዋ          በሁለተኛው  የኮቪድ-19  ወረርሽኝ  ማዕበል
         ግቦችን በማስቆጠር የዓለማችን የምንጊዜም            ሴት  መሆኗን  የአፍሪካ  እግር  ኳስ             እየተመቱ  በመምጣታቸው  የኦሊምፒክ
         ከፍተኛ  ግብ  አስቆጣሪነት  ክብረሰወሰንን          ፌዴሬሽን አስታውቋል።                        ውድድሩ  ሊሰረዝ  የሚችልበት  አጋጣሚ
         ለመያዝ ችሏል።                                                                 ሰፊ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል፡፡
                                              በካሜሮን  አዘጋጅነት  የሚካሄደው  የቻን


                                                                                     ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት
                                                                                        ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች (ከፋና)

                                                                                   (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና
                                                                                   ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ
                                                                                   ፌዴሬሽን  አዲስ  አባል  ሃገራት  በመሆን
                                                                                   ተቀላቀሉ።

                                                                                   ምርጫው  የአባል  ሃገራቱን  ቁጥር  95
                                                                                   እንዳደረሰውና  ከአፍሪካ  አስራ  አራት
                                                                                   እንዲሁም  ከአውሮፓ  ሰላሳ  አምስት
                                                                                   ሃገራትን  አባል  አድርጎ  እየተንቀሳቀሰ  ነው
         የዘንድሮውን  የጣልያን  ሴሪአ  በ15  ግቦች        የአፍሪካ  ዋንጫ  የአፍሪካ  እግር  ኳስ           ተብሏል።
         ከፍተኛ  ግብ  አግቢነቱን  እየመራ  ያለው          ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ከ31 ሀገራት 47
         የ35  ዓመቱ  ሮናልዶ  በቅርቡ  ነበር            ዋና  ዳኞች  ፣  ረዳት  ዳኞች  እና  የቪዲዮ       የፌዴሬሽኑ  ፕሬዚዳንት  ኡልፍ  መህረንስ
         ብራዚላዊውን  ፔል  ያስቆጠራቸው  757            ረዳት ዳኞችን መርጧል።                       ዓለም  ካለችበት  ፈታኝ  ሁኔታ  አኳያ
         ግቦችን መብለጥ የቻለው።                                                           ፌዴሬሽኑ  አዳዲስ  አባላትን  እያካተተ
                                              በተመሳሳይ  ሌላኛው  ዓለም  አቀፍ  ዳኛ           በመምጣቱ ደስተኞች መሆናቸውን ገልጸው
         ክለቡ  ጁቬንቱስ  ትላንት  ናፖሊን  2ለ0          በአምላክ  ተሰማ  በቫር  ዳኝነት  የቻን           ትኩረት  ባደረጉበት  በአፍሪካ  አህጉር
         በመርታት  የጣልያን  ሱፐርካፕ  ዋንጫን            የአፍሪካ ዋንጫ ከሚመሩ ዳኞች መካከል              የበለጠ  ተሳትፎ  መታየቱ  የሚያበረታታና
         ለ9ኛ  ጊዜ  ሲያነሳ  ሮናልዶ  አንዷን  ግብ        አንዱ ሆኖ ተመርጧል።                        በአህጉሪቱ  እየተሰራ  ላለው    ስራም  ትልቅ
         ማስቆጠር  ችሏል  ሲል  ስካይ  ስፖርት            የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ከጥር 8 ቀን 2013          ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
         ዘግቧል።
                                              እስከ ጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም በካሜሮን          “ሃገራቱን  እንኳን  ወደ  ፌዴሬሽ  መጣችሁ
         ቼክ  ሪፑብካዊው  ጆሴፍ  ቢካን  በ759           አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይጠበቃል።                ማለት  እፈልጋለሁ”  ያሉት  ፕሬዚዳንቱ
         ግቦች 2ኛ፣ ብራዚላዊው ፔሌ በ757 ግቦች                                                በዊልቼር  ቅርጫት  ኳስ  መስክ  ሃገራቱን
         3ኛ፣  ብራዚላዊው  ሮማሪዮ  በ743  ግቦች                                              ከማሳተፍ ባሻገር ስኬት እንዲያመጡ በጋራ
         4ኛ፣  አርጅንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ  በ719              ኮሮና የፀናባት ጃፓን የዘንድሮውን            እንደሚሰሩ        መግለጻቸውን        ከኢዜአ
         ግቦችን  በማስቆጠር  5ኛ  ደረጃ  ላይ              ኦሊምፒክ ልትሰርዘው ከጫፍ ደርሳለች             ዘግቧል።
         ተቀምጠዋል።
                                              ጃፓን  በኮቪድ-19 ምክንያት  የዘንድሮውን
                                              ኦሊምፒክ       የምትወጣበትን        መንገድ



        24                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28   29