Page 27 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 27

ዶ/ር ዮሴፍ ወርቅነህ  በፌስ ቡክ እንዳስነበቡት


                                                                  በወቅቱ የመኖር ትርጉም ጠፍቶበት ራሱን ስለማጥፋት ማሰቡን በብዙ
                                                                 ቃለምልልሶቹ ላይ ይገልፃል ። [ለቀሪ ልጆቼ ማን አላቸው] ስል መኖርን
                                                                 መረጥኩ ባይ ነው ። እነሱን ለማስታመም  ራሱን ከስልጣን ለማግለል
                                                                 ወስኖ በወዳጆች ጉትጎታ ቃለመሀላውን ከልጆቹ መኝታ ጎን በሆስፒታል
                                                                 ውስጥ ፈፀመ፡፡
                                                                 የእግዜርን  ህልውና  መጠራጠር  ለጀመረው  ጆሴፍ  ባይደን  ህይወት
                                                                 መልሳ ፈገግታዋን ለገሰችው ። ከ3 የሰቀቀን ዐመታት በኋላ ከዶ|ር ጂል
                                                                 ጄኮብስ ጋር ትዳር መስርቶ ሴት ልጅ ተካ ። በሴኔት ቆይታው እጅግ
                                                                 ተፅዕኖ  ፈጣሪ  ሰው  ነበር  ።  በርካታ  ህጎችን  በማፀደቅና  በማስሻር
                                                                 የባይደን  አሳማኝ  መከራከሪያዎች  ውጤታማ  ነበሩ  ።  ከ13  ዐመታት
                                                                 በኋላ ጆ ባይደን በታሪክ በእድሜ ትንሹ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ለመሆን
                                                                 እጩ ሆኖ ቀረበ ። ከነበረው ስምና ስኬት አንፃር ውድድሩን የማሸነፍ
                                                                 ትልቅ ግምት ተሰጥቶት ነበር፡፡
                                                                 ህይወት  ስቃ  የማትስቅለት  ሰው  የምርጫ  ዘመቻው  ላይ  ከባድ  እክል
                                                                 ገጠመው  ።  ለምርጫ  ቅስቀሳ  የተጠቀማቸው  የንግግር  መስመሮች
                                                                 ከሌሎች  ፖለቲከኞች  ንግግሮች  ጋር  ቃል  በቃል  በመመሳሰላቸው
                                                                 ከፍተኛ  ዘለፋን  አስተናገደ  ።  በመጨረሻም  ራሱን  ከምርጫው
                                                                 ለማግለል ተገደደ ። በዚያው ሰሞን ጭንቅላት ውስጥና ሳምባ ውስጥ
                                                                 ባሉ  የደምስር  ችግሮች  [intracranial  berry  aneurysm,  pulmo-
         የመጀመሪያ  ልጅ  ሆኖ ወደዚች ምድር  ሲመጣ  አብሮት  መጥፎ አድል             nary  embolism]  ምክኒያት  ተደጋጋሚ  የጭንቅላት  ቀዶ  ጥገናዎችን
         ወደቤቱ ገባ ። ታላቅ የቢዝነስ ሰው የነበረው አባቱ ወደከባድ ድህነት             አድርጎ ነበር ። ሞት ደጃፉን እያንኳኳ ጥሎት የሄደ ሰው ነው፡፡
         ተምዘገዘገ ። አባቱ ስራ አጥ እስከመሆን ደርሶ ነበር ። ቤተሰቡ ራሱን
         መደጎም አቅቶት የእናቱ ቤተሰቦች ጋር ጥገኛ ሆኖ ለመኖር ተገዶ ነበር ።           ያሳለፈው የምርጫ ፉክክር ታሪክ  እንቅፋት ሆኖበት ከፕሬዚደንታዊ
         ከሀብታም ቤተሰብ ተወልዶ  የደሀ ቤተሰብ እጅ ላይ የወደቀ መዘዘኛ               ምርጫ  ገለል  ያለው  ብርቱ  ሰው  2008  ላይ  ለፕሬዚደንትነት
         ልጅ ነበር፡፡                                                ቢወዳደርም በባራክ ኦባማ ድል ተደረገ ። ነገር ግን ኦባማ የባይደንን
                                                                 ብቃት  በማድነቅ  ምክትሉ  ሆኖ  እንዲወዳደር  በጠየቀው  መሰረት
         ገና አስራዎቹ ውስጥ ሳይገባ ትምህርትቤት ውስጥ አትክልተኛ በመሆን               የአሜሪካ  ምክትል  ፕሬዚደንት  ለመሆን  በቃ  ።  እጅግ  በጣም  ድንቅ
         ቤተሰቡን በገንዘብ የመደጎም ሀላፊነት ተጥሎበት ነበር ። በክፍሉ ውስጥ            የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ኤክስፐርትና የሀገር ውስጥ የፖለቲካ ተደራዳሪ
         የሚያስመዘግበው       ውጤት      እጅግ    ዝቅተኛ    ስለሆነ    ማንም     እንደነበር  የሚነገርለት  ባይደን  ከፕሬዚደንት  ኦባማ  እጅ  ከፍተኛውን
         ለፕሬዚደንትነት ይወዳደራል ብሎ ያሰበው አልነበረም፡፡
                                                                 የሀገሪቱን  የክብር  ሜዳሊያ  ሲሸለም  እምባውን  መቆጣጠር  ተስኖት
         እድሜው  ከፍ  ሲል  አፉ  እንደፈርኦኑ  ቤት  ሙሴ  ተብታባ  ስለነበር          ታየ፡፡
         የመምህራንና  የተማሪዎቹ  መሳቂያ  መሳለቂያ  ነበር  ።  ማንም  ይሄ            ፈገግ  ያለችለት  የመሰለችው  ህይወት  መልሳ  መዳፏን  ወልውላ  ጥፊ
         ተብታባ  ልጅ  ፖለቲከኛ  ይሆናል  ብሎ  አልጠበቀም  ።  ይሄን  አፉን          ለመሰንዘር  ብዙ  አልታገሰችውም  ።  ከመኪና  አደጋ  የተረፈው  |
         ለማስተካከል ለሰዐታት መስታዎት ፊት ቆሞ ለራሱ መነባንብ በማቅረብ               በወታደርነት  ኢራቅ  ዘምቶ  ሀገሩን  ሲያገለግል  የኖረው  ወንድ  ልጁ
         ንግግር ይለማመድ ነበር፡፡
                                                                 በጭንቅላት ካንሰር ማቅቆ ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። ስምንት አመት
         ታሪክ  |  ፖለቲካል  ሳይንስና  |  ህግ  ተምሯል  ።  የህግ  ዲግሪውን ሲይዝ    ሀገሩን  በምክትል  ፕሬዚደነት  ላገለገለው  አይበገሬው  ይሄ  በእርጅናው
         ከ85 ተማሪዎች 76ኛውን ውጤት ነበር ማግኘት የቻለው ። በሃያዎቹ               ዘመኑ የገጠመው ከባዱ ፈተና ነበር፡፡
         እድሜው  ውስጥ  ህይወት  ለእሱ  ያደላች  መሰለች  ።  ትዳር  መስርቶ          በ2020  ፕሬዚደንታዊ  ምርጫ  ላይ  ሲወዳደር  ከፕሬዚደንት  ትራምፕ
         ሁለት ወንድና አንዲት ሴት ልጅ ወለደ ። በጠባብ ውጤት ተቀናቃኙን               ከባድ  ክብረነክ  ዘለፋዎችን  ለማስተናገድ  ተስኖት  ስሜታዊ  ሲሆን
         በመርታት  በ29  ዓመቱ  የሴኔት  አባል  ሆኖ  በመመረጥ  ስድስተኛው           ታይቷል ። እንቅልፋሙ ጆ | Sleepy  Joe  |  እያሉ በሚጠሩት ሰው
         በእድሜ ትንሹ ሴናተር በመሆን ተመረጠ፡፡
                                                                 በወታደር  ልጁ  ማንነት  ላይ  በልጅነት  በነበረው      ደካማ  የትምህርት
          ህይወቱ  የመጥፎ  እድልና  የሰቀቀን  ነበር  ።  ህይወት  መከራውን           ብቃት | እንዲሁም በእድሜ በሚመጣ የመርሳት ችግሮች ላይ ያነጣጠረ
         ስታበዛው ትንሽ ፈገግታ አሳይታ በጥፊ ጆሮግንዱን ትደረግምለታለች ።              በርካታ ዘለፋዎችን አስተናግዷል።
         ገና  ለሴናተርነት  ተመርጦ  ወንበሩን  ሳይቀመጥበት  ለገና  በዐል  ገበያ
         የወጡ  ቤተሰቦቹ  የመኪና  አደጋ  ሲሳይ  ሆኑ  ።  የስድስት  ዐመት  አፍላ      ዛሬ ግን ህይወት ከፈገግታም አልፋ ከት ብላ የሳቀችለት ትመስላለች ።
         ትዳሩ  በዚያው  ተቋጨ  ።  ባለቤቱና  የአንድ  ዐመት  ሴት  ልጁ  እዛው        በእድሜ  ትንሹ  የአሜሪካ  ፕሬዚደንት  ለመሆን  ተወዳድሮ  የተረታው
         ክልትው  አሉ  ።  የሁለትና  ሶስት  ዐመት  ወንድ  ልጆቹ  ከብዙ  ቁስልና       ሰው  ዛሬ  በእድሜ  ትልቁ  ፕሬዚደንት  በመሆን  አዲስ  ታሪክ  ለመፃፍ
         ስብራት ጋር የሆስፒታል አልጋዎች ላይ ተገኙ፡፡                           በቅቷል | አይሰበሬው ሰው!





                                                                                                                    27
           DINQ MEGAZINE       February 2021                                          STAY SAFE                                                                                  27
   22   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32