Page 26 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 26
በሌሊሳ ግርማ
(በአዲስ አድማሰ እንዳቅርቡት)
እሱም እንደ አሻንጉሊቱ፣ እድሜው አጥሮ ከህልውና አሁን በተጨባጭ ሆኜ ከምታያት የበለጠ እኔን
በልጅነቴ “ Russian Doll” በተባለው አሻንጉሊት ተፍቆ በቀረ ነበር፡፡ መወከል ያቆመው የሩሲያ ስሪት ፎቶግራፍ የበለጠ
ተጫውቻለሁኝ፡፡ ግን በጣም ህፃን ሳልሆን ይገባታል። አሁን በአካል ስላለሁት እኔ ብዙም
አልቀርም፣ ምክኒያቱም ትዝ የሚለኝ ቅርፁና ሲወድቅ አሻንጉሊቱ ትዝ የሚለኝ፣ የሆነ ፊልም ላይ የምታውቅ አይመስለኝም፡፡ እሷ ወልዳ ከሰራችኝ
ደረቅ እንጨታማ ኳኳታ እንደነበረ ብቻ ነው፡፡ ቁም እንዳጋጣሚ የታየ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ በልጅነቴ የቀድሞው እኔነት አፈንግጫለሁ። ስለ እኔ ብዙም
ነገሩ ግን አይገባኝም ነበር፡፡ በቦውሊንግ ከባድ ኳስ ሊገባኝ የማይችለው የአሻንጉሊቱ እንቆቅልሽ ለበስ የምታውቅ አይመስልም፡፡ ትንሽ ሳላስፈራትም
ለመምታት ከሚደረደሩ ድፍን ብርሌ መሳይ ቅርፆች ባህሪ፣ በእድሜ ከፍ ካልኩኝ በኋላ ግልጽ እያለ አልቀርም፡፡ ድሮውንም መሃል ላይ የተወለደ ልጅ
ጋ ር አ ሻ ን ጉ ሊ ቱ ይ መ ሳ ሰ ላ ል ፡ ፡ እየታየኝ መጣ። በተቃራኒው የራሴው ምድራዊ አስቸጋሪ ስለመሆኑ እየደጋገመች ትናገር ነበር፡፡
የአሻንጉሊቱ ቅርፅ ፊት አለው፤ ፊቱ የሴት ነው፡፡ አምሳያና ምትክ መሆኑ የማያጠራጥረኝ ከጠፍጣፋ በግራና በቀኝ እጇ ታላቅ ወንድሜንና ታናሽ
የፊቱ ምስል የብርሌው ቅርፅ ጭንቅላት አካባቢ እንጨት የታነፀው የልጅነቴ ፎቶግራፍ ደግሞ ምንም እህቴን አጥብቃ ይዛ፣ እኔን ግን ሦስተኛው እጇ
ሲሆን፣ ከጭንቅላቱ ወረድ ሲል አንገቱ አካባቢ ቀጠን ትርጉም የሌለው ምስል ሆኖብኛል። ያ በፎቶው ላይ ሊይዘኝ ስለማይችል ለብቻዬ አመልጣለሁኝ፡፡
ይልና መልሶ ይወፍራል፡፡ የብርሌ አንገት ነው ግን የሚታየው ህፃን እኔ ራሴ ስለመሆኔ ምንም ማረጋገጫ አንዳንድ ጊዜ በጣም ለመታወስ ስለምፈልግ ሊሆን
የሰው ፊት ስለተሳለበት ሴትዮ ትሆናለች። ይኼ ሁሉ ይችላል እዛው እፊታቸው ቆሜ ከእናካቴው
ግን ልጅ ሆነን አይገባንም፡፡ አሻንጉሊቱ ከሩሲያ ማቅረብ አቅቶኛል፡፡ የሚረሱኝ፡፡ ግን እንደዛ እየረሱኝም፣ አሁን አድጌ
መምጣቱም ሆነ የተለየ ነገር እንዳለው አናውቅም፡፡ እራሴን ፈፅሞ ከረሳሁት በተሻለ እነሱ
መሬት ላይ እየወረወርን እናንኳኳዋለን፡፡ ሦስቱም ፎቶግራፎች እርስ በራሳቸው ዝምድና ሳያስታውሱኝ የሚቀሩ አይመስለኝም፡፡ የተሻለ
እንዳላቸው ያስታውቃሉ፡፡ የተሰሩበት ዘመንና ጥሬ ያስታውሱኛል፡፡ ከእድገቴ የበለጠ ልጅነቴን
እቃ ያመሳስላቸዋል። አሁን በተጨባጭ በተለያየ
በመሰረቱ አሻንጉሊቷ ከባህር ማዶ የተላከላት ለታናሽ ስፍራና የህይወት ጎዳና ላይ ካሉት ወንድማማቾችና ያስታውሳሉ፡፡ በተለይ እናቴ። ስለ ወንድምና እህቴ
እህቴ ነበር፡፡ በወቅቱ ገና አራስ ስለነበረች እኔና እህት ጋር ፎቶግራፎቹ ያላቸው ዝምድና ግን ግልፅ አ ሁ ን አ ሁ ን ብ ዙ ም አ ላ ው ቅ ም ፡ ፡
ወንድሜ ተጫወትንበት፡፡ ተወራወርንበት ብል አይደለም፡፡ አሁን ግልፁ ነገር ሁሉም ማናቸውንም የእንጨቶቹ ፎቶግራፎች፣ ቢያንስ በእንጨታዊ
ይቀላል፡፡ አሻንጉሊቷን ልዩ የሚያደርጋት በሆድ አለመምሰላቸው ብቻ ነው፡፡ “ ይሄ እኔ ነኝ” እል ርዝመትና ወርዳቸው ከተለኩ ተመሳሳይ ናቸው፡፡
እቃዋ ውስጥ ብዙ አምሳያዎቿን መያዝ በመቻሏ ነበር፤ ድሮ ልጅ እያለሁኝ። ወይም ደግሞ፣ ሌሎች ቢያንስ የወላጆቼ ጥንታዊ ሳሎን ቤት ውስጥ ከእሳት
ምክኒያት ነበር፡፡ ግን ያኔ ይኼም አይደንቀንም፡፡ “ይሄ ቶቲ ነው” ይሉ ነበር፡፡ በምስሉና በአምሳያው ማንደጃው በላይ ባለው መደርደሪያ ላይ ጎን ለጎን
የእናትየዋ ጭንቅላት እንደ ክዳን በማዞር ይከፈታል። መሃል ያንን ያህል ልዩነት አልነበረም፡፡ በፎቶግራፍ ሆነው ተኮልኩለው ዘወትር በአንድ አይነት ቅርፅና
ከውስጧ ትንሽ በመጠን አነስ የምትል እናት ሳይሆን በአካል ያለች ከእሷ በወቅቶች ልዩነት ይዘት ይገኛሉ፡፡ ሁሌ ጎን ለጎንና ሁሌ ቅደም
አሻንጉሊት ትወጣለች፡፡ “ ልጅ ወለደች” እያሉ የተወለደች እህቷን በስጋና በደም የምትንቀሳቀስ ተከተላቸውን ሳያዛንፉ፡፡ታላቅና ታናሽ ልጆች ዳርና
የጨዋታውን ቁም ነገር ሊያስረዱን ሳይሞክሩ ፎቶግራፍ መስላት “ እሷ እኔ ናት” ያለችም ህፃን ዳር፤ መሃከለኛው መሃል ላይ፡፡
አይቀርም፡፡ ከአንዷ ውስጥ ሌላ ሲወጣ እያሳዩ
አዋልደዋቸው ጨረሱ። ጎን ለጎን ደርድረው በትልቋ መኖሯን ሰምቻለሁኝ፡፡ የትኛዋም ሰራተኛ እዛ ቤት ስትቀጠር
እናትና በሚጢጢየዋ መሃል ያለውን የንፅፅር ዝርዝር ከምትመራባቸው የማይናወጡ የስራ መርሃ ግብሮች
አሳዩን፡፡ “ይሄ ማነው?” ብለው የሚጠይቁ ሰዎች የሚመጡት መሃል፣ ፎቶግራፎቹን በንፁህ ጨርቅ መወልወል
በሂደት ነው፡፡ ከብዙ አመታት በኋላ በሀገረ ሩሲያ ዋነኛው ነው፡፡
የሚሰሩ ምስሎችና የሩሲያው ሃያል መንግስት እንደ
መጀመሪያ ጠፍተው ያለቁት ትንንሾቹ ናቸው፡፡ አሻንጉሊቷና እንደ ልጆቿ ተበታትነውና ተሰባብረው
ትልልቆቹ ደግሞ ማህፀናቸው ክፍት ስለነበር በቀላሉ ጠፉ፡፡ ፎቶግራፎቹ ራሳቸውን አይጠብቁም፣ ግን ደግሞ
ሲወረወሩ ተሰበሩ። በመጠኑም ቢሆን ቅርፃቸውና ራሳቸውንም አይጥሉም፡፡ ፎቶግራፎቹ በአሁኑ
ሲወረወሩ የሚያወጡት ደረቅ የሚንኳኳ ድምፃቸው ቅፅበት የት እንደሚገኙ ጠንቅቄ አውቃለሁኝ፡፡ ነገር
ትዝ ይለኛል፡፡ ድሮ እኔ ልጅ እያለሁኝ “ይሄ አንተ ነህ" እያሉ የእኔን ግን፣ በተቃራኒው ታላቅ ወንድሜ የት ሃገር
ማንነት ከሩሲያ ስሪቱ ፎቶግራፍ ጋር ለማስተሳሰር
ይተጉ የነበሩት ሰዎች ዞር ብለው ሲመለሱ፣ እኔ አድጌ እንደሚገኝ መረጃው የለኝም፡፡ ፎቶግራፎቹንም የት
ሩሲያ ለትምህርት የሄደ ዘመድ ያለው ከአሻንጉሊቱ ነበር የጠበቅኋቸው፡፡ እነሱ ራሳቸው ለእኔ በልጅነቴ እንደሚገኝ ብጠይቃቸው የሚመልሱልኝ
በበለጠ የሚላክለት የሩሲያ ፎቶግራፍ ነበር፡፡ የሰው ያስጠኑኝን ስለረሱት፣ እኔ መልሼ ፎቶግራፉ እኔ አይመስለኝም። ስለማይመስለኝ፣ ባገኛቸውም
ጉርድ ፎቶግራፍ ወደ ሩሲያ በፖስታ ቤት ይላክና እንደዚህ አይነቱን መረጃ አልጠይቃቸውም።
በጣውላ እንጨት ላይ መስታወታማ የመሰለ፣ ስለመሆኔ ማሳመን ይጠበቅብኝ ጀመር፡፡ ባለፈው፣ አንድ ከታላቅ ወንድሜ ጋር የተማሪ ቤት
የተወለወለ ምስል ታትሞ ተመልሶ ይመጣል። የታናሽ ገበታ ተጋርቻለሁኝ የሚል ሰው፣ መንገድ ላይ
እህቴ፣ የወንድሜና የእኔ ምስልም በዚህ መልክ አሁን ማንም ያ ፎቶግራፍ እኔ መሆኔን አያምንም፡፡ አስቁሞ ጠየቀኝ፡፡ ምንም መልስ ልሰጠው ግን
ተሰርቶ እዛው ቤተሰቦቼ ቤት አሁንም ተቀምጦ በሙሉ የማይናወጥ እምነት የምታምነው ምናልባት አልቻልኩኝም። “ወንድምህ የት ሀገር ነው ያለው?”
ይገኛል። ፎቶግራፎቹ ከፍ ብለው ስለሚሰቀሉና እናቴ ብቻ ነች፡፡ ለእሷ ፎቶግራፉ የተለየ ትርጉም የሚል ጥያቄ ነበር ያቀረበልኝ፡፡ አይኔ ፈጦ ቀረ፡፡
ልጆች እንዲጫወቱበት ከተሰቀለበት ወርዶ ነበረው። ምናልባት ወደ ራሷ ትዛታ የመግቢያ በርን “የሆነ እስካኒዴቪያን ሀገር መሰለኝ ያለው” ብዬ
ስለማይሰጥ፣ እድሜው መርዘም ችሏል። አለበለዚያ ወለል አድርጎ ስለሚከፍትላት ሊሆን ይችላል፡፡ እኔ
ወደ ገጽ 84 ዞሯል
26 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013