Page 28 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 28

ከገጽ 81 የዞረ

        የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ታሪክ...
                                                              ሳይወስድ  (እኤአ)  በ1704  ዓ.  ም.  (በበጋ  ወራት)  በየብስ  ወደ  ሞስኮ  እንዲጓዙ
        የመስፋፋት  ሙከራዎች  በመከላከል  መክተው  መቆየታቸውን  ጠንቅቆ            በማድረግ ለታላቁ ጴጥሮስ በስጦታ እንዲሰጡ አደረገ።
        ያውቅ ነበር። ስለዚህ ቀዳማዊ ጴጥሮስ ከኢትዮጵያ ክርስቲያን መንግሥት
        ጋር ዘላቂ ግንኙነት ለመፍጠር ከፍተኛ ምኞት እንደነበረውና ይህን ምኞቱን         ዲፕሎማቱ  እነአብርሃምን  ወደ  ሞስኮ  እንዲጓዙ  ሲያደርግም  የቱርክ  መንግሥት
        ዲፕሎማቶቹ  ያውቁ  እንደነበር  መረጃዎች  ያመለክታሉ።  ዲፕሎማቶቹ           ባለሥልጣናት ሊጠረጥሩ በማይችሉበት ሁኔታ ከተለመደው መንገድ ውጭ ወደ
        ሱልጣን  ሰሊምን  በምስጢር  በማግኘት  በባሪያ  ጉሮኖው  ውስጥ  ከነበሩ       ሰሜን አቅጣጫ በማምራት በቡልጋሪያ በኩል እንዲጓዙ በማድረግ ነበር። ይህንንም
        ከተለያዩ ሀገሮች ተፈንግለው ከመጡ ብዙ ባሪያዎች መካከል አስወጥተው            ራሱ ራጉዚንስካይ ሞስኮ ውስጥ ለነበሩት የበላይ ባለሥልጣናት የፃፈው ደብዳቤ
        የወሰዱት ሦስት ኢትዮጵያውያንን ብቻ መሆኑም ይህን የሚገልጽ ይሆናል።           በግልፅ  ያስረዳል።  ይህም  ሳቫ  ቭላዲስላቪች-ራጉዚንስካይ  ይህን  የመሰለውን
        ጄ. ቶማስ ሻው (2006) እንዳሰፈረው                              ምስጢር  የከበበው  የጉዞ  ቅያስ  ለማውጣት  ያስገደደው  ምክንያት  ምንድን  ነው?
                                                              ብለን እንድንጠይቅ ይጋብዛል።
        ዛሩን በተለየ ሁኔታ የሚያጓጉት ልዩ ነገሮች ነበሩ። ሳቫ ራጉዚንስካይም ዛሩ
        የነበረውን ይህን ልዩ ተመስጦ በሚገባ ያውቅ ነበር። … ‹ታላቁ ጴጥሮስን         መልሱም ቢያንስ ሦስት ግምቶችን የሚያመላክት ይሆናል።
        በመወከልም  ፕዮትር  አንድሬየቪች  ቶልስቶይ  በሰጠው  ትዕዛዝ  መሠረት        በእርግጥም  ሕፃናቱ  በሩሲያ  ዲፕሎማት  ተሰርቀው  የተወሰዱ  መሆናቸውን
        ሳቫ  ቭላዲስላቪች-ራጉዚንስካይ  በሞስኮ  ለዛሩ   (ለንጉሡ)  ቤተ-መንግሥት     የሚያመለክት  ሲሆን  ድርጊቱ  የኦቶማን  ቱርክ  መንግሥት  በማስቆጣት  በሁለቱ
        የሚሆኑ ጥቂት በዕድሜ ትንንሽ ንቁ አፍሪካዊ ባሪያዎችን መፈለግ ጀመረ።          ሀገሮች  መሀል  የነበረውን  ሆድና  ጀርባ  ግንኙነት  ጨርሶ  እንዳያባብስ  ጥንቃቄ
        በኋላ የሱልጣን አህመድ ሳልሳዊ ንብረት ኃላፊ የነበረ ሰሊም የተባለ አንድ        ለማድረግ መመረጡን ይጠቁማል።
        ስግብግብ  ሱልጣን  በምስጢር  በመገናኘት  ትብብሩን  ጠየቀው።  እሱም
        ለሚያደርገው ትብብር ጠቀም ያለ ክፍያ እንዲሰጠው ጠየቀው።› ከዚያም  ከላይ  ለመጠቆም  እንደተሞከረው  ታላቁ  ቀዳማዊ  ዓፄ  ጴጥሮስ  የተለያየ  ዝርያ
        ሱልጣን ሰሊም አብርሃምን ጨምሮ ሦስት ጥቁር ታዳጊ ልጆችን በሚስጢር  ያላቸው ባሪያዎች በቤተ-መንግሥቱ ዙሪያ እንዲኖሩት የነበረውን ልዩ ግላዊ ፍላጎት
        በማስወጣት  አስረከበው።  እንዳስረከበውም  ጠቀም  ያለ  ጉቦ  ተከፈለው።  ያለ እንቅፋት ወይም ያለ ችግር ለማሟላት ተብሎ የተወሰደ ምርጫ ነበር ለማለት
        ራጉዚንስካይ  በዚህ  ሁኔታ  ሕፃናቱን  በቀላሉ  ሰርቆ፣  ከዚህ  የተሻለ  የዛሩን  ያስችላል።
        ፍላጎትና  ምኞት  የሚያረካ  ምንም  ነገር  እንደማይኖር  በማመን  ጊዜ



















































        28                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32   33