Page 32 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 32
KEBEDE HAILE PAGE
2020 ዓመተ ምህረት ሦስት አበየት ማድረግ ያሰገድዶ ኑሮ ዓየር በዓየር ሆኖ ሰብስብ በመቀነስና ጨንበል በመልበስ
የማይዘነጉ ትምህርታዊ ተሞክሮዎችን በግንባር ግንኙነትና የማኅበራዊ ኑሮ በሽታውን መከላከል የሚቻልበት ዘዴዎች
በውዴታ ግዴታ አሰተላልፎ ያለፈ ብርቅ የሆነበት ዘመን ላይ አስደርሶ እንደ ናቸው ተብሎ ሰለህዝባዊ የጤንነት
ዓመት ስለነበር ይህ ክፍለ-ምንባባ የሰው አንዱ የህዝብ ጠላት ተቆጥሮ በቀላሉ አጠባበቅ የተላለፈው መርህ በሁለተኛ
ልጅ ባለፈው ዓመት በወረርሽኝ በሽታ ሊወገድ የሚችል በሽታ እንዳልሆነ የአስተምሮ ደረጃ የሚታይ ነው::
ሳቢያ ስለገጠመው ፈተና የዚህ ርዕስ ባለሙያዎች ደርሰንበታል አሉ::
መንፈስና ይዘት መቃኛ ይሆናል:: በዚች ዓለም እንኳን ወረርሽኝ በሸታ
ይሁን እንጂ ያለፈው 2020 ዓመት ተጨምሮበት የሰው ልጅ የተሟላ ኑሮ
ወቅቱ የኃያላን አገሮችንም ህልውና ከምንም ጊዜውም በላይ ዘርፈ-ብዙና ርቆት ስለነበር ኑሮ “ በአንገት ላይ ጆሮ
ተፈታትኖና የምጣኔ ሃብታቸውን የከፋ ዓመት ስለነበር ትንሽ ትልቅ ሳይለይ ደግፍ እንዲሉ ሆ ነ ”፡፡በሽታው
እንዳልነበር አድርጎ የሰውን ልጅ ሥጋት ህዝብን በሞት ሽረት ውስጥ እንዳይዛመት ህዝቡ በጨንበል ተሸፈኖ
ላ ይ የጣለው ወረርሽኝ በሽታ ያሰገባ፤ያለመተማመን ምርጫ ውስጥ መንቀሳቀስ ሰልችቶት ጨንበል ጥላቻን
በአንደኝነት ደረጃ የሚመደብ ያስገባ በዓለም ላይ ሽብር የፈጠረበት አተረፈ፡፡ይከተል የነበረውን የማኅበራዊ
ነው፡፡የየሀገራት ርዕሰ ብሄሮች በጤና ውቅት ነበር ማለት ይቻላል፡፡ተከትሎም ኑ ሮ ግንኙነት አቋርጦ ከቤቱ
ባለሙያ ቡድን ተከብበው በሽታው መንግሥታት ለበሽታው ትኩረት ተከተተ፤ሥራውን ከመኖሪያ ቤ ቱ
በ አ ገ ራ ቸ ው ገ ብ ቷ ል ብ ለ ው ባለመስጣታቸው፤ የጤና ባለሙያና ማከናወን ግደታው ሆኖ፡የሰብል ስብስብና
ስለኃይለኛነቱ አብስረው ገለጹ፡፡ያም ሆነ የመሣሪያ እጥረት ገጠመ ተብሎ ሕዝብ የፍብሪካ ምርት ውጤቶች በመቋረጣቸው
ይህ ወረርሽኝ በሽታ የዓለምን ህዝብ ለሕመም ለእርስ-በርስ ግጭትና ለሞት የምግበና የዕቃ አቅርቦት እጠረት ገጠመ::
የአኗኗር ባሕርይ ስለለወጡት ዓለም ተዳረገ::
በፍርሃት ተውጣ ከእንግዲህ ከየት በሽታውን ለመቆጣጠር ከ ባ ድ
ወዴት አሰኝቷል፡፡ እንደሚወራው በሽታው በአጭር ጊዜ ስለሆነ፡ዓለም ከእንግዲህ ወዲህ በሽታው
ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው እንዳለ ተቀብሎና በተቻለው ሁሉ ከጤና
የአሁግራት ህዝብ ርዕሰ-ብሄሩን አክባሪ፡ ህይወት ለመቅጠፍ መብቃቱ እንደህልም ባለሙያ የሚሰጡትን መመሪያ በሥራ ላይ
ታዛዥና የአገሩን ሰንደቅ ዓላማ አጥብቆ እንጂ ዕውን አይመስልም፡፡ እንዲያውም እያዋለ እራሱን እየጠበቀ መኖር ግዴታው
ተከታይና የጀግንነት ስሜት ያደረበት እየበረደ ይሄዳል ተብሎ በጉጉት ሲጠበቅ ሆኖ ወረርሽኝ በሽታ በዓለም ላይ አዲስ
ኅብረተሰብ በመሆኑ የርዕሰ-ብሄራቸውን ፍጥነቱን ጨምሮ መጥቷል ተብሎ የንግድ ዘርፍን ስላዘረጋ መስመሩን
መመሪያና ከጤና ባለሙያዎች በየዕለቱ ዓለምን ስላሰጋ በሸታው በዓለም አቀፋዊ ተከትሎ ለመኖር አስገድዷል::
የሚሠራጨውን የጤና ጥብቃ መረጃ ትብብር እንጂ በአንድ አገር ቁጥጥር ብቻ
እየተከታተለ ሳይውል ሳያድር ሊገታ እንደማይቻል አደገኛነቱም ጥንታዊ ይሁንና ወረርሽኝ በሽታ በፈጠረው የሩቅ
ተቀብለው በመጠቀም ራሱን ለመጠበቅ አደገኛ ተላላፊ በሽታ ናቸው ተብሎ ለሩቅ የኅብረተሰብ ኑሮ በግንባር
የ ሚ ች ለ ው ን ሁ ሉ ከ ማ ድ ረ ግ እንደተመዘገቡት ወባና ፈንጣጣ እየተገናኘ ያገኝ የነበረውን የዕቃ
አልተቆጠቡም:: እንደመሳሰሉት የተውሳክ አይነቶች ናቸው አቅርቦትና የሕዝብ ግልጋሎት የሥራ ዘርፍ
ተብሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተለይቶ ቴክኖሎጂ ተረክቦ በምርት ማምረትና
ገርምተኛው ወረርሽኝ በሽታ ሕዝብን በዓለም ዙሪያ ካለክትባት መጓጓዝ በዕቃ አቅርቦት ረገድ ያበረከተውን
ለቤት ቁራኛ፡ ለገለልተኝነት የኑሮ እንደማይቻል ህግ ለማሳወጅ ማስገደድና አመርቂ የሕዝብ የግልጋሎት የሥራ ዘርፍ
ሂደትና በዓለም ላይ ያልታሰበ ለውጥ ንጽህናን በመጠበቅ፡ ተራርቆ በመኖር፣ የሥራ ውጤት ላይ ስለተጫወተው ሚና
ወደ ገጽ 43 ዞሯል
32 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013