Page 18 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 18

ከፀሐፍያን አምባ











                       አክሊሉ ይልማ  (በታዛ መጽሔት ካቀረቡት)

        ቀኑ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ነበር። ከጎላ ሰፈር ተነስቼ    ወይም ከሃያ ዓመት በፊት ትምህርቱን አቋርጦ ወታደር  ሳለቅስባት  አትጨክንምና  የምፈልገውን  ታደርግልኝ
        በተክለሃይማኖት  በኩል  የመንገዱን  ቀኝ  ዳር  ይዤ   ሆኖ ተለይቶኝ ነበር። ‹‹አዩካ!!›› አልኩና እኔም በተራዬ  ነበር።
        ወደ  መርካቶ  እጓዛለሁ።  ልጅ፣  አዋቂው፣         ተጠምጥሜበት  በስሜትና  በናፍቆት  አገላብጨ
        ሽማግሌውና  አሮጊቱ  ኑሮውን  ለማሳካት  ይሁን       ሳምኩት።  የበረሃና  የውትድርና  ኑሮው  ሳይሆን        ከሁሉም ልዩ የሆነው ቂጣ አስጋግርና (አያሌው ቂጣ
        ወይም ዝም ብሎ አይታወቅም ላይ ታች ይላል። የኔ       አይቀርም  መልኩ  በፍፁም  ተለውጧል።  ከድሮ         በጣም  ይወዳል)  ገና  ከምጣዱ  ሲወጣ  ተስገብግቤ
        ቢጤው  ለማኝ፣  ሲጋራ፣  ቆሎና  መፋቂያ  ሻጩ       ጓደኞቻችን መካከል ሁላቸውም ቢያዩት ባላስታወሱት        ከእናቴ  ነጥቄ  ሲያቃጥለኝ  ከጭንቅላቴ  በላይ  ከፍ
        በእግር  መንገዱ  ዳር  ላይ  አልፎ  አልፎ  ቁጭ     ነበር።  እኔ  ግን  አስታወስኩት።  ምክንያቱን  ስፈልግ   አድርጌ  እይዘውና  እንደ  ወላይታ  ጭፈራ  እጄን
        ብለዋል።  የሰው  ብዛትና  የመኪናው  ትርምስ        የጥንቱ የልጅነታችን ሁኔታ ሁሉም ነገር ትዝ አለኝ።      እያርገበገብኩ  ከግቢያችን  ወጥቼ  ሩጫዬን
        ያደናግራል። አንድ ዐይነስውር ለማኝ ‘ስለሚካኤል!’                                           እቀጥላለሁ።  እናቴ  ከኋላዬ  እየተከተለችኝ  ግራ
        እያሉ ሲለምኑ ስሰማ ደሞዝ ከተቀበልኩ ገና ሁለት        አያሌው ከእኔና ከጓደኞቼ ሁለት ወይም ሶስት ዓመት  በተጋባ ጩኸት ‘ተሼ! ተሾመ! የት … የት ትሄዳለህ?
        ሳምንት ያልሞላኝ መሆኑ ትዝ አለኝ። ኪሴ የቀረችኝ      በዕድሜ  ይበልጠናል።  ከእሱ  ጋር  የጠበቀ  ጓደኝነት  ና  ተመለስ  …  ስትልና  ርቄ  ስሄድም  በመለማመጥ


        ገንዘብ  ትንሽ  ነበረች። “ ደቂቃው፣  ሰዓቱ፤  ቀኑና   ስመሰርት  የአስራ  ሁለት  ዓመት  ልጅ  ነበርኩ።  እኔና  ድምፅ  ስትጠራኝ  ማን  ሰምቷት!  በልቤ ‘ ከአንቺ

        ዓመቱ ይሮጣል፤ የደሞዝ ቀን ግን ለምን ቶሎ ቶሎ       ጓደኞቼ  ስናበሽቀው ‘ አያሌው  ቢጩ’  የምንለው  የበለጠ  የምፈራው  ጌታ  አለኝ’  እያልኩ  ወደ  ፊት
        አይደርስም?”  በማለት  አንድ  ተፈላሳፊ  ጓደኛዬ     ስለሚበሽቅልን ነው እንጂ አያሌው የቢጩነት ባህርይ  እገሰግሳለሁ።
        የተናገረው  ትዝ  አለኝና  ነገሩ  እውነት  ሳይሆን    አይታይበትም  ነበር።  የእኔና  የአያሌው  ጓደኝነት     አዩካ ‘ ግራዋ’  ሜዳ  ብዙ  ጊዜ  ኳስ  ከምንጫወትበት

        አይቀርም ብዬ አሰብኩ።                       የተዘበራረቀ  ባህርይ  ነበረው።  አንዳንድ  ጊዜ  በተለይ   አጠገብ  ካለው  የሾላ  ዛፍ  ሥር  ቁጭ  ብሎ
                                             እኔን  ከሌሎቹ  ለይቶ  ያጠቃኛል።  አንዳንዴም
         አባባሉ እየገረመኝና ጊዜውን እየረገምኩ ያለሁበት      ሁኔታውን  ሳይ  ደግሞ  የሚወደኝም  ይመስለኝ  ነበር።   ይጠብቀኛል።  ተንደርድሬ  ትኩሱን  ድፍን  ቂጣ
        ወር  እንዴት  እንደሚገፋ  በመከፋት  ስሜት         ሌላ  ጉልበተኛ  ሲመታኝ  አይወድም።  በእኔ  ምክንያት   አስረክበዋለሁ። በእጁ ያዝ ሲያደርገው ያላቃጠለው

        እያሰላሰልኩ  ስሄድ  ከፊት  ለፊቴ  አንድ  ሰው  ገረፍ   ከብዙ ልጆች ጋር ይጣላ ነበር። ነገር ግን እኔንም ሆነ   እንደሆነ ‘ የት አባክ አቆየኸው!’ ብሎ ያፈጣል። በገዛ
        አድርጐ  አየኝና  አለፈ።  ወዲያውኑ  ምልስ  አለና    ጓደኞቼን ስለሚመታ እንፈራዋለን።                  ዳቦዬ  ልብ  ልቡን  እንደሚሉት  በልቶ  እስኪጨርስ
        አተኩሮ  ተመለከተኝ።  እኔም  የማውቀው  መሰ  ..                                          እየተቁለጨለጭኩ አየዋለሁ። ምንም አያቀምሰኝም።
        ሰለኝ።  የት  እንደማውቀው  ግን  አላስታወስኩም።      የአያሌው ቤተሰቦች ችግር ይኑርባቸው አይኑርባቸው       አንድ  ቀን  አባቴ  ስለነበር  በትዕዛዝ  እንዳመጣ
        አስተያየቱ ብቻ ዐይኔን ያዘኝ።                  አላውቅም። ግን ሁልጊዜ ይርበዋል። በዚህ የማዝንለት      የተነገርኩትን  ቂጣ  ቶሎ  ልወስድለት  አልቻልኩም።
                                             ይመስለኛል። ቆሎም ሆነ ዳቦ ወይም ሌላ የሚበላ ነገር


        ለማስተዋልና  ለማሰብ  ጊዜም  አልሰጠኝ። ‘ ተሾመ!’   ከቤት  ከአገኘሁ  አምጥቼ  እሰጠዋለሁ።  ይህ  ልማድ    አቆይቼ  የቀዘቀዘውን  ይዤለት  ሄድኩ። ‘ ስትልሰው
        አለና  ጥምጥም  አለብኝ።  በመደናገርና  በይሉኝታ     እየቆየ ሲሄድ ‘ግብር’ ሆነና ቁጭ አለ። ሲርበው ወይም    ቆይተህ  ነው’  ብሎ  አንድ  ጥፊና  አንድ  ካልቾ
        እኔም አቅፌው ‘ ታዲያስ … እንደምን ነህ’ እያልኩ     ሲያሰኘው አምጣ የማይለው ነገር የለም። እምቢ ያልኩ      አቀመሰኝ።  ስትልሰው  ቆይተሃል  ማለቱ  ፈገግ

        ጀርባውን ጠበጠብኩት። ተላቀቅን።                 እንደሆነ ያጋጨኛል።                          ቢያሰኘኝም  መመታቴና  ለረጅም  ጊዜ  ለእሱ  ገባሪ
                                                                                   መሆኔ  አናደደኝ።  ስፈራ  ስቸር ‘ አሁንስ  አበዛኸው’

        ግራ  እጁን  ትከሻዬ  ላይ  ጣል  አድርጐ  ቀኝ  እጄን   ትዝ  ይለኛል  አንድ  ክረምት  ላይ  ለመጀመሪያ  ጊዜ  አልኩት።  ማጅራቴን  ይዞ  በጡጫ  ሊያቀምሰኝ  ሲል
        በቀኝ እጁ ጨብጦ እየሳቀ ስለ ጤንነቴ ሲጠይቀኝ፣       ለአያሌው  ምንም  ነገር  ለማምጣት  አሻፈረኝ  አልኩ።  እንደምንም  ተወራጭቼ  ከእጁ  አመለጥኩና
        ሰላምታውንና  ናፍቆቱን  ሲያዥጐደጉድልኝ  ፊቱን       አያሌው ተናዶ ሊደበድበኝ ሲያሯሩጠኝ አመለጥኩት።  ድብልብል  ወፍራም  ድንጋይ  አነሳሁ።  አያሌው

        ለማስታወስ  እየሞከርኩ ‘ ደህና  ታዲያስ  .  .  አለን’   አንድ  ሳምንት  ከግቢ  ሳልወጣ  ከትንንሽ  ልጆች  ጋር  ያለበት ሁኔታ አዝማሚያው ስላላማረው እሱ ድንጋይ
        ብቻ  ሆነ  መልሴ::  የምናገረው  ጠፋኝ::  ሰላምታዬ   ስጫወት  ከረምኩ።  ግቢ  ውስጥ  መዋሉ  በጣም  ለማንሳት  ግራና  ቀኝ  ወደ  መሬት  ሲያማትር
        ስለቀዘቀዘበትና  ሁኔታዬ  ትንሽ  ግራ  ስለአጋባው     ሰለቸኝ።  ብይና  ጢብጢብ  ጫወታው፤  በአያሌው  ሳይቀድመኝ ልቅደመው ብዬ ጠጋ አልኩና በያዝኩት
        ትኩር  ብሎ  ሲመለከተኝ  ከዓይኖቹ  ውስጥ          መሪነት  የሚካሄደው  ዙረት፣  ሰው  አጥር  ላይ  ድንጋይ  አንድ  ሁለቴ  አጠቃቀስኩና  በሶስተኛው
        የተደበቁት  ምስጢረኛ  ጨረሮች  ተፈንጥቀው          እየተንጠለጠሉ የኮክና የወይን ዘረፋ አስደሳች ስለነበር  ተሸማቆ  ፊቱን  ሲያዞር  ያለ  የሌለ  ኃይሌን  ተጠቅሜ
        ወጥተው  መልዕክታቸውን  አደረሱልኝ።  ልቤ          ናፈቀኝና ግብር መስጠቱን ያለውዴታዬ ቀጥዬ ውጭ  ከጀርባው በታች ወገቡ አካባቢ አቀመስኩት። ፊቱን
        ከውስጥ ድው! ድው! ሲልና የተደበቀው የሰውየው        ከሚውሉት እኩዮቼ ጋር ተቀላቀልኩ።                 ወደሰማይ ቀስሮ ወገቡን ወደ ውስጥ ለምጦ ድንጋዩ
        ማንነት ከአእምሮዬ ጓዳ ወጥቶ ቀስ በቀስ ሲገልጽልኝ                                           ያረፈበት  የወገቡ  አካባቢ  ቀኝ  እጁን  የኋሊት  አዙሮ

        መላው  ሰውነቴ  ሲርነዘነዝና  ሲፍነከነክ  ተሰማኝ።      ብዙውን  ጊዜ  ለአዩካ ‘ ግብር’  የምወስደው  እናቴን   በመያዝ ‘እእ!እእ!’ እያለ ሲጮህ እግሬ አውጭኝ ብዬ
        አወቅሁት!!  አያሌው  ነው።  አያሌው  ቢጩ!  አብሮ   ለምኜ፤ እምቢ ካለችኝ በግድ አስቸግሬና ተጨቃጭቄ        ቤቴ ገባሁ።
        አደጌ፤  የጥንቱ  የጠዋቱ  ጓደኛዬ።  ከአስራ  ስምንት   ወይም አልቅሼ ነበር። እናቴ በጣም ሳስቸግራትና ብዙ
                                                                                              ወደ ገጽ 62 ዞሯል


        18                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   13   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23