Page 28 - DinQ 225 October 2021 Part -2
P. 28

┼                                                                                                                              ┼



                            ል
                    በ
                    በ
                        አ

                        አ
      ክብረ በአል
      ክ ክ
      ክብረረ  በአልል                                           የጊፋታታ  በአልል  አከባበርር
          ብ
               ረ
          ብ



                                                           የጊፋታ በአል አከባበር
                                                                             በ
                                                                                 አ
                                                                                          አ
                                                                                                         ር
                                                                                          አ
                                                                             በ
                                                                                              ከ
                                                                  ፋ
                                                                  ፋ
                                                                                              ከ
                                                              ጊ
                                                              ጊ
                                                           የ የ
                                                                                    ል
                                                                                                      በ
                                                                                                      በ
                                                                      ታ
                                                                                                  ባ
                                                                                                  ባ
                                                                                 አ
                                               የወላይታ አዲስ አመት                                                  የኦሮሞ አባ ገዳዎች -
                 ከዳሞታ  ኪንግደም  ዘመንና  ከዚያም
          በፊት  ከመስከረም  14  ቀን  እስከ  20  ባለው
                                                                                      በ መ ክ ፈ ል ና
                                                                                      ገ ላ ው ን ም
                                                                                      በ መ ታ ጠ ብ ፣
                                                                                      በአዕምሮ  በአካልና
                                                                                      በመንፈስ       ነጽቶ
                                                                                      አዲሱን       አመት
                                                                                      በጊፋታ  ለመቀበል
                                                                                      የ ሚ ያ ደ ር ገ ው
                                                                                      ሁለንተናዊ  ንጽህና
                                                                                      መ ሆ ኑ ን      ነ ው
                                                                                      የወላይታ      አባቶች
                                                                                      የ ሚ ያ ስ ረ ዱ ት ፡ ፡
                                                                                      ከመንግስትም  የሚጠበቅ  ትልቅ  ነገር  አለ፡፡
                                                                                      በጊፋታ  መንግስት  አመቱን  ሙሉ  በየዘርፉ
                                                 አድርጐ  ይጠብቃል፡፡  ለምሳሌ  በሀዘን  ልቡ
          አንዱ  እሁድ  በጉጉትና  በከፍተኛ  ዝግጅት           የተሰበረ  ሀዘኑን  ይተዋል፣  በከፍተኛ  ቅያሜ       ሲያከናውን  የከረመውን  ሥራ፣  ለህዝቡ
          በየዓመቱ የሚከበር የወላይታ የዘመን መለወጫ            ውስጥ  ያለ  ሰው  በአገር  ሽማግሌዎች            የሚያስገመግምበት  ዕለት  ነው::  መንግስት
          ነው  -  ጊፋታ፡፡  ዘንድሮም  ለበርካታ  ወራት        ይታረቃል::  ያስቀየመም  ይቅርታ  ይጠይቃል፤        አጠቃላይ  ሥራውን  ለህዝቡ  በማስገምገም፣
          ከፍተኛ  ዝግጅት  ሲደረግበት  ቆይቶ  በልዩ  ልዩ                                            ግ ብ አት   የሚሰ በስብ በት፣   በጉ ድ ለቱ
          ትዕይንቶች  ደምቆ  ተከብሯል፡፡        “ጊፋታ”፤
          ከአሮጌ  ነገር  ወደ  አዲስ  ነገር  መራመድን፣
          ከአሮጌ  መንፈስ  ወደ  አዲስ  መንፈስ  መሻገርን
          የሚያመለክት  ቃል  መሆኑን  የወላይታ  አባቶች
          ይናገራሉ፡፡
                 ሀገራችን  ኢትዮጵያ  አዲስ  አመት
          እንደደረሰ  ከምታሳውቅልን  መንገዶች  አንዱ
          ተፈጥሯዊ  ሁኔታዎች  በመመስረት  ነው።
          ለምሳሌ  አደይ  አበባ  ሲፈካ  አዲስ  አመት
          እንደመጣ  ይቆጠራል  ወይም  የአዲስ  አመት
          መምጣቱ  ማብሰሪያ  ነው።  እና  ወደ  ወላይታ
          ስንመጣ ተመሳሳይ ነገር ይገጥመናል በወላይታ
          አዲስ  አመት  ጊፋታ  (Gifaataa)  በመባል
          ይታወቃል።  ይህ  አዲስ  አመት  መድረሱን
          ከሚያበስሩ  መንገዶች  አንዱ  ተፈጥሮ  ነው
          ይህም በመላው ወላይታ የሚታወቅና በየአመቱ
          ከመስከረም 14-20 ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ                                                የሚወቀስበት፣  በመልካም  ስራው  ደግሞ
          የሚያብብ፤  የአዲስ  ዓመት  አበባ  ወይም            የተቀየመም  ቂሙን  ትቶ  ከልብ  ይቅር  ይላል፤      የሚወደስበት ሲሆን ለአዲሱ አመት የያዘውንም
                                                 እዳ  ያለበት  ዕዳውን  ሳይከፍል  ጊፋታን
          በወላይትኛ "ኮርማ ጪሻ" (Korma Ciish-          አያከብርም፤  ብድሩ  የመጣው  ከግልም  ይሁን        ዕቅድ  ለህዝብ  ይፋ  የሚያደርግበት፣
          shaa) ነው። አበባው ዓመትን ጠብቆ በተወሰነ          ከመንግስት  ዕዳውን  ጊፋታን  ሊያከብር  አንድ       በማህበረሰቡ ትልቅ ቦታና ክብር ያለው የዘመን
          ወቅት  የሚበቅልና  የሚያብብ  ከመሆኑም              ቀን  እስኪቀረው  ድረስ  መክፈልና  ነፃ  መሆን      መለወጫ ቀን ነው - ጊፋታ፡፡
          በተጨማሪ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ጊዜ አብሳሪ            በወላይታ ባህል ግዴታ ነው፡፡ ቤተሰብ ለራሱም                 መስቃላ  እና  ጊፋታ  የተለያዩ  በአላት
          በመሆኑ በወላይታ ህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ            ሆነ ለልጆቹ አዲስ ልብስ ይገዛና በጊፋታ ዋዜማ        ቢሆኑ፤  መስከረም 16 ቀን አመሻሽ ላይ በሶዶ
          አበባ  ነው።(  korma  ciishshaa  ወይም       ምሽት  ወይም  ሊነጋ  ሲቃረብ  የራሱንም  ሆነ       ከተማ  አሮጌ  አራዳ  ተብሎ  በሚጠራው  አካባቢ
                                                                                      በምትገኘው  ኪዳነምህረት  ቤተ  ክርስቲያን፣
          maskala cishshaa ተብሎ ይጠራል።             የልጆቹን ገላ ሙልጭ አድርጎ ያጥብና፣ አዲሱን         በኦርቶዶክስ  እምነት  ተከታዮች  የደመራ  በዓል
                 ለጊፋታ  ሰው  ሁሉን  ነገር  አዲስ         ል ብ ስ         ይ ለ ብ ሳ ል ፡ ፡          በድምቀትሲያከብሩ፤ ጊፋታም አብሮ ይከበራል።
                                                              ይህ እንግዲህ ሰው በእርቅ ብድሩን
















                                                     “







































                                                                     ”






























































                                                                                                                     2


                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013


















                                                                                                         ት



                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ







                                                                                                     መ

















                                                                                                  ቅ

                                                                                                  ን










                                                                                                ድ







































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133

                                                                                                                     2

























                                                                    ር
                                                                   ኑ
                                                                                                               ሚ



                                                                     ”


















                                                        ት
                                                      ኢ








                                                              ላ

                                                             ዘ
                                                                                                                 ያ
                                                                 ት
                                                                ም
                                                               ለ
                                                                                                                   ያ
                                                         ዮ

                                                          ጵ
                                                                                                                  ዝ
                                                            ለ
                                                           ያ
                                                                                                                  ዝ
                                                                                                                 ያ
                                                                                                               ሚ
                                                              ላ
                                                             ዘ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                            ለ
                                                      ኢ
           28      “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                           DINQ                                       ጥቅምት 2021  0 0 1 1 3
                                                        ት
                                                          ጵ
                                                         ዮ


                                                                                                  ን
                                                                                                     መ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                ድ





 ┼                                                                                                                              ┼
   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32   33