Page 31 - DinQ 225 October 2021 Part -2
P. 31

┼                                                                                                                               ┼





                                                                                                  L
                                                                                                  L
                                                                                                     E
                                                                                                     E
                                                                             KEBEDE  HAILE  PAGE
                                                               K
                                                                   E
                                                               KEBEDE  HAILE  PAGEE
                                                               K

                                                                                                               A
                                                                                                               A
                                                                                                                  G
                                                                                                                  G
                                                                                                           P


                                                                                                           P


                                                                                        H


                                                                                        H
                                                                                                I
                                                                                                I
                                                                                            A
                                                                                            A

                                                                      B
                                                                          E
                                                                   E
                                                                      B
                                                                          E
                                                                                  E
                                                                                  E
                                                                              D
                                                                              D
                                                                                                                      E

                                                                                       በየወሩ ማውጣት ጊዜና መስዋት የሚያስከፍል
                                                                                       ስ ለ ሆ ነ   ቀ ላ ል   ስ ራ   አ ይ ደ ለ ም ; ;
                                                                                       በአንፃሩም  የጸሐፊነትነት  ሙያን  ለማዳበርና
                                                                                       መጽሐፍ ለመድረስ እቅድ የሚያስጭር እድል
                                                                                       እንደሚከፍት አያጠራጥርም።
                                                                                             ያም  ሆነ  ይህ  በየወሩ  በጸሐፊያን
                                                                                       የሚወጡት    ጽሁፋ  -  ጽሁፎች  በአጠቃላይ
                                                                                       ሲታዩ  የእንባቢያንን  ቀልብ  የሳቡና  ዕውቀት
              ድንቅ መጽሄት አመራር                                                            የሚያዳብር  መልከ  -  ብዙ  ትርጉም  አዘል
               ዕይታ  መጽሄቱን  አጠናክሮ  እንዲቀጥል                                               ርዕስና  ይዘት  ያላቸው  ስለሆኑ  የወደፊቱን
        ማድረግ  ማለት  በባዕድ  አገር  ተሰድዶ              መልዕክቶችን ለህብረተሰቡ እያቀረበ ግልጋሎት            ትውልድ  የጸህፈት  ሙያንና  ባህል  አበረታቶ
        የሚኖረውን  ትውልደ-  ኢትዮጵያውያን                 ለመስጠት ስራውን ቀደም ሲል የጀመረው እንደ            እንደሚያስቀጥላል አያጠራጥርም;;
        ህብረተሰብ  ባህሉንና  ወጉን  ጠብቆ  ከትውልድ          እናንተና  መሰል  ቸር  ሰዎችን  ይዞ  ባይጀመር
        ትውልድ  እንዲሸጋገር  ስለሚያደርግ  ለሃገር            የመጽሄቱ    ግልጋሎቱ  አስካሁን  ባልቀጠለ                 በነገራችን  ላይ  በጽሕፈት  ሙያ
        ኩራት ነው። ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ደግሞ            ነ በ ር ። ይ ህ         ያ ል ተ ቆ ጠ በ        የአንባቢያንን ህብረተሰብ እያገለገሉ በዕውቀት
        በየወሩ ለመጽሄቱ ጽሁፍ ለአንባቢያን በማቅረብ            ድጋፋቸው  የሚጠቁመው  ደግሞ    የመጣጥፍ            ማዳበር፤  የአካባቢን፤  የማህበራዊ፤
        ዕውቀትና ልምዳቸውን ለወገኖቻቸው ለማጋራት              አቅራቢዎች  ወሳኝነትን  በገሃድ  ስለሚያረጋግጥ         ፖለቲካዊና  ኢኮኖሚያዊ  ሁኔታዎችን
        የቆሙ  ወንድሞችና  እህቶች  ስላሉ  ለእነሱ            እሰይ  በርቱ  የሚያሰኝ  ነው።  በተጨማሪም           የሚያሳውቁበት  ስልት  ሆኖ  መስራት
        ያልተቆጠበ  ምስጋና  በማቅረብ  ዕውቅና               በንግድ  ስራ  ላይ  የተሰማራውን  ህብረተሰብ          የኢትዮጵያውያን  ሲወርድ  ሰዋረድ  የመጣ
        መስጠትና ግንኙነትን አጠናከር በጋራ መራመድ             የማስተዋወቅ አገልግሎት ተግባር ወደላቀ ደረጃ           ባህላዊ ቅርሳችን መሆኑን ሳይጠቀስ የሚታለፍ
        ግድ ይላል።                                 ከ ፍ   ለ ማ ደ ረ ግ   ብ ሎ ም   ለ ዛ ሬ ው ና    አይደለም።

              ይህ  መሰረታዊ  አዎንታ  የድንቅ  መጽሄት       የወደፊቱን ትውልድ ፍላጎትን  ለማርካት ድንቅ                 በ መ ጨ ረ ሻ ም       በ ያ ዝ ነ ው
        አሰተዳዳሪዎችን  ገፋፍቶ    ከድንቅ  መጽሄት           መጽሄትን  ከወዲሁ  አዘጋጅቶ  ለመገኘት  አጅ          የኢትዮጵያ  2014  ዓመተ-ምህረት  ለአገራችን
        አዘጋጆች  ጋር  በቅርበት  አብሮ  ለመስራት            ለእጅ  ተያይዞ  መስራት  ግድ  እንደሚል             ሰላም  እንዲያመጣ  እንዲሁም  የለጋስነትና
        በቅርቡ  የተቀላቀሉ  ጸሐፊያንን  እንኳን  ደህና         ስላአሰገነዘበ ወራሃዊ ጽሁፍ እቅራቢዎች ዕርዳታ          በአንድነት  ቆሞ  መጽሔቱን  ለማስቀጠል
        መጣችሁ ለማለት ይህ ምስጋና-አቀፍ መልዕክት             እንዳይቋረጥ  ጽሁፍ  አቅራቢዎችን  ከወዲሁ            ለሁላችንም  ጸጋና  ዕድሜ  እንዲሰጠን
        በ አ ስ ተ ዳ ደ ሩ   አ ካ ል   ተ ዘ ጋ ጅ ቶ       ናል።                                    አስተዳደሩ ምኞቱን ከወዲሁ ይገልጻል።
        ወጣ።ሆኖም  ቀደም  ሲል  በጽሁፍ  አቅርቦት                 እንደሚታወቀው  ድንቅ  መጽሄት
        የሚያገለግሉት  ወገኖች  ዕርዳታ  ባይጨመርበት           በድንገት  ሕይወቱ  ባለፈው  ጋዜጠኛ  ቴዎድሮስ                 ማስታወሻ፤  የድንቅ  መጽሄት  ጸሃፊያን
        ኖሮ  በቅርቡ  ጽሁፍ  ማቅረብ  ለጀመሩ  ወገኖች         ሐ ይ ሌ   የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን ን   የ ን ግ ድ   አቅራቢዎች ጋር ቡድን አባል ሆኖ መገኘት ማ
        ምሳሌ  ባልሆኑ  ብሎም  የድንቅ  መጽሄት              ቤቶችን  ለማስተዋወቅና  ሁል-ገብ  የጽህፈት           ለት በመጽሄቱ የውስጥ ደንብን የተከተለ ጽሁ
        ህልውናን በተፈታተን ነበር።                       ሙያ  ያላቸው  ኢትዮጵያውያን    ህብተረተሰብ          ፍ እያወጡ ህብረተሰቡን ለማገልገል ቃል እን
                                                ለአንባቢያን  ጽሁፍ  እንዲያቀርቡ  ዕድል
              በመሆኑም የእነኝህ ነባር ጸሕፊያን  የበጎ        ለመክፈት  የሚል  ራዕይ  ነድፎ  ከአገሩ  ተለይቶ       ደመግባት ይቆጠራል።
        አድራጎት ተሳትፎን    ፈለግ እንዲከተሉ ምሳሌ           በባዕድ  አገር  ተሰድዶ  የሚኖሩ  ወገኖቹን
        ከመሆናቸው ም  ባሻገር  ህብረተሰቡን                 እያገለገለ በሚያገኘው ገቢ የኑሮው መተዳደሪያ                   *ይህ ምንባብ በመስከረም ወር  2014
        ለማስተሳሰር ምክንያት ሆነዋል ብሎም መጽሄቱ             ለማድረግ  አስቦ  የጀመረው  መጽሄት  ነበር።                    በእንግሊዘኛ ተጽፎ የተነበበ ነው።
        ተጠናክሮ  እንዲቀጠል  አመቺ  ሁኔታን                ጊዜውና  ሁኔታው  ከተመቻቸ  ደግሞ  የድንቅ                 ከበደ ኃይሌ
        ፈጥረዋል;;  ስለሆነም  እነዚህ  ነባር  ጸሐፊያን        መጽሄት ጽሁፍ አስተዋፅዎ አድራጊ ጸሐፊያንን
        እስካሁን  ድረስ    ላበረከቱት  ግልጋሎታቸው           ስም  ዝርዝርና  ይህን  መጽሄት  ለመጀመር                  ከድንቅ መጽሔት አመራር
        አስተዳደሩ  በዚህ  አጋጣሚ  የከበረ  ምስጋናውን         መስራቹ  ስለተነሳሳበት  ፍኖተ-ዕቅድና
        እያቀረበ፤  አገልግሎታቸውን  አጠናክረው               ጸሐፊያንን  ለማስተባበር  ስለተጠቀመባቸው                   የድረ ገጽ አድራሻ፤
        እንዲቀጥሉ  አደራ  ለማለት  ይህ  ርዕስ  አጋጣሚ        መላ  ምት  ሂደቶች  ግምታዊ  አመለካከቶችን                 DinqAdmas@gmail.com
        ምክንያት ሆነላቸው።                            የሚጠቁም  ጽፎ  ለአንባቢያን  ለማቅረብ                    678 437 5597
                                                                                       404 493 2198 ይደውሉ።
              ድንቅ  መጽሄት    የተቀነባበረ              ይሞክራል;;

                                                     ሃሳብን  አደራጅቶ  የተቀነባበረ  ጽሁፍ
                                      ን
                                      ን
                                       ቅ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                    ድ
                                    ድ
                                           መ
                                               ሄ
                                               ሄ
                                                ት
                                           መ
                                             ጽ
                                             ጽ
                                                                                                                      31
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  31
 ┼                                                                                                                               ┼
   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36